ሃይሌ አለማየሁ ማን ነው??ከማኮነን ተስፋየ ፌስቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ሃይሌ አለማየሁ ማን ነው?? ሃይሌ አለማየሁ ከዚህ በፊት ታሪኩን ያስነበኳችሁ የ እስክንድር አለማየሁ ታላቅ ወንድም ነው። በአረመኔውና ፋሺስቱ ደርግ ሁለት ወንድሞቹን ያጣው ታናሽ ወንድማቸው መርድ አለማየሁ የጀግና ወንድሞቹን አጭር ታሪክ ከነፎቷቸው ለወጣቱ ትውልድ ለንባብ እንዲቀርብና ለታሪክ እንዲቀመጥ ፍቃደኛ ሆኖ ስለተባበረኝ ለሱና ለቤተሰቡ ከፍ ያለ ምስጋና ለማቅረብ እወዳለሁ። መፅናናትንም እመኛለሁ። […]

የፊተኞቹ ተማሪዎች ስለመብትና ስለ ሰውልጅ በተለይም ስለኢትዮጵያ ምን ይጮሁ ነበር የዛሬዎቹስ?!? እንዳለ ጌታ ከበደ

፠ የፊተኞቹ ተማሪዎች ስለመብትና ስለ ሰውልጅ በተለይም ስለኢትዮጵያ ምን ይጮሁ ነበር የዛሬዎቹስ?!? እንዳለ ጌታ ከበደ November 14/2019 ከአብዮቱ በፊት የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በተደጋጋሚ ‹ረብሻ› ያስነሱ እንደነበር ይነገራል፤ እንዳነበብነው ሲባልም እንደሰማነው፣ ተማሪዎቹ በየጊዜው ሠላማዊ ሰልፍ ይጠራሉ፤ መንግሥትን ይሞግታሉ፤ በተለያዩ አጋጣሚዎች ሃሳባቸውን በነጻነት ይገልጻሉ፡፡ ይሄ ትውልድ ከእነሱ ሊማር ይገባዋል ብዬ ከማምንባቸው ነገሮች መካከል አንዱ፣ ለራስ ብሄርና ለግል ፍላጎት […]

Will Sidama statehood referendum open a Pandora’s box? Al Jazeera 04:14

After long-running campaign, Sidama people to vote in referendum on whether to form autonomous regional state. by Elias Gebreselassie A Hawassa resident walks past a billboard with a symbol of the Sidama referendum [Tiksa Negeri/Reuters] Addis Ababa, Ethiopia – Like many other members of Ethiopia’s Sidama ethnic group, Pawlos Salfako cannot wait for Wednesday. “I […]

After a Massacre, Ethiopia’s Leader Faces Anger, and a Challenger – The New York Times 17:09 Mon, 18 Nov

SourceURL:https://www.nytimes.com/2019/11/18/world/africa/ethiopia-jawar-mohammed-abiy-ahmed.html After a Massacre, Ethiopia’s Leader Faces Anger, and a Challenger – The New York Times Tuesday, November 19, 2019 Prime Minister Abiy Ahmed, who won this year’s Nobel Peace Prize, now faces an influential competitor — Jawar Mohammed, the founder of a media network and a former ally. By Simon Marks Nov. 18, 2019 […]

«ከብላቴ ወታደራዊ ማሰልጠኛ እስከ ዐቢይ አህመድ ቤተ መንግሥት» አዲስ ቃለ መጠይቅ ከሙሐዘ ጥበባት ዲ/ን ዳንኤልክብረት

ምንጭ = አደባባይ ሚድያ  Tuesday, November 19, 2019 «ከብላቴ ወታደራዊ ማሰልጠኛ እስከ ዐቢይ አህመድ ቤተ መንግሥት» አዲስ ቃለ መጠይቅ ከሙሐዘ ጥበባት ዲ/ን ዳንኤልክብረት ምንጭ = አደባባይ ሚድያ ክፍል አንድ 

ኢትዮጵያ 4 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጡ የጦር ጄቶች ሂሊኮፕተሮች ፣ ድሮኖችና የኒውክሊየር አረር መሸከም የሚችሉ ሚሳኤሎችን ከፈረንሳይ በብድር ለመግዛት ጥያቄ አቀረበች

November 19, 2019 – ምንሊክ ሳልሳዊ Le point የተባለ የፈረንሳይ ታዋቂ የዜና ማእከል ዶ/ር አብይ አህመድ በሐምሌ 15 እ.ኤ.አ ከፈረንሳይ ሀገር የ $4 ቢልዮን ዶላር ጦር መሳርያ ግዢ ትዕዛዝ ሰነድ ይፋ አድርገዋል።(ሰነዱን ከታች ያገኙታል) ጠቅላይ ሚኒስተሩ 12 ራፋልና ሚራዥ የሚባሉ የጦር ጀቶች ፣ 18 ዘመናዊ ሄለኮፕተር ፣ 2 አንቶኖቮች ፣ 10 ድሮን ፣ 1ራዳር ፣ […]

መኢአድ የቀድሞ ሊቃነ መናብርቱን አስጠነቀቀ

SourceURL:https://www.ethiopianreporter.com/article/17313 መኢአድ የቀድሞ ሊቃነ መናብርቱን አስጠነቀቀ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic መኢአድ የቀድሞ ሊቃነ መናብርቱን አስጠነቀቀ 17 November 2019 ነአምን አሸናፊ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የቀድሞ ሊቀ መናብርቱ አቶ አበባው መሐሪና በዛብህ ደምሴ (ዶ/ር)፣ ከኢዜማ ጋር ተዋህደናል በማለት ፓርቲውን ለማፍረስ እየተንቀሳቀሱ ነው በማለት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ አስጠነቀቀ፡፡ መኢአድ ይህን ያሳሰበው ሐሙስ ኅዳር 4 ቀን 2012 […]

Ethiopia at Risk: Radical Islam Harbored in Ethnic Extremism – Part II

November 18,2019 Mathewos Filipos, M.D. This is a follow-up of my first article entitled ‘Ethiopia at Risk: Radical Islam Harbored in Ethnic Extremism’In that article I showed how the radical Islamist Jawar Mohammed undermined  Prime Minister Abiy Ahmed and his democratization process and put Ethiopia at risk.  Jawar and his team members carefully orchestrated a […]