ማሳሰቢያ ለአብይ ደጋፊዎቹ በሙሉ! እውነታው ምንድነው? – ሰርፀ ደስታ

April 6, 2019 እኔን ጨምሮ ብዙሀኑ የኢትዮጵያ ሕዝብ አብይ ወደ ስልጣን ሲመጣና በመጀመሪያዎቹ ወራት በሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎች በሙሉ ልብ ደግፈናል፡፡ እንደ እውነቱም ከልባችን ስለነበር አሁንም አይጸጽተንም፡፡ እየቆየ ግን አብይና ቡድኑ በሚያደርገው ድርጊት ብዙዎች የልብ ደጋፊ የነበሩ ቅር መሰኘት ብቻም ሳይሆን ዛሬ ላይ የአብይን እንቅስቃሴ በይፋ መንቀፍ ጀምረዋል፡፡ በእኔ ግንዛቤ እነዚህ የአብይ ደጋፊዎች ወረተኛ ሆነው አደለም፡፡ ይልቁንም […]

አብዮታዊ ዴሞክራሲ ራስን በራስ የማስተዳደር መብት የነፈገው የአዲስ አበባ ነዋሪ (በ ሙሉጌታ ገዛኸኝ)

April 6, 2019 ምንጭ – ዘ-ሐበሻ በሀገራችን አንድነትን የሚያስተናግድ ብዝሃነት በመቀበል መደመሩ መልካም ሆኖ ካለንበት የፖለቲካ አወቃቀር ችግር እንዴት መላቀቅ እንደሚቻል ተስፋ የተጣለበት ቡራቡሬ ለውጥ እስከምን ድረስ ይዘልቃል ሲሉ በርካቶች ስጋታቸውን  ያንፀባርቃሉ፡፡ ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት የአብዮታዊ ዴሞክራሲ አስተሳሰብ ሲምታታበት የሚታየው ኢሕአዴግ ሀገሪቱን ከተቆጣጠረበት ጊዜ ጀምሮ ከሽንገላ ያለፈ ሀገራዊ አንድነት ሳያመጣ እንዲሁ የሕዝብን ህልውና አዘቅት […]

የዘገየ ፍርድ እንዳልተሰጠ ይቆጠራል – መስከረም አበራ

April 6, 2019 ምርጡ ሰው ጋሸ ስብሃት ገ/እግዚአብሄር መሞቱን የሰማሁ ዕለት ማለዳ በጣም አዝኜ ባዶ ቢሮ ውስጥ ብቻየን ተቀምጬ እያለ ትምህርት ቤት እያለ ከሚሰጠው ሪፈረንስ መፅሃፍ ውጭ ምንም አይነት መፅሃፍ አንብቦ እንደማያውቅ ሁሌ የሚነግረኝ የቢሮ ተጋሪ ባልደረባየ ገርበብ ያለውን ቢሮ በርግዶ ገባ፡፡ቀና ብየ አይቸው እሱ መሆኑን ሳዉቅ አይኔን ወደጠረቤዛው መለስኩ፡፡ያለወትሮየ እንደዘጋሁት አስተዋለ መሰኝ “አኩርፈሻል፤ ልክ […]

የራስን ጥፋት ለመሸሸግ ብሎ የኦነግን ስም በማጠልሸት ከተጠያቅነት ማምለጥ አይቻልም

By Zaggolenews. የዛጎል ዜናApril 6, 2019 (የኦነግ መግለጫ- መጋቢት 27 2011 ዓ.ም) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የድንበር ማስፋፋት እና ላልታወቃ ስዉር ዓላማ ቁጥራቸዉ ከመቶ በሚልቁ የክልሉ ልዩ ኀይል እና ከመንግስት ጦር የተቀነሱ ወታደሮችን ከከሚሴ የኦሮሞ ልዩ ዞን አስተዳደር ዕዉቅና ዉጪ በዳዌ ሐረዋ ወረዳ እና ርቄበምትባል ቦታ አሰማርተዉ በሰላማዊ ህዝብ ላይ በቄዬዉ ተኩስ ከፍተዉባቻዉ በሰዉ ህይወት […]

OLF politics, military splits

P https://youtu.be/gPeYJy9ROjo 6 April 2019 By Dawit Endeshaw The army of the Oromo Liberation Front (OLF) has officially separated from the party, OLF, which is based in Addis Ababa, The Reporter has learnt. In an official statement released by OLF’s army a.k.a. Waraana Bilisummaa Oromoo (WBO), the army said it no longer has any relationship with […]

ብሄረተኝነት ለኦሮሞ አይጠቅምም፣ ለማንም አይጠቅም ይላሉ አቶ ታከለ ኡማ – ግርማካሳ

April 6, 2019 source: https://mereja.com/amharic/v2/107120 አቶ ታከለ ኡማ በጋዜጠኛና አክቲቪስት እስክንድር ነጋ ከሚመራው የባለአደራ ምክር ቤት ጋር ለመነጋገር ቀጠሮ መያዙን ሰምቻለሁ። ይሄ መልካም ዜና ነው። መሰረታዊ የአዲስ አበባ ሕዝብ ጥያቄ ይዘው ከተነሱ ጋር የአዲሳ አበባ ከተማ አመራር ነን የሚሉ ማዳመጥና መስማት ከስራ ዘርፋቸው አንዱ ነው። እግርጠኛ ነኝ አቶ ታከለ ኡማ እነ እስክንድር ባቀረቡት ጥያቄዎች ላይ […]

የጥላቻ ንግግርን (hate speech) እና ሃሳብን የመግለጽ ነጻነት (freedom of speech) – የሕግ ክልከላ እና የሕግ ጥበቃ (ያሬድ ሀይለማርያም)

April 6, 2019 የጥላቻ ንግግርን (hate speech) እና ሃሳብን የመግለጽ ነጻነት (freedom of speech) – የሕግ ክልከላ እና የሕግ ጥበቃ  ያሬድ ሀይለማርያም የአለም አቀፉ የሲቪል እና የፖለቲካ መብቶች ድንጋጌ (The International Covenant on Civil and Political Rights) የጥላቻ ንግግርን በተመለከተ እንዲህ ይላል “any advocacy of national, racial or religious hatred that constitutes incitement to discrimination, […]