የቀስት ሞት ብዙ ነገር ያሳያል -የገዳዩን አረመኔነት ፣የዘር ፖለቲካችንን ክርፋት፣ የወደፊታችንን አስፈሪነት!!! (መስከረም አበራ)

April 30, 2019 የቀስት ሞት ብዙ ነገር ያሳያል -የገዳዩን አረመኔነት ፣የዘር ፖለቲካችንን ክርፋት፣ የወደፊታችንን አስፈሪነት!!! መስከረም አበራ ወደ ኋላ የሚያንደረድረን የዘር ፖለቲካችን በጥይት ከመግደል ወደ ጦር እና ቀስት ግድያ ወስዶናል። ከቀስት ሞት በአንፃሩ የጥይት ሞት የተሻለም “ዘመናዊም” ነው። የቀስት ሞት ብዙ ነገር ያሳያል -የገዳዩን አረመኔነት ፣የዘር ፖለቲካችንን ክርፋት፣የወደፊታችንን አስፈሪነት፣ከሰው ደረጃ የመውረዳችንን ቁልቁለት ወዘተ ። ከሁሉ […]

እወክለዋለሁ ከሚለው ህዝብ ባለደም የሆነው ብአዴን!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

April 30, 2019 እወክለዋለሁ  ከሚለው ህዝብ ባለደም የሆነው ብአዴን!!! አቻምየለህ ታምሩ ሁለተኛው የአለም ጦርነት እንደተጀመረ ፈረንሳይ በጀርመን ስትሸነፍ አዶልፍ ሒትለር ፈረንሳይን በቀጥታ ለመግዛት እንዲያስችለው ተቀማጭነቱ ቪቼ በሚባለው የፈረንሳይ ከተማ ውስጥ የሆነና ፈረንሳይን እንወክላለን ብለው ለናዚ ያደሩ ፈረንሳውያንን አደራጅቶ የጀርመን እንደራሴ የሆነ የባንዶች መንግሥት አቋቁሞ ነበር። አፍቃሪ ሒትለር በሆኑት ፈረንሳውያን የተቋቋመው ለናዚ ባደሩ የፈረንሳይ ባንዶች የተቋቋመው […]

መንግስት ስርዓት አልበኝነት አደጋ ከመሆኑ በፊት ስርዓት ይሰፍን ዘንድ ግዴታውን ይወጣ! (አቶ ሙሼ ሰሙ)

April 30, 2019 መንግስት ስርዓት አልበኝነት አደጋ ከመሆኑ በፊት ስርዓት ይሰፍን ዘንድ ግዴታውን ይወጣ! በአቶ ሙሼ ሰሙ። ደቡብ ክልል ላይ ቀን በቀን እየተፈጸመ ያለው ነገር፣ እንዲህም አድርጎ ሪፖብሊክ፣ እንዲህም አድርጎ ፌደራሊዝም አልተፈጠረም የሚያስብል ደረጃ ላይ የደረሰ ይመስላል። በሪፓብሊኳ ውስጥ ከ25 ሚሊዮን የሚበልጠውን ሕዝብ ያቀፈውና የክልሉ ስልጣን ባለቤት የሆነው የ”ደቡብ” ሕዝብ ተንቆና የስርዓተ አልበኞች መፈንጫ ሆኖ […]

አጅሪት ፍትሕና ዐማራው (ዘመድኩን በቀለ)

April 30, 2019 አጅሪት ፍትሕና ዐማራው  ዘመድኩን በቀለ ~ ፍትሕ ማለት እኮ የጉልበተኞች፦ • አገልጋይ ናት። • አሽከር ናት። • ገረድ ናት። • ባርያ ናት። • ታዛዥ ናት። • ሎሌ ናት። ••• ያውም በዚህ በዐማራ ጠል የብሔር ፖለቲካ ዘመን ኢኮኖሚውን፣ ወታደሩን፣ ደኅንነቱን፣ ፖሊሱን፣ ቢሮክራሲውን፣ ሚዲያውን ያለከልካይ፣ ያለ ገደብ፣ ያለተፎካካሪ የተቆጣጠረ ዐማራ ጠል ገዢና መንግሥታዊ ሥርዓት […]

በትግራይ የስደተኞች ካምፕ የኤርትራ ተቃዋሚዎችን ለማፈን የተደረገው ሙከራ መክሸፉ ተሰማ።

April 30, 2019 ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኝ እና የቀይ ባህር አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ከሚባል የኤርትራ ተቃዋሚ ፓርቲ የደረሰኝ መረጃ: ጋዜጠኛ ኤሊያስ መሠረት በትግራይ ሰሜናዊ ምእራብ ዞን ልዩ ቦታው ማይ ዓይኒ በሚባል የሚታወቀው የኤርትራውያን ስደተኞች ካምፕ ይገኛል። ካምፑ የኤርትራ መንግስትን ጭቆና በመሸሽ የሚመጡ በሺህ የሚቆጠሩ ኤርትራውያን የሚኖሩበት የስደተኞች ካምፕ ነው። ሰሞኑን አንድ ሀርድ ቶፕ ታርጋ አ:አ የሆነች […]

የዘር ፖለቲካ ትርፉ ሬሳ ነው – (መስከረም አበራ)

April 30, 2019 ፍርድ ቤት እስከ ፖሊስ፣ ልዩ ሃይል ወዘተ የተባሉ ህግ አስከባሪ አካላት በዘር ተመልምለው እስከተመደቡ ድረስ ከእነሱ ዘር ያልሆነ ሰው በሰላም ይኖራል ማለት ዘበት ነው፡፡እነዚህ የዘር ህግ አስከባሪዎች ሌላውን ሰው ከዘራቸው እኩል አይተው ከለላ ይሆናሉ ማለትም የሞኝነት ምልክት ነው፡፡በመተከል እየሆነ ያለው እጅግ አሳዛኝ ሁነት የዚህ አካሄድ ውጤት ነው፡፡ መተከል በተነሳው ግጭት አስራ ሰባት […]

Ethiopia to extradite double-murder suspect to the US – ABC News

By Elias Meseret, associated press ADDIS ABABA, Ethiopia — Apr 29, 2019, 10:52 AM ET An Ethiopian official has revealed his country has finalized preparations to extradite a double-murder suspect to the U.S. either on Monday or Tuesday. The move to extradite 25-year-old Yohannes Nesibu, an Ethiopia- born U.S national, came after the country’s Attorney […]

Boeing CEO faces shareholders for first time since 737 Max crashes – CBC.ca

Families of Canadians killed in Ethiopian Airlines crash file lawsuit The Canadian Press · Posted: Apr 29, 2019 10:21 AM ET | Last Updated: 6 hours ago Manant Vaidya is joined by his wife Hiral, left, as he speaks in his Brampton, Ont., home on March 11 about losing his parents, sister, brother-in-law and two […]

Ethiopian Airlines Wins Continental Cargo Award – Prensa Latina

Addis Ababa, Apr 29 (Prensa Latina) Ethiopian Airlines won 2019 Best Cargo Airline-Africa Awards, a highly respected recognition in the air commercial industry, the company’s Managing Director, Tewolde Gebremariam, said on Monday. The award is a testimony to the leading role we play for the socioeconomic development in Africa and the rest of the world […]

China agrees to invest $1.8bn in Ethiopia’s power grid – Global Construction Review

29 April 2019 | By GCR Staff The State Grid Corporation of China has announced that it is to invest $1.8bn in Ethiopia’s electricity transmission and distribution networks, New Business Ethiopia reports. The deal agreement was made following a visit to Beijing by Abiy Ahmed, the prime minister of Ethiopia, in which he held talks […]