One year on, tough times loom for Ethiopia’s Abiy Ahmed – Daily Mail

By Afp Published: 00:17 EDT, 31 March 2019 e-mail 39 +1 Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed took office following the resignation of his predecessor Hailemariam Desalegn, after more than two years of anti-government protests In his first speech as Ethiopian prime minister last April, Abiy Ahmed called for an end to the repressive, exclusionary governance […]
Ethiopia’s presidential press pledge: Has Abiy kept his promises? -Al Jazeera
A look at the Ethiopian media, one year into the Abiy Ahmed era. 31 Mar 2019 13:13 GMT It’s been one year since East Africa’s most populous country – Ethiopia – experienced a political transformation; a change in leadership, after years of social unrest and demonstrations. Prime Minister Hailemariam Desalegn unexpectedly resigned, leading to the […]
አበበ ገላው እንደ የ ቪ ኦ ኤው ሄኖክ ሰማእግዚአብሔር! ቆቤን አንስቼ ለኢሳቶቹ ለምናላቸው፤ ለኤርምያስ እና ለሃብታሙ እጅ እነሳለሁ!

አበበ ገላው እንደ የ ቪ ኦ ኤው ሄኖክ ሰማእግዚአብሔር! ቆቤን አንስቼ ለኢሳቶቹ ለምናላቸው፤ ለኤርምያስ እና ለሃብታሙ እጅ እነሳለሁ! ጌታቸው ረዳ (ኢትዮ ሰማይ) የኢትዮ-ሰማይ ተከታታዮች እንደምታስታውሱት ‘ኢሳትን’ ስቃወም እንደነበር የምታውቁት ነው። የተቃወምኩባቸውንም ምክንያቶች በርከት ያሉ በብዙ ምክንያቶች አስደግፌ ነው። ዛሬ፤ ዛሬ በቅርቡ ኤርምያስ ለገሰ፥ ሃብታሙ አያሌው፤ ምናላቸው ስማቸው፥ ተወልደ በየነ (ተቦርነ) እና እየሩሳሌም ተ/ክለጻድቅ እና የአውሮጳው […]
የእስክንድር ነጋ ስሕተት፤ እውነት የጎደለው “የምሁራኑ” ደብዳቤ እና “የጋዜጠኞች” የአድማ ፖለቲካ፡፡
By Admin on March 31, 2019 Source – Borkena ከጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ፤ (03/28/2019) 19/07/ 2011 የመጀመርያው ክፍል፤ “….ሳታሸንፍ አሁን አደራ – ባለአደራ እንደሚባለው ዓይነት ጨዋታ የምትጫወት ከሆነ ግን ግልጽ የሆነ ጦርነት ውስጥ እንገባለን ማለት ነው። ይህ መታወቅ አለበት። ምክንያቱም፤ ለምሳሌ አዲስ አበባ ውስጥ የሆነ ሺ ሰው ሰብስቦ ባለአደራ ካለ፤ ኦሮምያም፤ በቃ ይህ ኦዲዲ የሚባል የእኛ […]
የሃይማኖትና የምግባር ሕጸጽ ያለበት ‘አባ’ ቃለ ጽድቅ: ከውጭ ጉዳይ ሓላፊነት ተወገደ፤ የዳግም ምደባ ውሳኔው ይጤን፤ ቅድሚያ እርምት ይውሰድ!

ሐራ ዘተዋሕዶ March 31, 2019 t ፓትርያርኩም ኾኑ የበላይ ሓላፊው፣ለቋሚ ሲኖዶሱ ያቀረቡት ምክንያት ጥልቀት ይጎድለዋል፤ “ያለፈቃድ የውጭ ጉዞ ማድረግ እና አለመታዘዝ” በማለት ብቻ ነው ለቋሚ ሲኖዶሱ ያስረዱት፤ በውጭ ግንኙነት ሥራ የፈጸመውን ሻጥር በዝርዝር ማቅረብ እየቻሉ አላቀረቡም፤ በደፈና ነው፤ “በአለመግባባት” በሚል ውሳኔ ብቻ ታልፎ፣በጠቅላይ ጽ/ቤቱ ሌላ ምደባ እንዲሰጠው ተወሰነ፤ ከፈጸመው ደባ፣የመናፍቅነት ዝንባሌውና ምግባረ ቢስነቱ አኳያ ከዳግም […]
አዲስ አበባ የጽንፈኝነት ሒሳብ ማወራረጃ መሆን የለባትም

March 31, 2019 ሪፖርተር ጋዜጣ በዛሬ እትሙ ” አዲስ አበባ የጽንፈኝነት ሒሳብ ማወራረጃ መሆን የለባትም ” በሚል የፃፈውን ርእሰ አንቀፅ ከወቅታዊ አጀንዳነቱ አንፃር እንዳለ አቅርበነዋል ። የአዲስ አበባ ጉዳይ ያገባኛል የሚል ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ጥያቄ የማንሳትም ሆነ የመፍትሔ ሐሳብ የማቅረብ መብት አለው፡፡ በአዲስ አበባ ጉዳይ የሚደረግ ንግግርም ሆነ ውይይት፣ ክርክርም ሆነ ድርድር ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ መሆን ይኖርበታል፡፡ […]
የአንድ ዓመት የለውጥ ጉዞ፤ ከየት ወዴት? ( አዲስ አድማስ )

March 31, 2019 አዲስ አድማስ ቃለ ምልልስ – የአንድ ዓመት የለውጥ ጉዞ፤ ከየት ወዴት? · አዲስ አበባ የብሔርተኞች የሽኩቻ ማዕከል ሆናለች · ያልተገደበ ዲሞክራሲን የመሸከም ባህል የለንም ባለፈው ሳምንት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አዘጋጅነት በተካሄደው የአንድ አመት የለውጥ ጉዞ ግምገማ ላይ ሃሳባቸውን ከሰነዘሩ በርካታ ምሁራንና የፖለቲካ ተንታኞች መካከል ወጣቱ ፖለቲከኛና አክቲቪስት ዮናታን ተስፋዬ ይገኝበታል፡፡ የአዲስ አድማስ […]
አፍሪካውያን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተከፈተበትን የሚዲያ ዘመቻ እየመከቱ ነው

March 31, 2019 Reporter Amharic የሲኤንኤን ዘገባ እንዲስተካከል ግፊት አድርገዋል የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ኩባንያ ካስተናገደው አስከፊ አደጋ ጀርባ አውሮፕላን አምራቹ የአሜሪካ ቦይንግ ኩባንያ ላይ ጫናዎች ተበራክተዋል፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነው ቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን 157 መንገደኞችንና የበረራ ሠራተኞችን አሳፍሮ ወደ ኬንያ በመጓዝ ላይ ሳለ ባጋጠመው አደጋ መከስከሱን ተከትሎ፣ ቦይንግ ኩባንያ በርካታ ጥያቄዎች […]
“ምርጥ ዘር ላይ መመራመር ሲያቅታቸው ሰውን በዘር ያባላሉ!!!” (መጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ)

March 30, 2019 “ምርጥ ዘር ላይ መመራመር ሲያቅታቸው ሰውን በዘር ያባላሉ!!!” መጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ በቀደዱልን መፍሰስ የለብንም። እኛ ውሃ አይደለንም። እኛ ሰዎች ነን፤ ልባዊነት (አዋቂነት) በውስጣችን መኖር አለበት። አዋቂነት ማለት ፊዚክስ፣ ኬሚስትሪ ባዮሎጂ ወይም አቋቋም፣ ድጓ፣ ቁርዓን መማር ማለት አይደለም። ይሄ ይሄ ከላይ የሚጨመር ነው። ምክንያቱም አንዳንድ ጊዜ ማንበብ ያቋረጡ ሰዎች ንግግር የሚያልቅባቸው የተቀባው […]
የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክርቤት፤ ወደ ኢትዮጵያ ባለአደራ ምክርቤት ይደግ (ከተክሌ – ቶሮንቶ)

March 31, 2019 የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክርቤት፤ ወደኢትዮጵያ ባለአደራ ምክርቤት ይደግ |ከተክሌ – ቶሮንቶ ኢትዮጵያ ነገ 1- አብይና ጓደኞቹ፤ የዛሬ አንድ አመት ከአዘቅት አውጥተውናል፡፡ አሁንም ከአብይ የተሻለ አሻጋሪ ማግኘት ይከብዳል፡፡ አብይን፤ ስልጣን ከያዘ ጀምሮ ለሰራልን ነገር ሁሉ አመስግነን አንዘልቀውም፡፡ ያመልካም ስራው ግን ወደመቀመቅ እንዲከተን አይፈቅድለትም፡፡ አንደኛ፤ አብይ ኢህአዴግ ነው፡፡ ሁለተኛ፤ አብይን ጊዜ እንስጠው ብለን፤ ወዲህም […]
