Sudan, Ethiopia to discuss implementation of border agreements

February 15, 2019 (KHARTOUM) – A joint meeting between Sudanese and Ethiopian officials would be held on 23 February to discuss ways to combat cross-border crime and implement agreements to end border encroachments. The governor of Sennar State, Abdel-Karim Musa, said he recently discussed with the Ethiopian Ambassador to Khartoum, Shiferaw Jarso, ways to secure […]
የህወሐት ገንዳ፦ “ያረጀን ውሻ አዲስ ዘይቤ ማስተማር አይቻልም!”

February 16, 2019 ወሓት ግን መቼ ነው የምትለወጠው፥ የምትማረው? ከነገሠ ጉተማ ሁላችንም ህወሐት በለውጡ አምና ያለፈውን ጥፋትዋን ተቀብላ እንደ አንድ ቤተሰብ ወደፊት ብንራመድ እንመኛለን። እንደዚያ ቢሆን ኖሮ አንድ ትልቅ ችግር ተቃሎ ሌሎች ችግሮችን በአንድነት መፍታቱ ላይ ማተኮር በቻልን ነበር። የህወሐት “አሻፈረኝ” ማለት መታየት ያለበት ከቀየሰችው ጎዳና እና ለመተግበር ከምትፈልገው ራዕይ አንፃር ነው። ****** ህወሐት እንደ […]
እመኑኝ – ሕወሓት ኦህዴድን በነፍሰ ሥጋው እየተጫወተበት ነው (ነፃነት ዘለቀ )

February 17, 2019 ነፃነት ዘለቀ (netsanetz28@gmail.com) ከሕወሓት የትሮይ ፈረሶች አንዱ የነበረው ኦህዴድ “አገር እየገዛሁ ነው፤ መንግሥት ነኝ” ብሎ ልቡ ውልቅ ብሏል፡፡ እየገዛን ያለው ግን አሁንምና ምናልባትም ላልተወሰነ ጊዜ ወደፊትም ሕወሓት ነው፡፡ ይህም ብቻ አይደለም – ጥቂት ማስረጃዎችንም ከዚህ በታች ማቅረብ እችላለሁ፡፡ ትናንት መብራት ልከፍል ወደ አንዱ የክፍያ ጣቢያ ሄድኩ፡፡ መብራት እንደሚጨምር አውቃለሁ፡፡ ምክንያቱም ከሁለት ወራት […]
የአዲሲቱ ኢትዮጵያ የሕዝባዊ፣ የብልጽግና፣ የአስተዳደር ስርዐቶች መመስረቻ አንድ ዕቅድ የፖለቲካ መደቦች መዋቅር (በዘውገ ፋንታ)

February 17, 2019 የአዲሲቱ ኢትዮጵያ የሕዝባዊ፣ የብልጽግና፣ የአስተዳደር ስርዐቶች መመስረቻ አንድ ዕቅድ የፖለቲካ መደቦች መዋቅር በዘውገ ፋንታ —–-[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]——
በማዕከላዊ እና ምዕራብ በጎንደር የተከሰቱ የጸጥታ ችግሮችን ለመፍታት የመከላከያ ሰራዊት ከዛሬ ጀምሮ ወደ ቦታው ይንቀሳቀሳል

February 17, 2019t በማዕከላዊ እና ምዕራብ ጎንደር የተከሰቱ የጸጥታ ችግሮችን ለመፍታት የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥትም ህጋዊ መስመሩን ተከትሎ ለፌደራል መንግሥት ጥያቄውን በማቅረቡ የመከላከያ ሰራዊት እና የፌደራል ፖሊስ አባላት ከዛሬ ጀምሮ ወደ ቦታው እንደሚንቀሳቀሱ ተገለጸ። የጸጥታ ችግሮችን አስመልክቶ የ33ኛ ዓባይ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጀኔራል አለምነው አየነ እና የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘላለም ልጃለም […]
The EPRDF is flat-shifted; the TPLF is tactically defeated – By Medhane Tadesse

February 17, 2019 Time has come to say the following. Since the changing of the guard in early 2018 the new leadership has stepped up its commitment to alter the significance of the EPRDF using various internal and external intervention instruments gathered under the banner of change(for whatever it is worth?) and the nomenclature of Medemer. […]
አገሪቱ አይታ በማታውቀው የዲሞክራሲ ለውጥ ውስጥ ገብታለች – ፍሪደም ሃውስ

February 17,2019 0 Source: https://mereja.com/amharic/v2/93631 ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ኢትዮጵያን በጠቅላይ ሚኒስትርነት መምራት ከጀመሩበት ሚያዚያ 2010 ዓ.ም ወዲህ ሃገሪቱ የዲሞክራሲ መሻሻሎችን እንዳሳየች ያስታወቀው ፍሪደም ሐውስ፤ አሁንም ዲሞክራሲውን እውነተኛ ለማድረግና ነፃ ህዝብ ለመፍጠር ሃገሪቱ ብዙ ሥራዎች ይቀራታል ብሏል፡፡ የዓለም ሃገራትን የዲሞክራሲ ይዞታ በየዓመቱ እየገመገመ ይፋ የሚያደርገው ፍሪደም ሃውስ፤ ከ2008 ዓ.ም ጀምሮ በሃገሪቱ በተፈጠረ ህዝባዊ አመፅና የዲሞክራሲ […]
ምሁራን የታሪክ ፈተና አሁንም አለብን፤ ይሄን የታሪክ ፈተና የምንፈታበትን መንገድ እስካሁንም አላገኘነውም – ፕ/ር መረራ ጉዲና

Source: https://mereja.com/amharic/v2/93634 ፕ/ር መረራ ጉዲና በጐንደር ዩኒቨርሲቲ ጥናታዊ ጽሑፍ አቅርበዋል የሀገሪቱ ምሁራን ለሀገሪቱ የፌደራሊዝምና የፖለቲካ ችግር መፍትሔ ማምጣት እንዳለባቸው ተገለፀ፡፡ የጐንደር ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ማናጅመንት ትምህርት ክፍል ለመጀመሪያ ጊዜ ባዘጋጀው የፖለቲካ ውይይት መድረክ ላይ ፕ/ር መረራ ጉዲና፣ የጠ/ሚሩ የኢኮኖሚ ጉዳዮች አማካሪው ዶ/ር አምባቸው መኮንንና ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ጥናታዊ ፅሁፍ አቅርበዋል፡፡ ባለፈው ረቡዕ “የምሁራን ሚና እና አስተዋጽኦ […]
የበዳይ ተበዳይ ታሪክ ማራገቡ ጠቃሚ አይደለም – ፕ/ር አህመድ ዘካሪያስ

Source: https://mereja.com/amharic/v2/93639 – ባህልና ቋንቋን የሥልጣን መስፈርያ ማድረግ ትልቅ ስህተት ነው – የበዳይ ተበዳይ ታሪክ ማራገቡ ጠቃሚ አይደለም – ታሪክን እንደ ትዝታ ማየት መልመድ አለብን አንዳንድ የኢትዮጵያ ልሂቃን ታሪክን የውዝግብና የግጭት ምንጭ በማድረግ ረገድ ሚናቸው ቀላል አይደለም፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህርና ተመራማሪ የሆኑት ፕ/ር አህመድ ዘካሪያስ፤ ታሪክ እውቀት እንጂ እምነት መሆን የለበትም ይላሉ፡፡ ምን […]
ስለ አዲስ አበባ ዝም አንልም !

February 17, 2019