Boeing CEO says pilots of doomed Ethiopia jet did not ‘completely’ follow procedures – Daily Mail

Boeing CEO says pilots of doomed Ethiopia jet did not ‘completely’ follow procedures as firm reveals previously undisclosed software glitch affecting 737 Max aircraft Boeing exec Dennis Muilenburg took questions for the first time since accidents  Lion Air crash on October 29 and Ethiopian Airlines crash on March 10 killed 346 Muilenburg insisted safety systems […]

ተስፋዬ፣ ሌንጮና ገብሩ ስለ ዶ/ር ነጋሶ – ቢቢሲ /አማርኛ

30 ኤፕረል 2019 የተወለዱት በምዕራብ ኦሮሚያ ደምቢ ዶሎ ከተማ ነው ። የመጀመሪያ ድግሪያቸውን በያኔው ቀዳማዊ ኃይለስላሴ ዩኒቨርሲቲ ከሠሩ ጥቂት ዓመታት በኋላ ወደ ጀርመን አቀኑ። ከተማሪዎች እንቅስቃሴ ጀምሮ በኢትዮጵያ ፖለቲካ የህይወት ዘመን ተሳትፎ አድርገዋል ሊባል ይችላል። ለበርካታ ዓመታት ከኖሩባት ጀርመን ሲመለሱ የአሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ኦህዴድን ተቀላቀሉ። የቀድሞ ፕሬዝደንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ህልፈት ባለፈው ቅዳሜ ነበር […]

የምክትል ጠ/ሚ መግለጫ

ሚያዚያ 30, 2019 አስቴር ምስጋናው   ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ጨምሮ ከፍተኛ ባለሥልጣናት በክልልና በብሄራዊ ደረጃ ፀጥታን ስለማስከበር ዛሬ በባህር ዳር ተወያዩ፡፡ ባህር ዳር —    በተለይም በቤንሻንጉል ጉዝም ክልል መተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ ሕዝብ ላይ ጥቃት መድረሱ ተቀባይነት የሌለውና አሳዛኝ መሆኑን ገልፀው የመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች፣ የሕግ […]

[የሀሳብ መንገድ] የመጣው ለውጥ ለኢትዮጵያ ሞት ወይስ ትንሳኤ? የመጋቢ ሀዲስ ድንቅ ማብራሪያ

April 30, 2019 Source: http://andafta.com The post [የሀሳብ መንገድ] የመጣው ለውጥ ለኢትዮጵያ ሞት ወይስ ትንሳኤ? የመጋቢ ሀዲስ ድንቅ ማብራሪያ appeared first on Andafta Media.

በጋምቤላ በድብቅ ተገንብተው የተገኙት ካምፖች የማን እንደሆኑ ታወቀ

April 30, 2019 Source: https://amharic.ethsat.com (ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 22/2011)በጋምቤላ በድብቅ የተገኙትና በመከላከያ እየፈረሱ ያሉት ካምፖች በደቡብ ሱዳኑ ተቀናቃኝ ሬክ ማቻር ቡድን የሚመራ ሃይል የገነባው መሆኑን ለኢሳት የደረሰው መረጃ አመለከተ። ፋይል እንደመረጃው ከሆነም በካምፑ የተገኙትና በጥቃቱ ህይወታቸው ያለፈው ታጣቂዎች ዜግነታቸው ኢትዮጵያዊ ነው የሚል መታወቂያ በኪሳቸው መገኘቱም ታውቋል። ይህን ተከትሎም በጋምቤላ ያለው አለመረጋጋት መቀጠሉ ነው የታወቀው። የአኝዋክ ሬዲዮ […]

Somali Natural Gas For Oromo’ Expansion and Abiy Getting Shielded by China -Mesganaw Andualem

April 30, 2019 Source: https://voiceofgihon.com ********* Many have wondered as to why PM. Abiy, Mr. Lemma, and Ahmed Shide, among others, paid a visit to China in the absence of Mr. Gedu, Minister of Foreign Affairs. Some have postulated Mr. Gedu had not officially made an oath statement, thus was absent from the delegate’s visit […]

የኢትዮጰያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ስራ አስፈጻሚ ኃላፊነቱን ለማስረከብ ዝግጁ መሆኑን ገለፀ

April 30, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ፣ ሚያዚዸያ 22፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጰያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ስራ አስፈጻሚ ኃላፊነቱን ለማስረከብ ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ። ስራ አስፈጻሚዉ ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ ለሰላም እና ህዝበ ሙስሊሙ አጥብቆ ለሚሻዉ አንድነት ሲባል ነገ በሚካሄደዉ የኡለማዎች የምክክር መድረክ ላይ በሚቀመጠዉ አቅጣጫ መሰረት ሀላፊነቴን አስረክባለሁ ብሏል። የጠቅላይ ምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ሼህ መሀመድ […]

የቀድሞ ፕሬዝዳንቶች ወግ!! አስገራሚው የኑሮ ልዩነት ትዝታ

ካ April 30, 20190 Source: https://zaggolenews.com/2019/04/30/66723/ በአገራችን ልማድ ሆኖ ብዙ የሚነገርለት ሲሞት ነው። ነጋሶ ማለፋቸው ከተሰማ ወዲህ የሚአውቋቸው ሲናገሩ መስማት በዛሬ ዘምን ካለው መሰሪነት ጋር ተዳምሮ ያማል። ምስክሮቻቸው በሙሉ ከሴራ የጸዱ፣ ቀና፣ ደግ፣ አሃሜት የሚባል የማያውቁ፣ ፊትለፊት ተናጋሪ፣ የመርህ ሰው፣ እንደ ሌሎች ባለስልጣናት ከህዝብ የሚለዩ ሳይሆኑ ህዝብን የሚቀርቡ፣ ለጥቅም የማይደለሉ፣ ከፕሬዚዳንትነታቸው ሲለቁ አንድ መኪናና መኖሪያ […]

የአፄ ቴዎድሮስ ፀባይ በውጭ ዜጎች አንደበት (ጳውሎስ ኞኞ)

April 30, 2019 የአፄ ቴዎድሮስ ፀባይ በውጭ ዜጎች አንደበት ጳውሎስ ኞኞሔነሪ ፕላንክ ፦ በተለያዩ ቦታዎች እየሰፈሩ ንፁህ አየር መሳብ የሚወዱ፤ማንበብ የሚወዱ፤ ልዩ የማስታወስ ችሎታ ያላቸው ከወራት በፊት ከአመታት በፊት ለተላከላቸው ደብዳቤዎች በትክክል አስታውሰው መልስ የሚሰጡ፤ ማልደው መነሳት የሚወዱ፤ ዱፋታን፦ አፄ ቴዎድሮስ ድሆችን ራሳቸው እየተቆጣጠሩ ይጠብቃሉ፤ ድኳናቸው በተተከለበት ሁሉ የድሆችን አቤቱታ ማደመጥ ይወዳሉ፤ ሁሌም ስራ ከመጀመራቸው […]