ይህን ዩኒቨርስቲና እነዚህን መምህራን ይዘን ነው ሀገራችንን የምናሳድገው! (ይሄይስ አእምሮ)

March 10, 2019 ይህን ዩኒቨርስቲና እነዚህን መምህራን ይዘን ነው ሀገራችንን የምናሳድገው! ይሄይስ አእምሮ ፖለቲካው እየተበለሻሸብን በሚሄድበት በአሁኑ ወቅት ወደ መንግሥት እያንጋጠጥን “ፍትህ፣ ፍትህ፣ የፍትህ ያለህ!” እንላለን – በየቀኑ፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲና በሌሎች ብዙ የግልና የመንግሥት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ የሚሠራው ወንጀልና በተማሪዎች በተለይም በሴት ተማሪዎች የሚፈጸመው በደል ግን እጅግ የሚዘገንን እየሆነ ቀጥሏል፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ […]

መንግሥት ያረቀቀው የጦር መሣሪያ ቁጥጥር አዋጅ ፖለቲካዊ ፋይዳ

ፖለቲካ መንግሥት ያረቀቀው የጦር መሣሪያ ቁጥጥር አዋጅ ፖለቲካዊ ፋይዳ 10 March 2019 ዮሐንስ አንበርብር ዓለም አቀፉ የኢኮኖሚና የሰላም ኢንስቲትዩት እ.ኤ.አ. በ2018 ይፋ ባደረገው ዓለም አቀፍ የሰላም ኢንዴክስ መረጃ መሠረት፣ የሰላም ሁኔታቸውን በመተንተን ከተመዘኑ 163 አገሮች መካከል ኢትዮጵያ 139ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች። በዚሁ መረጃ መሠረት የኢትዮጵያ የሰላም ሁኔታ ከሰሃራ በታች ከሚገኙ 44 የአፍሪካ አገሮች ሲመዘን ደግሞ […]

ውይይት፦ የኢህአዴግ ውህደት ይሳካልን?

March 10, 2019 Source: https://www.dw.com/am?maca=amh-podcast_amh_diskussionsforum-8741-xml-mrsshttp://radio-download.dw.com/Events/dwelle/dira/mp3/amh/AEEE289D_2.mp3 ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከሰሞኑ በጽህፈት ቤታቸው በነበረ ስብሰባ ላይ ኢህአዴግ አንድ ሀገራዊ ፓርቲነት በቅርቡ እንደሚቀየር አሳውቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከዚህ በተጨማሪ የሶማሌ፣ አፋር፣ ጋምቤላ፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ እና ሀረሪ ክልል ገዢ ፓርቲዎች አዲስ በሚመሰረተው ውህድ ፓርቲ ውስጥ እንደሚካተቱ ገልጸዋል።

የኢፌዴሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ ማጋቢት 2 ቀን 2011 ዓ.ም ብሄራዊ የሃዘን ቀን እንዲሆን አወጀ

March 10, 2019 Source: https://fanabc.com/2019/03/%E1%8B%A8%E1%8A%A2%E1%8D%8C%E1%8B%B4%E1%88%AA-%E1%88%85%E1%8B%9D%E1%89%A5-%E1%89%B0%E1%8B%88%E1%8A%AB%E1%8B%AE%E1%89%BD-%E1%88%9D%E1%8A%AD%E1%88%AD-%E1%89%A4%E1%89%B5-%E1%8A%90%E1%8C%88-%E1%88%9B/ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ ማጋቢት 2 ቀን 2011 ዓ.ም ብሄራዊ የሃዘን ቀን እንዲሆን አወጀ፡፡ በዚሁ መሰረት የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ በመላው ሀገሪቱ፣ በውጭ ሀገር በሚገኙ የኢትዮጵያ አምባሲዎችና ቆንሰላ ጽህፈጽ ቤቶች እንዲሁም በኢትዮጵያ መርከቦች ላይ ዝቅ ብሎ ይውለበለባል፡፡ ምክር ቤቱ ብሄራዊ የሀዘን ቀኑን ያወጀው […]

የአዲስ አበባ ባለቤትነት ጥያቄ በሕግ መነጽር ሲታይ – ባይሳ ዋቅ-ወያ

March 8, 2019 ሰሞኑን በተለያዩ መድረኮች የአዲስ አበባን ባለቤትነት በተመለከተ ዜጎች በጎራ ተከፋፍለው ዱላ ቀረሽ የቃላት ጥይቶች ሲለዋወጡ ተስተውሏል። ክርክሩና እንካ ስላንቲያው በመደማመጥና በመከባበር ወይም ከእርስ በርስ ለመማማር፣ ቀድሞ ያልተረዱትን ሃቆች አሁን ተገንዝቦ አቋም ለመቀየር ሳይሆን፣ “የኔ አቋም ብቻ ትክክል ነው” በሚል መሪህ ላይ የተመሠረተ በመሆኑ፣ ይህን ጽንፍ የያዘውን ክርክር፣ ጽንፈኞቹ መሰረት አድርገው የሚከራከሩበትን ”ታሪካዊ […]

ለኢትዮጲያ ና ለህዝቧ የሚበጀው ነገር (ክፍል ፪) ከሙሉቀን ገበየው

March 9, 2019 Posted by: ዘ-ሐበሻ ክፍል ፩ ፅሁፌ 27  አምታት አስክፊውን አገዛዝ በህዝቡ ሰላማዊ ትግል  መዳራሻ ላይ የአገዛዙ “የለውጥ ፈላጊ” ወገኖች የመንግስትነት መንበር መያዛቸውና፤ ማንንም በተቃዋሚ ጎራ የተሰለፈውን ወይም የህዝብ ድርጅቶችን ሳይጨምሩ የሽግግሩን ሂደት እንምራልን ብለው  ለህዝቡ ትልቅ አዲስ  ስርአት እንደሚመጣ ተስፋ ሰጥተውና  የህዝብ ድጋፍ አግኝተው፤  በለውጥ ግዜ የሚደርጉ የመጀምርያ የህዝብን ብሶትና ስሜት የሚያስተነፍሱ […]

የአዲስ አበባን ጉዳይ አስመልክቶ የተሰበሰበው ነዋሪ የአቋም መግለጫ አወጣ ።

March 10,2019 https://youtu.be/_xiu1zTihDc https://youtu.be/uHgoeHYesxo ለተሰብሳቢው በጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ አማካኝነት ተነብቦ በድጋፍ የፀደቀ የአቋም መግለጫ 1) አዲስ አበባ የነዋሪዎቿ እና የኢትዮጵያ እንጅ ማንኛውም ክልል ልዩ ጥቅም ሊጭንበት የማይችል ከተማ ነች 2) የአዲስ አበባ ወሰን፣ በከተሞች የሚደረጉ ሰፈራዎች ላይ በምርጫ የተመረጠ አስተዳደር እስኪኖር ድረስ ምንም አይነት እንቅስቃሴ እንዳይደረግ 3) የአዲስ አበባ ሕዝብ በሚቀጥለው ምርጫ ልዩ ጥቅም ለሚል […]

ብአዴን(አዴፓ) ለሌላ ዙር መከራ አሳልፎ እየሰጠን ነው፡፡አዲሶቹ ተረኞች በሁለት እግራቸው ሳይቆሙ በፊት መላ ሊባል ይገባል

March 10, 2019 በመከላከያ ውስጥ ብሔርን ለማመጣጠን ታስቦ በተካሄደው አዲሱ ወታደራዊ ሪፎርም የተገኙ ውጤቶቹ በአጭሩ ሲዳሰሱ። የመከላከያ አራቱ ዕዞች:- 1. ሰሜን ዕዝ:- አዛዥ—- ሜ/ጄ ጌታቸው ጉዲና (ኦሮሞ) ምክትል—- ብ/ጄ አማረ ደብሩ (አማራ) ሎጅስቲክ—– ብ/ጄ ከድር አራርሳ (ኦሮሞ) አስተዳደር—— ብ/ጄ ገ/እግዚአብሔር በየነ (ትግራይ) 2. ምዕራብ ዕዝ:- አዛዥ—- ሜ/ጄ አስራት ዲኔሮ (ደቡብ) ምክትል—- ብ/ጄ አሰፋ ቸኮል (አገው) […]

የአፍ መፍቻ ቋንቋ ሲዘከር

3 March 2019 ታደሰ ገብረማርያም የአፍ መፍቻ ቋንቋ ለዕርቅና ለሰላም ግንባታ፣ ለዘላቂ ልማት ዕገዛና ለመሠረተ ትምህርት ውጤታማነት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ይገልጻል፡፡ ዩኔስኮ ይህንን ያስታወቀው 20ኛውን ዓለም አቀፍ የአፍ መፍቻ ቋንቋ ቀን አስመልክቶ ለአባል አገሮች ባስተላለፈው መልዕክት ነው፡፡ የአፍ መፍቻ ቋንቋ ቀንን አስመልክቶ በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዴሚ በተዘጋጀው ሥነ ሥርዓት […]

የአማራና የትግራይ ክልል መንግሥታት በመካከላቸው ለጠፋው ሰላም በተጠያቂነት ተወነጃጀሉ

10 March 2019 ዮሐንስ አንበርብር ሰሞኑን መደበኛ ስብሰባውን ያካሄደው የአማራ ክልል ምክር ቤት በአማራና በትግራይ ወንድማማች ሕዝቦች መካከል ልዩነት እንዲፈጠርና ወደ ጦርነት እንዲገቡ ለማድረግ የፀብ አጫሪነት ተግባር በትግራይ ክልል እየተፈጸመበት መሆኑን ሲገልጽ፣ የትግራይ ክልል በበኩሉ የተሰነዘረበትን ወቀሳ በማስተባበል የጦርነት አታሞ እየተጎሰመ ያለው በእሱ ወገን እንዳልሆነ ባወጣው መግለጫ ገልጿል። የአማራ ክልል ምክር ቤት ጉባዔን አስመልክቶ ረቡዕ […]