ቃለ ምልልስ “አዲስ አበባ የመላው ኢትዮጵያ ህዝብና የነዋሪዎቿ ናት” – ናፍቆት ዮሴፍ

Sunday, 17 March 2019  • ከጠባብነት ካልወጣን እንደ አገር አንቀጥልም                  • አዲስ አበባ ስንል አስተሳሰቧን…መንፈሷን—መቻቻሏን…ማለታችን ነው           ተወልደው ያደጉት አዲስ አበባ መሀል መርካቶ ነው፡፡ ከአገር የወጡት እ.ኤ.አ በ1996 ዓ.ም ከአለማያ ዩኒቨርሲቲ ብላቴ ማሰልጠኛ በገቡበት አጋጣሚ ነበር፡፡ መጀመሪያ ወደ ኬንያ፣ ከዚያም ወደ አሜሪካ ተሻገሩ፡፡ በህክምና ሙያ የተመረቁት ክሊኒካል ፕሮፌሰር ዶ/ር መኮንን ብሩ፤ በዩኒቨርሲቲ ኦፍ ቴክሳስና በሌሎችም […]

በዘረኝነት፣ በጥላቻና በመንጋ እየተናጠች ያለች ሀገር – (ከአብዱራህማን አህመዲን፤ የቀድሞ የፓርላማ አባል)

ዛሬ ሀገራችን “መስቀለኛ መንገድ ላይ ነው ያለቺው” የሚለውን ሃሳብ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ተደጋግሞ ሲነገር እሰማለሁ፡፡ በአባባሉ እኔም እስማማለሁ፡፡ እናም፤ ፋታ ወስደን፣ አውጥተን አውርደን፣ አመዛዝነን ቀጣዩን ጉዞ ካልጀመርን ልንወጣው የማንችለው አዘቅት ውስጥ የመዘፈቅ እጣ ፋንታ በእጃችን ላይ ነው። መደማመጥ ከቻልን እጣ ፋንታችን የተቃና እንዲሆን ማድረግ እንችላለን፡፡ በመጣንበት መንገድ የምንቀጥል ከሆነ ግን ሀገራችንንም ራሳችንንም አጥፍተን፣ ከወራት በኋላ […]

ቃለ ምልልስ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው – በወቅታዊ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ

በአለማየሁ አንበሴ የተጣፈ  • የትግራይና አማራ ህዝቦች ወደ ግጭት እንዲገቡ ማድረግ የለየለት እብደት ነው            • በቴሌቶኑ ኢትዮጵያዊ ፍቅርንና አንድነትን የሚያጎላ ድጋፍ ተደርጓል            • አዴፓ እና ኦዴፓ ሆድና ጀርባ ሆነዋል የሚባለው ምኞት ነው               ከ10 ዓመት በላይ የአማራ ክልላዊ መንግስትን ያስተዳደሩትና ከለውጡ መሪዎች አንዱ የነበሩት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው፤ባለፈው የካቲት ወር መጨረሻ ላይ በፈቃዳቸው ሥልጣናቸውን መልቀቃቸው […]

እውን ሱማሌ ነው ኦሮሞን ያፈናቀለው? የኦሮሞ ፖለቲካ ድራማ (ሰርፀ ደስታ)

March 23,2019 ዋና ጉዳዮች ኦሮሞ ከሱማሌ አዋሳኝ የተፈናቀለባቸው ሸፍጥ የኦሮሞ ፖለቲካ የኢትዮጵያ አልሸባብ ወይም ቦኮሀራምን እየወለደ እንደሆነ ቢታሰብበት እስክንድርና የጀዋሩ ቄሮ ቡድን ለንፅፅር፡፡ አሁን ለመጣውና እነ አብይ እያበላሹት ላሉት ለውጥ መምጣት ከእስክንድር በላይ መስዋዕትነትን የከፈለና የወያኔን አስከፊነት ዓለም ሁሉ ሁሉ እንደያውቀው ያደረገ በግልም በቡድንም መጥቀስ አይቻለም፡፡ እስክንድር ግን ግለሰብ ነው፡፡ ከታች ዓለም ምን ይል እንደነበር […]

ኦዴፓ የዘረጋው አመራር መዋቅር በአዲስ አበባ!

March 23, 2019 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ ካሉት 58 የቢሮ ሃላፊወች፡ የኤጀንሲ ዳይሬክተሮችና ኮሚሽነሮች መካከል 31 ኦሮሞወች 7 አማሮች 11 ደቡብ 9 ትግራይ ናቸው፡፡ 1- ኢ/ር ታከለ ኡማ አዲስ አባበ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ – ኦሮሞ 2- ኢ/ር እንዳወቅ አብቴ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የማህበራዊ ዘርፍ ክላስተር አስተባባሪና የንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ኃላፊ አማራ 3- ዶ/ር […]

Colonisers extend influence by giving back war spoils – BizNews

March 23, 2019 Colonisers extend influence by giving back war spoils –BizNews 22nd March 2019 by Chris Bateman CAPE TOWN — Throughout the ages, symbolism has had an immensely powerful influence on politics and society – especially when an object or item embodies a widespread set of values and beliefs. So it is that the return […]

ዓቢይ ቅድምና አሁን (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም)

March 23, 2019 ዓቢይ ቅድምና አሁን ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም ያልተረጋጋው የለውጥ አስተዳደር በሚጫወተው ጅዋጅዌ እኛንም እያወዛወዘን ነው፤ እኔን ያለጥርጥር አወዛውዞኛል፤ ጅዋጅዌ አልወድም፤ ሃይማኖትን፣ እምነትን፣ መለዋወጥ የብስለት ምልክት አይደለም፤ ዛሬ አንድ መልክ፣ ነገ አንድ መልክ፣ ተነገ ወዲያ ደግሞ የማያስተመምን መሆን እንኳን ለአገርና ለሕዝብ ለቤተሰብም አይጠቅምም፤ ይህንን በመገንዘብ የኢትዮጵያን ሕዝብ የጊዜውን ሁኔታ በጥልቀት አሰብሁበት፤ ከጅዋጅዌው ጨዋታም ለመውጣትና […]

እኔ ኦሮምኛ ተናጋሪ ነኝ፤ የላቲን ፊደል የኛ እንዳልሆነና የመጣበትንም ዓላማ ጠንቅቄ አውቃለሁ!!! (ኢንጅነር ዘለቀ ረዲ)

March 23, 2019 እኔ ኦሮምኛ ተናጋሪ ነኝ፤  የላቲን ፊደል የኛ እንዳልሆነና  የመጣበትንም ዓላማ ጠንቅቄ አውቃለሁ!!! ኢንጅነር ዘለቀ ረዲ አዲስ ዘመን/ ዳንኤል ወልደኪዳን የትውልድ አካባቢያቸው ጅማ ዞን ጋሌ ቡሳሴ ትባላለች፤ አንደኛ ደረጃን እዛው ተምረዋል። ወደ ጅማ ከተማ አቅንተው ሁለተኛ ደረጃን ከተማሩ በኋላ፤ ከጅማ መምህራን ማሠልጠኛ ተቋም በመምህርነት ሙያ፣ ከጅማ ዩኒቨርሲቲ በሲቪል በምህንድስና ሙያ፣ ከኒውጀኔሬሽን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ […]

ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በለንደን – አዲስ አበባ ለሁሉም! ሁሉም… ለአዲስ አበባ!!!

March 23, 2019 ሰበር መረጃ ከለንደን ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በለንደን –  አዲስ አበባ ለሁሉም ሁሉም ለአዲስ አበባ!!!ናትናኤል መኮንን በለንደን የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በአዲስ አበባ ጉዳይ የአዲስ አበባ ልጅች ታላቁ እስክንድር ነጋን በመደገፍ ሰላማዊ ሰልፍ በማድረግ ላይ ናቸው:: ነገ እስክንድር ነጋ በቃሊቲ የሚገኘው መድህን ዲኮር አዳራሽ የአዲስ አበባን ልጆች ህዝባዊ ስብሰባ ጠርቷል:: ነገ ስምንት ሰአት […]

“ገጄራ :ሜንጫና ሽመል ይዞ የሚትገለገልን መንጋ በሀሳብ እና በብእሩ ብቻ ያንቀጠቀጠ ጀግና!!!” (ቬሮኒካ መላኩ)

March 23, 2019 “ገጄራ :ሜንጫና ሽመል ይዞ  የሚትገለገልን መንጋ በሀሳብ እና በብእሩ ብቻ ያንቀጠቀጠ ጀግና!!!” ቬሮኒካ መላኩ እስክንድር ነጋ  የአዲስአበባ ህዝብ ባልሰለጠኑና የከተማ ስነልቡና መጋኛ በሆነባቸው ባርባሪያንስ  ተስፋው በጨለመበት ወቅት እንደ  ታላቁ ኮንፊዩሸስ፤ “ሁሌ ስለ ጨለማ ከማውራት አንዲት ሻማ ማብራት ይበልጣል” በማለት የአዲስ አበባን ህዝብ ያነቃነቀ ኬኛዎችን ደሞ ያርበደበዴ እናቱ የወለደችው ነብር ነው ። . […]