በርኖስና ባና -የመንዝ ባህላዊ ልብስ

ነዋሪነቷን አዲስ አበባ ያደረገችው ሠላማዊት ገብሬ የበርኖስ ሥራን ከአባቷ እንደተማረች ትናገራለች። አባቷ ከዓመታት በፊት በርኖስ በማሠራት ወደ አዲስ አበባ እያስመጡ ይሸጡ ነበር። መርካቶ መንዝ በረንዳ ወይንም 4ኛ ፖሊስ ጣቢያ የሚባለው አካባቢም መሸጫ ሱቅ ነበራቸው። በዚህ ወቅት ነው ሠላማዊት ስለበርኖስ ብዙ ነገሮችን የተማረችው። በርኖስ የሚሠራው ከበግ ጸጉር ቢሆንም ሁሉም የበግ ጸጉር ግን ለበርኖስ ሥራ አያገለግልም ትላለች። […]
አጼ ምኒልክና የሐረርጌ ጦርነት!!! (ጳውሎስ ኞኞ )

2019-12-28 አጼ ምኒልክና የሐረርጌ ጦርነት!!! ጳውሎስ ኞኞ ሳሚ * የጨለንቆ ጦርነት እውነታው እሄ ነው፤ በተረት ያበዱ ጽንፈኞች ታሪክን ለውጠው ቢያወሩም ታሪክ ታሪክነቱን አይቀይርም!!! — “…እነዚህ ሐበሾች ሰፊ ግዛት አላቸው። ከቀይ ባህር ዳርቻ ከምፅዋ፣ ከሱአኪንና ከአርቂቆ ተነስቶ ግዛታቸው እስከ ሞቃዲሾና ሶፋላ ይደርሳል። በምዕራብ በኩል ግዛታቸው የሚዋሰነው ከኑባውያንና ከሌሎች ሕዝቦች ጋር ነው።….” አልፎንሶ አልቡ ከርክ 1503 ዓ.ም “…የሐበሾች […]
የሙስሊሙ ማህበረሰብ ጨዋነት የተሞላው ድፍረት!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

2019-12-28 የሙስሊሙ ማህበረሰብ ጨዋነት የተሞላው ድፍረት!!! ያሬድ ሀይለማርያም የኢትዮጵያ ሙስሊም ማህበረሰብ ለመብቱ በጋራ ያለ ምንም ፍርሃት የመቆም ልምምዱን እና መንፈሳዊ ጥንካሬውን ከአመታት በፊት ነው ያሳየው። በዛ በጨለማ ዘመን ከአገዛዝ ሥርዓቱ ጋር ለሦስት ተከታታይ አመታት ያደረገው ፍጹም ሥልጡን እና ድፍረት የተሞላበት ትንቅንቅ ለሰላማዊ የመብት ትግል ጥሩ ማሳያ ነው። ደጋግሜም አድናቆቴል ገልጫለሁ። ዛሬም በሞጣ የተከሰተውን አስነዋሪ ተግባር […]
ቤተእምነቶች ለምን ኢላማ ሆኑ!!! (በፍቃዱ ኃይሉ)

2019-12-28 ቤተእምነቶች ለምን ኢላማ ሆኑ!!! በፍቃዱ ኃይሉ ሃይማኖታዊ ማንነቶች ብሔራዊ ማንነት መሥለው መቅረባቸው የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ዓለም አቀፋዊ እውነታ ነው። “The Oxford Handbook of the History of Nationalism” የተባለ መጽሐፍ «በዚህ ዘመን ሃይማኖት ወደ ብሔር ተቀይሯል» ይላል። «ሃይማኖቶች የብሔራዊ ማንነት አካል እንዲሆኑ ሲደረጉ ሃይማኖታዊ ግጭቶች ደግሞ የብሔራዊ አንድነት ትርክቶችን እንዲስማሙ ተደርገው ተቀይረዋል» ይላል። በኢትዮጵያም እየሆነ […]
እፍረተ ቢሱ ብአዴን ወደ አእምሮ ሕክምና መወሰድ ያለበትን ወፈፌ ሾመ!!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-12-28 እፍረተ ቢሱ ብአዴን ወደ አእምሮ ሕክምና መወሰድ ያለበትን ወፈፌ ሾመ!!!! አቻምየለህ ታምሩ * ባጠቃላይ የኢትዮጵያ ፖለቲካ እብደት ነው። ደርግ እብደት ነበር። ደርግን የሚያስንቅ እብደትም እርሱን ተከትሎ መጣ። እብድ ግን ማበዱን አያውቅምና አሁንም ወደ ቀድሞው ከፍታ መመለስን እንደ ኋላ ቀር አስተሳሰብ የሚያዩ ብዙሃን ናቸው። የዱር አራዊት ፖለቲካ (የዘር ክልል አፓርታይድ) ግን ኋላ ቀር መሆኑን እብድ ናቸውና አያውቁም!!! […]

“ዶ/ር አብይ ለትግራይ ህዝብ ምንም ጥላቻ የለውም” ዶ/ር አብርሃም በላይ የኢትዮጵያ መብራት ኃይል ዋና ስራ አስፈጻሚ December 28, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/190535 ዶ/ር አብራሃም በላይ Awramba Times ላይ በሰጡት ቃለ-ምልልስ ኢንሳን ከመሰረቱት ሰዎች አንዱ መሆናቸውን በመጠቆም ወደ ኢንሳ የገቡት በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ ባስመዘገበው ውጤት እና መልካም ስነ-ምግባራቸው መሆኑን ገልፀዋል። ዶ/ር አብራሃም ለውጡን ተከትሎ የኢንሳ መስራች አመራሮች […]
“ቡና የአንድነታችን ምልክት በመሆኑ፤ ኢትዮጵያ ቡናን የብሔራዊ ማንነቷ መለያ ልታደርግ ይገባታል። – ዶ/ር አሰፋ ባልቻ
December 29, 2019 Source: https://tracking.feedpress.it/link/17593/13105542https://tracking.feedpress.it/link/17593/13105543/amharic_5a12c876-82b3-43db-b9fa-e8b00092a4b6.mp3 ዶ/ር አሰፋ ባልቻ፤ የቀድሞው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፤ “The social basis of Buna (coffee) usage in Wallo” በሚል ርዕስ “ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture” ላይ ለሕትመት ስላበቁት የምርምር ሥራቸው ይናገራሉ።
የናይል ተፋሰስ ተለዋዋጭ የውኃ ፖለቲካና ተቋማዊ ገፅታዎች – ተስፋዬ ታፈሰ (ፕሮፌሰር)

December 29, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/99993 በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የአፍሪካና ኦሪየንታል ጥናትና ምርምር ተቋም የጂኦፖሊቲክስና የአፍሪካ ጥናት ፕሮፌሰር ተስፋዬ ታፈሰ (ፕሮፌሰር) ይህ አጭር ፅሑፍ በናይል ተፋሰስ ተቋማዊና የውኃ ፖለቲካ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ ለመንደርደሪያ በሚሆን መግቢያ ይጀምርና ስለ ናይል ተፋሰስ ትብብር ማዕቀፍ (Nile Basin Cooperative Framework Agreement-CFA) ፍሬ ነገርና ያጋጠሙት ተግዳሮቶች እንዲሁም ስለ ውኃው ፖለቲካ ሁኔታ አትቶ […]
ከዶ/ር አብይ, ከፕ/ር ብርሃኑ, ከአቶ መለስ ዜናዊ ምረጡ ቢባሉ? – ልደቱ አያሌው

December 29, 2019 Source: https://mereja.com/video I Love You ብዬ አላውቅም ! – ልደቱ አያሌው
በሀገሪቷ ከፍትኛ ትምህርት ተቋማት የሚፈጠሩ ግጭቶች ብዙዎቹ መነሻቸው የጥቂት ግለሰቦች የፖለቲካ ሴራ ነው – የሀገር ሽማግሌዎችና የኃይማኖት አባቶች

December 29, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/190647 በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚፈጠሩ ግጭቶችን ለመቀነስ በአብሮነትና በሰላም ላይ እየሰራን ነው በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚፈጠሩ ግጭቶችን ለመቀነስ በአብሮነትና በሰላም ላይ እየሰሩ መሆናቸውን የሀገር ሽማግሌዎችና የኃይማኖት አባቶች ተናገሩ። በሀገሪቷ ከፍትኛ ትምህርት ተቋማት የሚፈጠሩ ግጭቶች ብዙዎቹ መነሻቸው የጥቂት ግለሰቦች የፖለቲካ ሴራ እንደሆነ ይናገራሉ። በመሆኑም ተማሪዎቹ የሁላችንም ልጆችና የነገ ሀገር ተረካቢዎች መሆናቸውን አውቀን […]