Joining the discourse

May 14, 2019 Source: https://www.satenaw.com By Brook Abdu The third installment of Addis Wog (meaning new discourse), a periodical discourse platform organized by the Office of the Prime Minister, attracted various scholars as well as big shot government officials this week, including former Oromia and Amhara regional presidents and the newly appointed defense and foreign ministers, Lemma Megerssa […]

አንድም የታሰረ ጋዜጠኛ የለም ቢባልም እውነታው ግን ጋዜጠኞች ከመታሰር የበለጠ የሚያስፈራ ሁኔታ ውስጥ መኖራቸው ነው:: – ርዕዮት አለሙ

May 14, 2019 ርዕዮት አለሙ ከሁለት ወራት በፊት በሲዊዲን ሃገር ለሚገኘው dissidentblog.org አንባቢያን የጻፈችው ጽሁፍ ሰሞኑን ታትሞ ወጥቷል። ጽሁፉን እነሆ ሁፉን እነሆ ርዕዮት አለሙ እባላለሁ ኢትዮጵያዊት ጋዜጠኛ ነኝ። ሙያዬን በስልጣን ላይ የነበረው አገዛዝ የሚያደርሰውን ግፍ ለማጋለጥ ተጠቅሜበታለሁ። ለዜጎች የሰብዓዊ መብቶች መከበር ታግዬበታለሁ። በዚህም ምክንያት ከአራት ዓመታት በላይ ለአስከፊ የእስር ህይወት ተዳርጌያለሁ። ለመታሰር ምክንያት የማይሆኑ በርካታ […]

“ኢትዮጵያ የፈተና ዘመን ላይ ናት፤ አረሙም በአንድ ጊዜ አይጠራም፡፡” ዶክተር ወርቁ ነጋሽ

May 14, 2019 “ኢትዮጵያ የፈተና ዘመን ላይ ናት፤ አረሙም በአንድ ጊዜ አይጠራም፡፡” ዶክተር ወርቁ ነጋሽ በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ መምህር (አብመድ) ዶክተር ወርቁ ነጋሽ በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የሦስተኛ ዲግሪ ፕሮግራም መምህር እና አማካሪ ናቸው። በአሜሪካን ሀገር በነበራቸዉ ቆይታ በተለያዩ ከፍተኛ ዩኒቨርሲቲዎች ስድስት ያክል ዲግሪዎችን አግኝተዋል። ስመጥር በሆኑ ዩኒቨርሲቲዎች አስተምረዋል፤ ብዙ የሥራ ልምድም አላቸዉ። እናም […]

ኢትዮጵያ የ100 አመት ሳይሆን የ6 ሺ አመት ታሪክ ባለቤት ናት። ደስ የሚል የታሪክ ትንተና። –

እኔ ኦሮሞ ነኝ። ሚንሊክ ጡትም፣ ብልትም አልቆረጠም እላለሁ። ታሪክ እናውራ ካልን ብልት መቁረጥ በኦሮሞ ባህል ይበዛ ነበር። ዘር እንዳይራባ ከተፈለገም ጡት አይቆረጥም፤ የወንድ ብልት እንጂ። ሚንሊክ አባት እሆንሃለሁ፣ ልጅ ሁነኝ በማለት ነው የዘመቱት። ለመወቃቀስም፣ ለመሸላለምም ካስፈለገ ከሚኒሊክ ብቻ መጀመር የለብንም። አፄ ሚንሊክ ስልጣን የያዙበትና አፄ ዮሐንስ የሞቱበት በአንድ አመት ውስጥ ነው። አፄ ዮሐንስ በእስልምና ተከታዮችና […]

ቃለ ምልልስ 11 ልጆች ከወለዱ በኋላ ወደ በረሃ ትግል የገቡት እናት

Written by  አለማየሁ አንበሴ Monday, 06 May 2019 12:17  በኢትዮጵያ ሴቶች ትግል ውስጥ ስማቸው በቀዳሚነት ከሚጠቀሱት ጥቂት ሴቶች አንዷ ናቸው፡፡ በደርግ ዘመን 11 ልጆች ከወለዱ በኋላ ልጆቻቻን ጥለው ለትግል ወደ በረሃ ገብተዋል፡፡ የኢህአፓ ሠራዊት አባል በመሆንም ለ17 አመታት ታግለዋል፡፡ ከልጆቻቸው ይልቅ ለህዝብ መብት መታገልን የመረጡት እኚህ እናት፤ ከ42 አመታት የበረሃ ትግልና የስደት ኑሮ በኋላ ከሰሞኑ […]

ሠራተኛው የህብረተሰብ ክፍል የእተጨቆነ መሆኑ ተገለፀ

Ethio-Online May 12,2019  3:33 PM · 2019-05-13 Author: ጌጥዬ ያለው ሠራተኛው የህብረተሰብ ክፍል የእተጨቆነ መሆኑ ተገለፀ 42ኛው አመት በአለም ሰራተኞች በዓል እለት የተሰው ሰማዕታት መታሰቢያ ዝግጅት በአዲስ አበባ፤ የቀይ ሽብር ሰማዕታት መታሰቢያ ሙዚየም ተከብሮ ውሏል። በዝግጅቱ ላይ ታሪካዊ ዳሰሳ ያቀረቡት ደራሲ፣ጋዜጠኛ እና የቀድሞው ፖለቲከኛ ክፍሉ ታደሰ አሁንም ሠራተኞች ችግር ላይ መሆናቸውን ገልፀወል። እንደ እሳቸው አባባል ከደርግ […]

እነኝህ ጀግና ወጣቶች እነማን ናቸው?? ከመኮነን ተስፋየ ፌስቡክ የተወሰደ

May 12, 2018 · ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! እነኝህ ጀግ ና ወጣቶች እነማን ናቸው?? የመጀመርያውን ጥይት የተኮሰው ኢሕአፓ ነው እያላችሁ ታሪክን የምታጨቀዩና የደርግን አረመኔነት ጥሩ ገፅታ ለመስጠት የምትሞክሩ ያለፈው ስርአት ወንጀለኞች እኛ በህይወት እስካለን ድረስ ማጋለጣችንና እውነቱን መናግርራችን ይቀጥላል!! እነኝህ ከታች የምታይዋቸው የ 14 አመቱን ባቢሌ ኅይለ ሥላሴ ጨምሮ ወረቀት በመበተንና በግድግዳ ላይ […]