የኩሽ ፖለቲካ ቀመር ግብ
May 8, 2019 Source: http://moreshinfo.com/archives/3806 ሰሞኑን የኦነግ መሥራች አባሎችና ተከታዬቻቸው አዲስ አጀንዳ ይዘው ብቅ ብለዋል:: ይህም አጀንዳ የኩሽቲክ ቁዋንቁዋ መሠረት ያላቸውን ነገዶች በኦነግ ፍላጎት ሥር ለማዋል የታቀደ እንደሆነ ድርጊቱ በግልጽ ያመላክታል:: የማስታዎስ ችሎታችን የቅርብ የቅርቡን ካልሆነና የሩቁንም ካስታዎስን የኦነግ ዓላማ ከኢትዮጵያ መገንጠል ነው:: ለዚህ ዓላማው ዕውን መሆንም በቅድሚያ የነባር የነገዱን ስም ለውጦ “ኦሮሞ” ነህ በማለት […]
በምስራቅ ጎጃም መነኩሴው ለምን በቁጥጥር ሥር ዋሉ?

ከትናንት በስቲያ ሚያዚያ 28 ቀን 2011 ዓ. ም. በምስራቅ ጎጃም ዞን፤ አዋበል ወረዳ በምትገኘው እነጋትራ ሐና ገዳም አስተዳዳሪ የሆኑ መነኩሴ ከጦር መሣሪያ ጋር በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የወረዳው ባለስልጣናት ለቢቢሲ አስታወቁ። የወረዳው አስተዳደርና ፀጥታ ኃላፊ አቶ ይሄነው አበባው ከመነኩሴው ጋር 7 የጦር መሣሪያዎች የተያዙ ሲሆን፤ ስድስቱ ለገዳሙ መጠበቂያ ተብሎ ከመንግሥት ወጭ ተደርጎ ነው የተሰጣቸው ነው ይላሉ። […]
የአቶ ታዬ ቦጋለ የታሪክ መምህሩ ስለ ኢትዮጵያ ታሪክና ስለ ታሪክ እዪታ በአንዳፍታ ከስዩም ተሾመ ጋር ያደረጉት ዉይይትን አድምጡ
በሊቀ ጳጳስ ደረጃ የመጀመሪያው የጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ – ብፁዕ ዶር. አቡነ ገሪማ – ሐራ ዘተዋሕዶ

May 8, 2019 ስለ መጀመሪያው ሊቀ ጳጳስ – ዋና ሥራ አስኪያጅ ምደባ እና የቤተ ክርስቲያን አስተዳደር መጠናከር ካሰፈሩት ጽሑፍ ˜˜˜ መንግሥት፥ በሚኒስትር እና በም/ል ሚኒስትር ማዕርግ ዋና ሥራ አስኪያጆችን ይሾም ነበር፤ በመንፈሳዊ ጉባኤ አቅራቢነት በንጉሠ ነገሥቱ ፈቃድ ይሾሙ ነበር፤በዘመነ ደርግም ቀጥሏል፤ በ3ኛው ፓትርያርክ ዘመነ ክህነት፣“ሊቀ ማእምራን” በሚል ስመ ማዕርግ የተጠሩም ነበሩበት፤ ከቤተ ክርስቲያን ልዕልና ይልቅ […]
ባይቶና – “የአራት ኪሎ መንግስት” ሲል ማስጠንቀቂያ ሰጠ! ‘ታላቋን ትግራይ’ የመገንባት ጥሪ አቀረበ

2019 May 7 Zaggolenews. የዛጎል ዜና ” ታላቅዋን ትግራይ በተባበረ የተጋሩ ትግል እንገነባለን! ” በሚል ሃይለቃል ቃል ወደ መድረክ የመጣው ብሄራዊ ባይቶ ዓባይ ትግራይ (ባይቶና)! የተሰኘ የፖለቲካ ድርጅት የፌደራል መንግስትን አስጠነቀቀ። ” አህያውን ትቶ ዳውላውን እንደሚባለው በኢህአደግ ጥፋት ትግራዋይንና የትግራይን ህዝብ እፋረዳለሁኝ ቢል የሞራልና የታሪክ ተጠያቂነቱ የከፋ እንደሚሆን እንዳለ ሆኖ በተግባር የሚያመጣው መዘዝም ከባድ እንደሚሆን […]
ጌታቸው አሰፋ “በሌለበት” የተከሰሰው ሀገር ጥሎ ጠፍቶ ነው? ወይስ በመንግስት ላይ ሸፍቶ ነው?

May 7, 2019 Source: https://ethiothinkthank.com/2019/05/08/is-getachew-assefa-left-the-nation-or-a-rebel/ የፌደራል አቃቤ ህግ ትላንት ባወጣው መግለጫ “ክስ ከተመሠረተባቸው 26 የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የሥራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች 22ቱ ተከሳሾች በእስር ላይ የሚገኙ ሲሆን፤ የቀድሞ የአገልግሎቱን ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ አቶ አጽብሃ ግደይ፣ አቶ አሠፋ በላይ እና አቶ ሽሻይ ልዑል በተባሉ የቀድሞ የሥራ ኃላፊዎች “በሌሉበት” ክስ ተመስርቶባቸዋል” ይላል። በመገለጫው ዙሪያ […]
African Union and UN back civilian-led Sudan transition

AU Commission Chairman Moussa Faki Mahamat says sustaining the ruling military council ‘is not acceptable’. more on Africa South Africa elections: What are the main issues?today South Africa elections: ‘Born frees’ call for changetoday Haftar’s forces say they shot down a military plane near Tripolitoday Angola drought: Millions struggle for foodtoday The African Union and […]
Why are Eritreans fleeing their country? – Al Jazeera

Eritrea has accused the UN’s refugee agency of forcibly relocating some of its citizens stranded in Libya to Niger 06 May 2019 19:54 GMTs In the past decade, thousands of Eritreans looking to improve their lives in Europe have become stranded in Libya. Detained during their illegal transit or rescued from drowning in the Mediterranean, […]
Stern Center report urges minimum wages for Ethiopia’s garment workers – Deutsche Welle

Ethiopia’s rock-bottom labor costs have attracted companies making garments for some of the world’s best-known brands. Labels include H&M, Gap, Tommy Hilfiger, JC Penney and Calvin Klein. Factories in Ethiopia making clothes for top global brands are paying their workers far less than counterparts in other low-paying countries, according to a report by New York […]
Ethiopian women abroad give abuse survivors a new platform — and a new voice – Public Radio International

PRI’s The World May 07, 2019 · 2:00 PM EDT By Allison Herrera Members of the Ethiopian diaspora, the largest outside of Ethiopia, cheer as they respond to remarks by Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed, calling on them to return, invest and support their native land with the theme “Break The Wall Build The Bridge,” […]