ቋንቋ ለብልሆች የመግባቢያ መሣሪያ፤ ለደናቁርት ግን ሕዝብ መከፋፈያ (በገ/ክርስቶስ ዓባይ)

April 4, 2019 በገ/ክርስቶስ ዓባይ ዓለማችን የአንድ ቁንቋ ብቻ ባለቤት እንደነበረች ታላቁ መጽሐፍ ቅዱስ ያስተምራል። ነገር ግን የባቢሎን ሀገር ሕዝቦች (የዛሬዋ ኢራቅ) በድንገት አንድ አጋጣሚ ተከሰተላቸው። ይኸውም በጭቃ ዳር ያነደዱት እሳት ጭቃውን ወደ ሸክላነት ለወጠውና አጠነከረው። ይህንን የተረዱት የባቢሎን ሕዝቦች ኑ ጡብ እንሥራ እና የአምላክን ሁኔታ እናውቅ ዘንድ ረዥም ግንብ ወደ ሰማይ እንገንባ በማለት ተመካከሩ። […]

ስለ ምንድን ነው የምንነጋገረው? (ከስመኘው ጎበና)

April 4, 2019 በሚያሳዝን ሁኔታ በተለይ ኢትዮጵያዊያን ውጭ አገር ለትምህርት ተልከው ተምረው በተለይም ለብዙ አመታት ውጭ አገር ኖረው ይህንንም ተከትሎ በተለይም በህግ በማሀበራዊ በአስተሳስብ ትምህርት ተምረውና ከመማርም ባሻገር ተዋልደው የኖሩ ለምሳሌ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳን እንደ ምሳሌ ማነሳት ቢፈቀድልኝና  https://www.youtube.com/watch?v=amVeXXoDhGg ላይ በአደረጉት ቃለ መጠይቅ አዲስ አበባ የኦሮሞ ዋና ከተማ ነች ሲሉ በእውነትም እኚህ ሰው ይህንን ያሀል […]

በአውሮፓ የኢትዮጵያዊያን መድረክ በወቅቱ የኢትዮጵያ ሁኔታ ላይ የሚመክር ጉባኤ

April 4, 2019 በአውሮፓ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ በያሉበት በአውሮፓ የኢትዮጵያዊያን መድረክ በወቅቱ የኢትዮጵያ ሁኔታ ላይ የሚመክር ጉባኤ ያዘገጀ ስለሆነ በቤልጂግና በመላ አውሮፓ ለሚገኙኢትዮጵያዊያን በጉባኤው እንዲሳተፉ እና ጥሪያችንንም ለሌሎች ኢትዮጵያውያን እንዲያስተላልፍልን በትህትና እንጠይቃለን፥ “የኢትዮጵያወቅታዊሁኔታ፣ችግሮችናተስፋዎች” ተናጋሪዎች፤ አምባሳደርግሩም ዓባይ ፣ በቤልጅየም፣ በሉክዘምበርግ እና በአውሮፓ ህብረት ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር አቶአበበ ቦጋለ፣ የአርበኖች ግንቦት ሰባት የአመራር አባል አቶገአስ አህመድ የአፋር ሰባዊ መብት ድርጅት ሊቀመንበር አቶያሬድ ኃ/ማሪያም ስብሰብ ለሰባዊ መብቶች በኢትጵያ ስራ እስኪያጅ ፓስተርጌታቸው ፈይሳ ቀን፤ 28 መጋቢት 2011 (06/04/2019) ቦታ፤ ብሩሴል፣ ቤልጂግ (Nekkersdal, Emile Bockstaellaan 107, 1020 Laken)  ሰዓት፤ ከ 13:00 ሰዓት  ጀምሮ  ለተጨማሪ መረጃ www.dildiy.info ይጐብኙ

ህወሓት ለሁለት መሰንጠቁ ምልክቱ ይህ ነው (ናትናኤል አስመላሽ)

April 4, 2019 ወደ አማርኛ ስንተሮጉመው ደብረፅዮን፣ የትግራይ ክልል ም/ፕሬዝዳንት አዳዲስ የስልጣን ተስፈኞች፣ ከውስጣችን ተመልምለው፣ እየተከፈላቸው አጀንዳዎች እየፈጠሩ፣ አንድነታችን ለመበታተን የሚንቀሳቀሱ ባዳዎች እንዳሉ አውቀን በርትተን ልንታገላቸው ይገባል። . ጌታቸው ረዳ፣ የህወሓት ማ/ኮ ወጣቱ ጥያቄ ሲያቀርብ መፍትሄ ከመሻት ይልቅ ሂድ ዓረና ያነሳው ጥያቄ ነው፣ ገንዘብ ተቀብለው ነው፣መንደርተኝነት ነው በማለት በአመራርነት ያለ ሰው፣ ለጥያቄው መልስ ላለመስጠት የሚያቀርበው […]

ጋዜጣዊ መግለጫ …. ለሮዶልፎ ግራዚያኒ መታሰቢያ ስላቋቋሙት የኢጣልያ ፍርድ ቤት ውሳኔ

April 4, 2019 አፊሌ በምትባል የኢጣልያ ከተማ የኢትዮጵያ ጨፍጫፊ በመባል ለሚታወቀው ፋሺሽቱ ለሮዶልፎ ግራዚያኒ ስለ ተቋቋመው መታሰቢያ ጉዳይ በሚመለከታቸው ተጠያቂ የከተማው ባለሥልጣኖች ላይ የሐገሩ ፍርድ ቤት እጅግ የሚያረካ፤ ፍትሐዊ ውሳኔ አስተላልፏል። ለዚህ አርኪ ውጤት በድርጅታችን ከተፈጸመው ጥረት በተጨማሪ በኢጣልያ የላዚዮ አውራጃ ገዥ፤ ለሲኞር ኒኮላ ዚንጋሬቲ፤ ለአውራጃው ምክር ቤትና ለአፊሌ ፍርድ ቤት ከፍ ያለ ምሥጋና ይገባቸዋል። […]

ቀጥታ ስርጭት ”አብራሪዎቹ ትክክለኛውን ቅደም ተከተል ተከትለዋል – ቢቢሲ /አማርኛ

ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ ለመብረር ከተነሳ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ የተከሰከሰውና የ157 ተሳፋሪዎች ህይወት የቀጠፈው ቦይንግ 737 ማክስ 8 ሞዴል አውሮፕላን የተከሰከሰበት ምክንያት የመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርት ይፋ ሆነ https://www.bbc.com/amharic/live/news-47810952 • አደጋው የደረሰበት ቦይንግ 737 የገጠመው ምን ነበር ? ”በአብራሪዎቻችን እንኮራለን” የኢትዮጵያ አየር መንገድ 3 Apr 2019 01:003 ጭምቅ ሃሳብ የኢቲ 302 የመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርት ”አብራሪዎቹ ትክክለኛውን […]

አብራሪዎች አውሮፕላኑን ለመቆጣጠር ቦይንግ ያስቀመጠውን ሂደት መከተላቸውን የአደጋው የምርመራ ውጤት አመለከተ

On Apr 4, 2019 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተከሰከሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን የመጀመሪያ ደረጃ የአደጋ ምርመራ ውጤት ሪፖርት በዛሬው እለት ይፋ ተደረገ።   የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የመጀመሪያ ደረጃ የአደጋ ሪፖርትን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ፥ ምርመራው ዓለም አቀፍ ሂደቶችን ተከትሎ መካሄዱን አንስተዋል።   በዚህም መሰረት አደጋው መድረሱን ተከትሎ በትራንስፖርት ሚኒስቴር ስር ያለ […]

Lawmaker: Ethiopian crash report will add to ‘grave’ questions for Boeing, FAA – Politico

Wed,03Apr transportation Lawmaker: Ethiopian crash report will add to ‘grave’ questions for Boeing, FAA By KATHRYN A. WOLFE, BRIANNA GURCIULLO, TANYA SNYDER and SAM MINTZ 04/03/2019 06:48 PM EDT Share on Facebook Share on Twitter The Ethiopian government’supcoming preliminary findings on the deadly crash of a 737 MAX 8 will add to questions about Boeing’s […]

Ethiopia to issue first Boeing investigation report on Thursday – Reuters.co.uk

nullSourceURL:https://uk.reuters.com/article/uk-ethiopia-airplane-software/ethiopia-to-issue-first-boeing-investigation-report-on-thursday-idUKKCN1RF0ZG?rpc=401& Ethiopia to issue first Boeing investigation report on Thursday | Reuters Discover Thomson Reuters Directory of sites Login Contact Support Business Markets World UK TV More Business NewsApril 3, 2019 / 5:26 AM / Updated 3 hours ago Ethiopia to issue first Boeing investigation report on Thursday Eric M. Johnson, Tim Hepher, Jason Neely […]