ንግድ ባንክ ኦሮሚያ ክልል ወለጋ ተዘረፈ (ውብሸት ሙላት)

2019-05-11 ንግድ ባንክ ኦሮሚያ ክልል ወለጋ ተዘረፈውብሸት ሙላት* መንግሥት የሕግ ማስከበር ኃላፊነቱን ይወጣ ሲባል ዜጎች ከተገደሉ፣ ከተፈናቀሉ በኋላ  ማለቃቀስ ሳይሆን ቅድሚያ ጥንቃቄም ሆነ እርምጃ ይውሰድ፤* ባንኮች እንዳይዘረፉ ጥበቃ ያድርግ፤  በአጋጣሚ ከተዘረፈም በፍጥነት ምርመራና ክትትል በማድረግ ወደ ፍትሕ ተቋም ያቅርብ ማለት ነው።  —– በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን አሁንም ስርዓት አልበኝነት መቀጠሉንና ታጣቂዎች ከሰሞኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን […]

አዲሱ ፓርቲ በካባ ላይ ደበሎ!!! (ሀይለገብርኤል አያሌው)

2019-05-11 አዲሱ ፓርቲ በካባ ላይ ደበሎ!!! ሀይለገብርኤል አያሌው አዲሱ ፖርቲ የተለያዪ ድርጅቶችን ጨፍልቆ አንድ ሆኖ መውጣቱን አብስሯል:: አማራጭ ሆኖ ለመውጣትና የሕዝብን ትግል የመምራት ቁመና እንዲኖረው ሰብሰብ ብሎ መደራጀቱ ወቅታዊም ተገቢም ነው:: ቀደም ሲል ጀምሮ የአዲሱ ፖርቲ መሃንዲሶች ውስጥ  የአሮጌው መስመር መንገደኞች የሴራ ፖለቲካ ኤክስፐርቶችና አድርባይ ኤሊቶች መታየታቸው የፖርቲውን ውልደት ጥያቄ ውስጥ ከቶት ቆይቷል:: በእርግጥ በተጋድሏቸው […]

ኢትዮጵያ በውጭ አገራት በሕገወጥ መንገድ የተቀመጡ ገንዘቦቿን ማስመለስ እንደምትጀምር ተሰማ

May 11, 2019 ኢትዮጵያ በዓመቱ መጨረሻ የፋይናንስ ደኅንነት ተቋማት ኅብረት የሆነው የዓለም አቀፉ ‹ኢግሞንት ግሩፕ› አባል ስትሆን በውጭ አገራት በሕገ-ወጥ መንገድ የተቀመጡ ገንዘቦቿን ማስመለስ እንደምትጀምር የፋይናንስ ደኅንነት መረጃ ማዕከል ገለጸ። የፋይናንስ ደኅንነት መረጃ ማዕከል የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ እንዳለ አሰፋ እንደገለጹት አስፈላጊ ዝግጅቶች በመጠናቀቃቸው ኢትዮጵያ በዓመቱ መጨረሻ 159 አገራት የፋይናንስ ደኅንነት ተቋማትን በአባልነት የያዘው ኢግሞንት […]

“ምርጫው እንዲራዘም እንፈልጋለን” የኢዜማ ምክትል መሪ አቶ አንዷለም አራጌ ፟ ቢቢሲ/አማርኛ

የቀድሞው የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ የመላ ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ አርበኞች ግንቦት 7፣ ሰማያዊ ፓርቲ፣ አዲስ ትውልድ ፓርቲ፣ የጋምቤላ ክልላዊ ንቅናቄና አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ራሳቸውን አክስመው የመሰረቱት የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) ትላንት መሪና ምክትል መሪ መርጧል። ሊቀመንበርና ምክትል ሊቀመንበርም ሾሟል። አመራሮቹ ፓርቲው ሁለት ዓይነት የአመራር አወቃቀር አለው ብለዋል። በዚህም መሰረት የፓርቲው ሊቀ መንበር እና […]

ምዕራብ ወለጋ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አይራ ቅርንጫፍ ላይ ታጣቂዎች ዝርፊያ ፈፀሙ

May 10, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/115764 ዋዜማ ራዲዮ– በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን አሁንም ስርዓት አልበኝነት መቀጠሉንና ታጣቂዎች ከሰሞኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን መዝረፋቸውን ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። በምዕራብ ወለጋ ጊሊሶ ወረዳ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አይራ ቅርንጫፍ ላይ ታጣቂዎች ዝርፊያ አካሂደው ስምንት መቶ ሰማንያ ስድስት ሺህ ብር መዝረፋቸው ታውቋል። ታጣቂ ዘራፊዎቹ ወንጀሉን በሚፈፅሙበት ወቅት የአካባቢው ፖሊስ […]

አገር ወገንን ከመተላለቅ ስለማዳን – ኮማንደር አሰፋ ሰይፉ

May 10, 2019 ዘ-ሐበሻ ክቡር ዶር ዐቢይ፦ ክቡር ዶር ለማ የልባዊ ስጋት ሰላምታዬ ትድረስልኝ፡፡ ዛሬ ደካማ ሰውነቴን ከአገሪ ካወጣሁ ልክ 43 ዓመታት፦ከስድስት ወራት ኾኑ፡፡ በ66ዓም መጥቶብኝ የነበረው ስጋት ዓይነትም ተመለሰብኝ፡፡ በዚያን ጊዜ ን ነገሥቱን ፍጹም ሥልጣንን ለሕዝቡ በምክር ቤቱ አማካይነት እንዲመልሱ፦ ጠ።ሚኒስትሩ ም/ቤቱ ጠ።ሚኒስትሩን እንደመረጠ ሥልጣኑን እንዲያስረክብ፡ አዲሱ በሽግግርነት ሕገመንግሥቱ እንደጸደቀ አገር መሪውን/መሪዎቹን መርጦ እንዲያስረክብ […]

IOM Requests Ethiopians Detained in Yemen Ought to Be Released – Prensa Latina

Addis Ababa, May 10 (Prensa Latina) The International Organization for Migration (IOM) has reportedly requested the release of more than 3,000 migrants, mainly Ethiopians, who remain held in inhumane conditions in Yemen. Several detention operations were carried out two weeks ago in the city of Aden and the neighboring province of Lahj, in Yemeni territory, […]

IOM Helps Ethiopian Migrants Return Home from Sana’a, Yemen – International Organization for Migration

Posted: 05/10/19 Themes: Assisted Voluntary Return and Reintegration Sana’a – Starting Monday (06/05), the International Organization for Migration (IOM) organized the voluntary return of 176 migrants from Yemen’s capital, Sana’a, to Addis Ababa, Ethiopia. Unable to continue to support themselves or fund their travel home, the migrants were left stranded in a country experiencing a deadly conflict.  Through […]

Ethiopian fashion workers ‘lowest paid’ – BBC

A report by New York University Stern Center for Business and Human Rights has found that workers in the fashion garment industry in Ethiopia are the worst paid in the world. The report says that on average employees received $26 (£20) a month, making it difficult for them to “afford decent housing, food or transportation”. […]