ታሪካዊው ቡፌት ደላገር እንዳይፈርስ የአዲስ አበባ ባህል ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ማሳሰቢያ ሰጥቷል።

May 31, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/121349 Filed in:Amharic
ኦዲተር አቶ ገመቹ ዱቢሶ ተማፅኖአቸውንም ሆነ ማስፈራሪያቸውን የሚሰማና የሚታረም ተቋምም ሆነ ኃላፊ ያለ አይመስልም

May 31, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/121331 አዲስ ዘመን ሰውየው ሲያዩዋቸው ሩህሩህና ለስላሳ ይመስላሉ፡፡ መስሪያ ቤቶች በሚያባክኑት ገንዘብና የአሰራርና የሕግ ጥሰት አንጀታቸው ብግን ብሎ ሪፖርት ሲያቀርቡና ሲማጸኑ የብዙዎችን አንጀት ይበላሉ፤ አንዳንዴም ህግ ይከበር ሲሉ ኮሰተር ብለው ማስጠንቀቂያ ይሰጣሉ፡፡ የፌዴራል ዋና ኦዲተር አቶ ገመቹ ዱቢሶ! ይሁን እንጂ ተማፅኖአቸውንም ሆነ ማስፈራሪያቸውን የሚሰማና የሚታረም ተቋምም ሆነ ኃላፊ ያለ አይመስልም፡፡ እርሳቸው […]
Analysis: Press freedom in Ethiopia: From vice to hot property

May 31, 2019 Source: http://addisstandard.com/analysis-press-freedom-in-ethiopia-from-vice-to-hot-property/ Real Press Freedom in Ethiopia depends on liberating the commercial shackles on a stunted media system Elshadai Negash , For Addis Standard A year of sweeping reforms in Ethiopia’s political and media landscape culminated early this month with Prime Minister Abiy Ahmed receiving the Felix Houphouet-Boigny Prize for Peace on […]
“የህወሓትን ሌጋሲ እናስቀጥላለን¡” የልማት ባንክ ፕረዜዳንት

May 31, 2019 Source: https://ethiothinkthank.com/2019/05/31/development-bank-of-ethiopia-is-keeping-the-legacy-of-tplf/ አብይያችን ችግኝ ይተክላል! ባንካችን ደን ያስጨፈጭፋል! ላለፉት አመታት የህወሓት ካድሬዎች ከልማት ባንክ ኃላፊዎች እና የጋምቤላ ክልል መስተዳደር ጋር በመመሳጠር የክልሉን 65% የሚጠጋ መሬት መዝረፋቸው፣ 9.3 ቢሊዮን ብር ብድር በመውሰድ መቀሌ ላይ ፎቆ መስራታቸው፣ በጋምቤላ ክልል በሚገኘው የተፈጥሮ ደን ላይ ከፍተኛ ጭፍጨፋ መፈፀማቸው ይታወሳል። በተለይ ከደን ጭፍጨፋ ጋር በተያያዘ የህንድ ሀገር […]
የኦነግ ጦር መሪ ኩምሳ ዲሪባ (መሮ) የተለወጠ ነገር የለም – በትግላችን እንቀጥላለን አለ

May 31, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/121446 በምዕራብ ኦሮሚያ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) የጦር መሪ የሆነው ኩምሳ ዲሪባ ወይም መሮ፤ በምዕራቡ ክፍል የሚገኘው የኦነግ ጦር የትጥቅ ትግል ማድረጉን እንደሚቀጥል ለቢቢሲ ተናገረ። መንግሥትን እና የኦሮሞ ነጻነት ግንባርን ለማስታረቅ ተዋቅሮ የነበረው ኮሚቴ ትናንት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርቱን ባቀረበበት መድረክ ላይ የኦነግ ሊቀ መንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ከአሁን በኋላ ኦነግ ታጥቆ […]
የሐዋሳ ከተማን በመቀራመት ላይ የተመሠረተው የሲዳማ ክልልነት ጥያቄ (ቦጋለ ታከለ – ከአዋሳ)

2019-05-31 የሐዋሳ ከተማን በመቀራመት ላይ የተመሠረተው የሲዳማ ክልልነት ጥያቄ ቦጋለ ታከለ ከአዋሳ ከዶ/ር አብይ ወደ ስልጣን መምጣት ወዲህ የተጋጋመው የሲዳማ ልሂቃን የክልል ጥያቄ ማጠንጠኛ የአዋሳ ከተማ ባለቤትነት ጉዳይ ነው፡፡ላይ ላዩን ‘ክልል ባለመሆናችን ማንነታችን ተጨፈለቀ‘ የሚሉት የሲዳማ ልሂቃን ዋናው ጥያቄያቸው የደቡብ ብሄረሰቦችም ሆኑ የፌደራሉ መንግስት ተባብሮ ያሳመራትን አዋሳ ከተማን የግላቸው ማድረግ ነው፡፡ የእነዚህ ልሂቃን ጥያቄ የሲዳማ […]
“ ለሕዝብ ጥቅም ሲባል!” (ኤርሚያስ ለገሰ)

2019-05-31 “ ለሕዝብ ጥቅም ሲባል!”ኤርሚያስ ለገሰተላከ: – ለአዲስ አበባ ባለአደራ ምክርቤት(ባልደራስ)የከበረ ሰላምታዬ ካላችሁበት ይድረሳችሁ፣ የባለአደራ ምክር ቤት “መንግስታዊ የመሬት ወረራ” እየተፈፀመ መሆኑን በጋዜጣዊ መግለጫችሁ ተመልክቻለሁ። የምክርቤት አባላት የወሰዳችሁትን ጠንካራ አቋም ከልቤ እንደምደግፍ ከወዲሁ ለማሳወቅ እፈልጋለሁ። ይህ እምነቴ የሚመነጨው ተቀጥሬ ከማገለግልበት ኢሳት አቋም ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የሌለው ሲሆን እንደ አንድ አዲስአበቤ እኔም ያገባኛል ከሚል ስሜት […]
ኢትዮጵያ በሌላኛው አብዮት ምዕራፍ? (ጌታቸው ሺፈራው)

2019-05-31 የፋታ ጊዜውንም እየጨረሰ ያለው የዐቢይ አህመድ መንግስት!!!ጌታቸው ሺፈራውኢትዮጵያ በሌላኛው አብዮት ምዕራፍ? ኢትዮጵያ ውስጥ ተደርገዋል ከሚባሉት ለውጦች መካከል በስፋት የሚወራለት የ1966ቱ “አብዮት” ነው። ለዚህ ለውጥ እንደ ትልቅ ስንቅ የሚቆጠረው በማይታሰብበት ወቅት በ1953 ዓም የተደረገው የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ነው። ከዚህ ሙከራ በኋላ መንግስት የተለያዩ እቅዶችን በማውጣት የኢኮኖሚ ለውጥ አመጣለሁ በማለት የወቅቱን ትኩሳት ለማብረድ ጥሯል። በየጊዜው ይተገበራሉ […]
መንግስት ትክክለኛው አቅጣጫ ላይ ነው ብዬ አላምንም – አቶ ልደቱ አያሌው

May 31, 2019 አዲስ ዘመን “የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ለ27 ዓመታት ስልጣን ላይ ቆይቶ ከህዝብ ጋር የተለያየው መዋቅራዊ ችግሮች ስለነበሩ ነው፡፡ እነዚህ መዋቅራዊ ችግሮች በዋናነት የተያያዙት ከህገመንግስቱ እና ከፌዴራል አደረጃጀቱ ጋር ናቸው፡፡ በእነዚህ ዙሪያ በቂ ውይይት አድርጎ አስታራቂ ሃሳብ እና ብሔራዊ መግባባት ማምጣት ሳይቻል ሌሎች ችግሮች ላይ ትኩረት ማድረግ ትክክል አይደለም፡፡ ስለዚህ ይህን […]
Report: Ethiopian INSA Agents Hacked: 142 agents chose the predictable password ‘[email protected]$$w0rd’ – SafetyDetective

BY:Felicity KayPosted: May 30, 2019 Follow the SafetyDetective blog daily as our tech experts keep you up-to-date on antivirus software 0 {total} SafetyDetective’s research lab discovered a leak online regarding the Ethiopian National Security Agency (INSA). The hackers managed to easily scrape a few hundred of INSA agents’ email addresses and passwords, allowing them to […]