US , Ethiopian investigators tussle over Boeing 737 MAX crash probe

Safety experts have also tussled over the interpretation of certain data and their presentation in the report, according to people from both countries Andy Pasztor & Gabriele Steinhaus er | WSJ  Last Updated at April 2, 2019 01:39 IST American civil aviation and Boeing investigators search through the debris at the scene of the Ethiopian […]

የአዲስ አበባ ባለቤትነት ጉዳይ ህጋዊ አንድምታው ሲፈተሽ – ውብሸት ሙላት ለሪፖርተር

April 1, 2019 Source: https://voiceofgihon.com/2019/04/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%8B%B2%E1%88%B5-%E1%8A%A0%E1%89%A0%E1%89%A3-%E1%89%A3%E1%88%88%E1%89%A4%E1%89%B5%E1%8A%90%E1%89%B5-%E1%8C%89%E1%8B%B3%E1%8B%AD-%E1%88%85%E1%8C%8B%E1%8B%8A-%E1%8A%A0%E1%8A%95/ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አዲስ አበባን የሚመለከቱ አጀንዳዎች እየተበራከቱ መጥተዋል፡፡ የተቃዋሚም የገዥው ፓርቲም አጀንዳ ነው፡፡ በገዥው ፓርቲ ውስጥም አባል ድርጅቶች የተለያየ አቋም በመያዝ የአጀንዳው ተሳታፊ ናቸው፡፡ በፓርቲዎች ብቻ ሳይሆን ተጨማሪ ቡድኖችም እንዲሁ ያገባናል በማለት አደረጃጀት በመፍጠር መንቀሳቀስ ጀምረዋል፡፡ ከፓርቲና ከማኅበራዊ ቡድኖች አልፎም የአዲስ አበባና የፌዴራል መንግሥቱንም ትኩረት ስቧል፡፡ የዚህ ጽሑፍ ጭብጥም […]

የአዲስ አበባ ባለቤትነት ጉዳይ የህገ-መንግስቱ ወይስ የኢህአዴግ መዋቅር ችግር? (ዳንኤል መኮነን)

April 1, 2019 ህገ-መንግስቱን ማርቀቅ ከተጀመረበት እለት አንስቶ እስከ አሁን ባለው የኢትዮጲያ ፖለቲካ ታሪክ ውስጥ አጨቃጫቂ ከሆኑት ጉዳዮች አንዱና ዋነኛው የአዲስ አባባ ጉዳይ ነወ፡፡ ህውሃት መራሹ ኢህአዴግ ገና ወደ ስልጣን ከመጣበት እለት አንስቶ የአዲስ አባባን ጉዳይ እንደ time bomb ሊጠቀምበት እንደፈለገ የህገ-መንግስቱ አርቃቂ ጉባሄን የውይይት ቃለ ጉባሄና አሁን ላይ እየተፈጠረ ያለውን እሰጣ ገባ መመልከቱ ብቻ […]

ኢትዩ-ቴሌኮምና ቻይናዊያን ሾተላይ ሰላዬች! (ክፍል ሁለት) – ፀ/ት ፂዮን ዘማርያምና ሚሊዮን ዘአማኑኤል

March 31, 2019 የቻይና የቴሌኮም ካንፓኒ፤ዜድቲI ZTE Corporationና ሀዊ Huawei Technologies Co. Ltd. የቻይና ኮምኒስት ፓርቲ ንብረት የሆኑት ድርጅቶች ለህወሃት/IህAዲግ መንግስት የቴሌኮሚኒኬሽን Aገልግሎት ዘርፍን ውስጥ በመሰለልና የሃገሪቱን ምስጢርና የተቃዋሚ ፓርቲዎችን በስለላው መረባቸው በመቆጣጠር ከፍተኛ ጥቃት Aድርሰዋል፡፡ ——ቀጣዩን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ—- የኢትዩጵያ ገበሬዎች ትራክተር ከሚገዛ፣ ክላሸን ኮቨ በመቶ ሽህ ብር ይገዛል!!!   (ፀ/ት ፂዮን ዘማርያምና ሚሊዮን ዘአማኑኤል) […]

የኢትዩጵያ የመረጃና መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ (INSA) ቪላድሜር ፑቲንም ኬጂቢ ነበሩ Information Network Security Agency (INSA) – ( ፀ/ት ፂዮን ዘማርያምና ሚሊዮን ዘአማኑኤል )

April 1, 2019 Source: http://amharic.abbaymedia.info/archives/46575 ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY “ለተገፋ ሁሉ ፍርድ እንዳይታጣ፣ ድመት ሌሊት አይሂድ፣ አይጥም  ቀን አይምጣ፡፡” ኢሣት በኢትዮጵያ የፖለቲካ፣ኢኮኖሚና ማህበራዊ ጉዳዬች ያላሰለሰ የመረጃ ምንጭ በመሆን ድምፅ ለሌላቸው ድምፅ በመሆን ሲያገለግል አመታት አስቆጥሯል፡፡  ሆኖም ኢት-ኢኮኖሚ/ /ET-ECONOMY መጣጥፎች ከአገር ውስጥ የምጣኔ ኃብት ሙያተኞች በተለያዩ ድረ-ገፆች ማለትም በሳተናው፣ አባይ፣ ዘሃበሻ፣ ኢትዮጵያ ኤክስፕሎለር፣ አትዮሚዲያ ወዘተ ድረገፆች ለብዙ […]

‹‹ጎንደር ሲነካ ወልድያን ያመዋል፤ ራያ ሲነካ ጎጃምን ያመዋልና ስለሰላም ቅድሚያ ሰጥታችሁ ብትሰሩ፡፡›› የወልድያ ከተማ ተወያዮች

April 1, 2019 ዶክተር አምባቸው መኮንን ወደ ርዕሰ መስተዳድርነት ከመጡ በኋላ በክልሉ የተለያዩ ቦታዎች በመዘዋወር ከህዝብ ጋር እየተወያዩ ነው፡፡ በዛሬው የወልድያ ከተማ ውይይት የመክፈቻ ንግግራቸው ‹‹የዚህ ውይይት ዓላማ የምታነሷቸውን ጥያቄዎች መፍታት እና ቃል መግባት ሳይሆን ሃሳባችሁን ተቀብለን ለቀጣይ ስራችን በግብዓትነት መጠቀም ነው›› ብለዋል ርዕሰ መስተዳድሩ፡፡ ከሰሜን ወሎ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች በውይይቱ የተሳተፉ የህዝብ ተወካዮች ሃገራዊ፣ […]

መጪው የኢትዮጵያ አገር አቀፍ እና የወረዳ ምክር ቤት ምርጫ ማስተላለፍ እና የሽግግር መንግስት ማቋቋም ሃሳብ ለማቅረብ

April 1, 2019 Ghion/March 22, 2019 Ghion2008@gmail.com አገራችን አሁን ያለችበት ወቅት አገር አቀፍ ሆነ የወረዳ ምክር ቤት ምርጫ ማካሄድ አገሪቱን ለከፋ አደጋ መጋበዝ ነው:: የሚቀጥለውን አገር አቀፍ ምርጫ እንዲተላለፍ በማድረግ የሽግግር መንግስት ማቋቋም መፍትሄ ሊሆን ይችላል የሚል እምነት አለኝ:: ምርጫው የሚተላለፍ ከሆነ ገዢው ፖርቲ ፖርላማውን መበተን እና የሽግግር መንግስት እንዲመሰረት እና ስልጣን ለማጋራት ሥራ ቢጀምር:: […]

መረጃ ሳይኖረን የማንንም ስም አላጠፋንም፦ ትርጉም በአብርሃም ዓለሙ (ዶ/ር)

April 1, 2019 በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የተደረገ የጨፌ ኦሮሚያ የእርቅ ህዝባዊ ሸንጎ (አቶ ለማ መገርሳ ከጉባኤው ተሳታፊዎች ለተነሱ ጥያቄዎች የሰጧቸው መልሶች) መረጃ ሳይኖረን የማንንም ስም አላጠፋንም ፡ ማንንም ያለስራው አልወነጀልንም! እዚህ ገጽ ላይ ለሚወጡ ጽሁፎችና መረጃዎች ማስረጃ አለን! ለማ መገርሳ በትክክል አጭበርብሮናል ፡ ያለፈውን ስህተት ከማመንና ይቅርታ ከመጠየቅ ይልቅ አሁንም እመኑኝ በማለት ለድጋሜ ማጭበርበር […]

ኢትዮጵያን ማዳንና ማሳደግ ቀላል ነዉ፤ የሰላም ራዕይ ከፈጠርን (በቀለ ገሠሠ (ዶ/ር))

March 31, 2019 በቀለ ገሠሠ (ዶ/ር) መጋቢት ፳፻፻፲፩ ዓ/ም መንደርደሪያ፤ ዋና ዋና ችግሮቻችንን ጠንቅቀን እናቃለን ወይ? አይመስለኝም። የዛሬዉ ጥያቄ ቅድሚያ የቅንጦት ነዉ ወይስ የመኖር? እኔ የመኖር ይመስለኛል። የሚያዋጣንን ትግል እያካሄድን ነዉ ያለነዉ ወይ? አይመስለኝም። ችግር ፈጣሪዎች ከሆን የሕዝቦቻችን ጉዳት አይባባስም ወይ? ካለጥርጥር። የዉድ አገራችንን ሉዓላዊነት ማስጠበቅ እንችላለን ወይ? ካለጥርጥር። የሕዝባችንን ደህንነት ማስጠበቅ እንችላለን ወይ? ካለጥርጥር። […]

የአዲስ አበባ ባለ-አደራ ምክር ቤት/ባልደራስ / ጋዜጣዊ መግለጫ ጠራ።

April 1, 2019s ለሁሉም የሚዲያ አካላት በድጋሚ ጥሪ ቀረበ _ የአዲስ አበባ ባለ-አደራ ምክር ቤት (ባልደራስ) ከነገ ወዲያ እሮብ መጋቢት 25/ ቀን 2011 ዓም ከጠዋቱ 4:30 አራት ኪሎ አካባቢ ቱሪስት ሆቴል ዝቅ ብሎ በሚገኘዉ የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ቢሮ ጋዜጣዊ መግለጫ እንዲሰጥ ም/ቤቱ ወሰነ፡፡ ያለፈው ቅዳሜ በራስ ሆቴል የነበረው ዝግጅት በፖሊስ ሃይሎች መስተጓጎሉ ይታወቃል፡፡ የአዲስ አበባ […]