Ethiopian Airlines helps launch Ghanaian National Carrier – LARA

Posted on: 16 May 2019 by Glenn Sands Africa’s largest airline, Addis Ababa based Ethiopian Airlines is entering into a partnership with Ghana’s government to launch a new Accra based airline. The Star Alliance member is due to send several Dash 8-400s to Accra later in 2019. The airline is yet unnamed but will begin […]

Brother of Sudan’s Bashir escaped with Ethiopian support: report – Sudan Tribune

May 16, 2019 (KHARTOUM) – Ethiopian intelligence service facilitated the escape of the brother of former President Omer al-Bashir to Turkey where he arrived through Addis Ababa. Al-Abbas Hassan AHmed al-Bashir (file photo) Last week the spokesperson of the Transitional Military Council (TMC) Shams al-Din Kabbashi admitted that al-Abbas Hassan Ahmed al-Bashir fled the country […]

The Ethiopians – Engine 54 – Album Review – Louder Than War

Written by Ian Canty16 May, 2019 The Ethiopians – Engine 54 Doctor Bird CD/DL Released 17th May 2019 Enhanced reissue of the Ethiopians’ rare 1968 debut album, presented here with 17 bonus tracks dating from the same Rocksteady timeframe….Ian Canty looks at how a trailblazing early independent hit set the band on their way….. The […]

22 Ethiopians held in city operation over human trafficking – The Standard

Cyrus Ombati 17th May 2019 The police have intercepted 22 Ethiopians in Nairobi without valid documents. The victims who were being driven in two cars were intercepted by officers from Special Crimes Prevention Unit. Two prime human traffickers were also arrested in the operation along Thika Road on Wednesday afternoon. The Ethiopians told police they […]

“ማወቅ ምን ሊረባ?” -ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ

May 15, 2019 የኢኮኖሚክስ መምህርና ጸሓፊ (ሸክም የበዛበት ትውልድ፡ 2009 እና የምሥራቃዊት ኮከብ፡ 2010 መጻሕፍት አዘጋጅ)  በአንድ አካባቢ ዕዮብ እና ስብሃት የተባሉ – እጅጉን የሚዋደዱ ታዋቂ ወጣት ምሁራን ስለሀገራቸውና ሕዝባቸው ቀን ከለሊት ሲወጡና ሲወርዱ የሥራቸውን ሂደት ከውጤታማነት አንጻር ሲመለከቱት እጅጉን ያነሰና እዚ ግባ የማይባል እየኾነባቸው ግራ ቢጋቡ እርስ በራሳቸው መወያየትና ሰፊ ጊዜ መውሰድን ልማድ ማድረግን […]

ምክር ቤቱ የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽነሮችን ሹመት አፀደቀ

May 16, 2019 Source: https://mereja.com/video/watch.php?vid=ced7661c1 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን ኮሚሽነር እና ምክትል ኮሚሽነር ሹመቶችን አፀደቀ። ምክር ቤቱ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በቀረበለት መሰረት ዶክተር ጣሰው ገብሬ የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን ኮሚሽነር እንዲሁም ኡስታዝ አቡበክር አህመድ ደግሞ ምክትል ኮሚሽነር በማድረግ ሹመቱን አፅድቋል። Walta Media and C…

በ5 ፓርቲዎች ውህደት የተመሰረተው ህብር ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ የመስረታ ጉባኤ አካሄደ

May 16, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አምስት የፖለቲካ ፓርቲዎች ራሳቸውን አክስመው በመዋሃድ የመሰረቱት ኅብር ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ የመስረታ ጉባዔ ተካሄደ። የመስራች ጉባዔው በፓርቲው ፕሮግራም ላይ ውይይት የተደረገ ሲሆን፥ የፓርቲው አመራሮች ምርጫ አካሂዷል። በመስራች ጉባኤው ላይ የኢህአዴግን ጨምሮ የሌሎች የፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካይ ተገኝተው መልእክት አስተላልፈዋል። በመልእክታቸውም የኢትዮጵያን ህዝብና አመለካከት መሰረት ያደረገ […]

ኢህአዴግ በብሄራዊ ደህንነት ጉዳዮች የመፍትሄ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ

May 16, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/117290 የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በብሄራዊ ደህንነት ጉዳዮች ላይ በመወያየት ቀጣይ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ  (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ግንቦት 8 ቀን 2011 ዓም ባካሄደው ስብሰባ ባለፈው አንድ ዓመት የለውጥ ጉዞ ውስጥ የተከናወኑ የብሔራዊ ደህነንት ስኬታማ ስራዎችን እንዲሁም እያጋጠሙ ያሉትን ተግዳሮቶች የገመገመ ሲሆን የመፍትሄ አቅጣጫዎችንም አስቀምጧል። ኮሚቴው የሀገሪቱን ብሔራዊ ደህንነት ለማረጋገጥ […]

My perception of and reflection on the state of Ethiopia ( Achamyeleh Tamiru)

2019-05-1 My perception of and reflection on the state of Ethiopia Achamyeleh TamiruI. A reality check 1. A substantial number of OLF inclined Oromos today do not consider themselves as an Ethiopian. OLF supremacists, whom we patronize today, have successfully decoupled a substantial number of Oromos from the rest of Ethiopia. These decoupled Oromos and other […]