ታደሰ ቤጊ ማን ነው?? ከመኮነን ተስፋየ ፌስቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ታደሰ ቤጊ ማን ነው?? በሰፈሩ ልጆችና ጓዶቹ እንደተነገረው፤… ታደሰ ቤጊ በአ.አ ከተማ በከ 18 ቀ 35 ከእናቱ ከወ/ሮ በቀለች ምትኩ ከአባቱ የሃ/አ ቤጊ ባልቻ በ 1942 መስቀል ፍላወር አካባቢ ተወለደ። ዕድሜውም ለትምህርት ሲደርስ እዛው ቀበሌ ጥበበ ገበያ 1ኛ ደረጃ ት/ቤ ገብቶ ካጠናቀቀ በኃላ ወደ ንፋስ ስልክ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ […]

Addis Ababa – BBC

May 12, 2019 “World Questions ” BBC Monthly debate from Addis Ababa Hilton by the famous Jonathan Dimbleby was aired yesterday on May 11, 2019. Mustafa Omer President of Somali region  argued that Ethiopia has been stable under Abyi Ahmed in the last one year than it was under EPRDF for the last 27 years. […]

የኢትዮጵያ ልማት ምርምር ኢንስቲትዩት አሁን ያለውን ምጣኔ ሐብታዊ ድቀት አለማየቱ ወይም ይፋ አለማውጣቱ ጥያቄ ውስጥ ጥሎታል፡፡

May 13, 2019 የሸገር የአርብ ወሬ የኢትዮጵያ ልማት ምርምር ኢንስቲትዩት የሚባል ተቋም ከ20 አመት በፊት ተቋቁሞ ነበር፡፡ ተጠሪነቱ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ሆኖ በሃገሪቱ የሚከናወኑ የልማት ክንውኖችን የሚያጠና እንዲሆን ነበር የተቋቋመው፡፡ በጀት ተመድቦለት ከሌሎች ሃገሮች በሚሰጥ የገንዘብ ድጋፍ ጓዳው የሞላ መሆኑ ቢነገርም ስለስራው ግን ብዙም የሚታወቅ ነገር የለም፡፡ አሁን ደግሞ ከሌላ ተቋም ጋር እንዲዳበል ተደርጓል፡፡ ጥናት ሲያጠና […]

የስኳር ፋብሪካዎችን ለመግዛት በርካታ የሀገር ውስጥና የውጪ ድርጅቶች እየተመዘገቡ ነው – መንግስት

May 13, 2019 BBC Amharic የኢትዮጵያ መንግሥት 13 የስኳር ፋብሪካዎችን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ለመሸጥ ማስታወቂያ ካወጣበት ቀን ጀምሮ ብዙ የሀገር ውስጥና የውጪ ድርጅቶች እየተመዘገቡና ፍላጎታቸውን እየገለጹ እንደሆነ የኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽን ሥራ አስኪያጅ አቶ ወዩ ሮባ ለቢቢሲ ተናግረዋል። በአውሮፓውያኑ 2016/17 በወጣ መረጃ መሠረት በሃገሪቱ ያሉ ሁሉም ፋብሪካዎች 4 ሚሊዮን ኩንታል ስኳር የሚያመርቱ ሲሆን ሃገሪቱ የሚያስፈልጋት […]