ለዶ/ር አሰፋ ከበደ መልስ (ችሎት ዘ ጊንር)

May 7, 2019 በእውነት ዶ/ር ነህ ? የጠቅላይ ሚ/ሩን ንግግር እኛም ሰምተነዋል ምን አይነት ጆሮ ቢገጠምልህ ነው ወይም ማን ተርጉሞልህ ነው እንደዚህ እንዳሉ እየነገርከን ያለኸው ::እኔ ¨ከሜንት¨ በፍፁም ማድረግ የማልፈልግ ቢሆንም ይህን ማለፍ አልቻልኩም፡፡ ይሔን የፃፈው እዛ ስብሰባ ውስጥ ያልነበረና ሐሰተኛ ፥ፈፅሞ ሰላም እንዳይሆን የሚፈልግ የውጭ ሰው ነው ብል ይቀለኛል፡፡ ለምሳሌ 1-  “ሐኪምም እንደዚህ በሬ ነው መሆን ያለበት” ጉባኤው ላይ ብትሆን ኖሮ […]

እነ ራስ በዛብህ… (አቻምየለህ ታምሩ)

May 7, 2019 እነ ራስ በዛብህ… አቻምየለህ ታምሩ «የሶማሌ ክልል» የሚባለው የአገራችን ክፍል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፋ ኡመር ባለፈው ሰሞን በጅግጅጋ አንድ ትምህርት ቤት ተገኝቶ ስለነ ራስ በዛብህ ውስጠ ወይራ ግጥም በጥቁር ሰሌዳ ላይ በመጻፍ የቅኔ ብቃቱን አስመስክሮ ነበር። በዚህ ጽሑፍ ሙስጠፋ ስለተቀኛላቸው ስለነራስ በዛብህ የተገጠመውን ግጥም የጀርባ ታሪክ፣ ራስ በዛብህ ማን እንደሆኑና «እነራስ […]

በማይናማር ታስረው የነበሩት የሮይተርስ ጋዜጠኞች ተለቀቁ

በማይናማር ታስረው የነበሩት ሁለቱ የሮይተርስ ጋዜጠኞች መለቀቃቸው ተሰማ። ጋዜጠኞቹ የታሰሩት ማይናማር ውስጥ በሮሂንግያ ሙስሊሞች ላይ የደረሰውን በደል በማጋለጣቸው ነበር ተብሏል። እነዚህ ጋዜጠኞች ከቀናት በፊት በኢትዮጵያ በተከበረው የፕሬስ ነፃነት ላይ በተወካያቸው አማካይነት ሽልማት ተበርክቶላቸዋል። የ33 ዓመቱ ዋ ሎን እና የ29 ዓመቱ ኪያው ሶኤ ሶ የተለቀቁት የሚያንማር ፕሬዝዳንት ባደረጉላቸው ይቅርታ ነው ተብሏል። ጋዜጠኞቹ ለ500 ቀናት ከማይናማር ዋና […]

የጎዳና ልጆች መከራ – ‹‹ታዳጊ-ወጣት ጥፋተኞች›› – አሃደ (፩)

ምንጭ – ኢትዮ ኦንላይን 2019-05-07 Author: ጌታቸው ወርቁ የጎዳና ልጆች መከራ – ‹‹ታዳጊ-ወጣት ጥፋተኞች›› – አሃደ (፩) (በዳሰሳ ጥናታዊ ምልከታ) አዲስ አበባ/ኢትዮጵያ፡- ከኒው ዮርክ እና ከጄኔቫ ከተሞች በመቀጠል በዓለም አቀፍ የዲፕሎማሲ መናኸሪያነት የምትታወቀው አዲስ አበባ/ኢትዮጵያ፣ በእንግዳ ዓይን ለሚመለከታት የአገሩን የዲፕሎማሲ ሥራ ሊከውን የተመደበ የውጭ አገር ዲፕሎማትም ሆነ፣ በዓለም አቀፍ ሥራ የተሰማራ የሌላ አገር ሰው፣ አሊያም […]

ከኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

2019-05-07 Author: ኢትዮ ኦንላይን ከኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ሪፎርሞችን በጥልቀት በመገምገም ቀጣይ የኢኮኖሚ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ። የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ሚያዚያ 28/2011 ዓም ባካሄደው ስብሰባ ያለፉት ዓመታትን የኢኮኖሚ ዘርፍ አፈፃፀም በዝርዝር ከገመገመ በኋላ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ሪፎርሞችን በማስቀመጥ ስብሰባውን አጠናቋል። ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ከ2003 እስከ 2010 ዓም በአገሪቱ የተመዘገበውን […]

‹‹ፋኖ ከእኔ በላይ ለሀገር እና ለህዝብ ብሎ ያለፈ ትውልድ ነው፤ እኛም የምንናፍቀው እና የምንደግፈው ይህንኑ ነው፡፡›› ብርጋዴር ጀነራል አሳምነው ጽጌ

‹‹ወጣቶች አማላይ ተስፋን ለመስማት አይደለም የሚታገሉት፡፡›› ‹‹ፋኖ  ከእኔ በላይ ለሀገር እና ለህዝብ ብሎ ያለፈ ትውልድ ነው፤ እኛም የምንናፍቀው እና የምንደግፈው ይህንኑ ነው፡፡›› ብርጋዴር ጀነራል አሳምነው ጽጌ ‹‹ወጣቶች አማላይ ተስፋን ለመስማት አይደለም የሚታገሉት፡፡›› ረዳት ፕሮፌሰር ሰብስብ ሐዲስ (በወሎ ዩኒቨርሲቲ የስነ-ዜጋና ስነ-ምግባር ትምህርት ክፍል መምህር) የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድን ወደ መሪነት መምጣት ተከትሎ በሀገሪቱ የለውጥ ጉዞ […]

ኢህአዴግ የኢኮኖሚ ሪፎርሞችን በመገምገም ቀጣይ አቅጣጫዎችን አስቀመጥኩ አለ

May 7, 2019S የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ሚያዚያ 28/2011 ዓም ባካሄደው ስብሰባ ያለፉት ዓመታትን የኢኮኖሚ ዘርፍ አፈፃፀም በዝርዝር ከገመገመ በኋላ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ሪፎርሞችን በማስቀመጥ ስብሰባውን አጠናቋል። ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ከ2003 እስከ 2010 ዓም በአገሪቱ የተመዘገበውን የኢኮኖሚ አፈፃፀም የገመገመ ሲሆን በእነዚህ ዓመታት ውስጥ አጠቃላይ የአገር ውስጥ ምርት በአማካይ የ9.6 እድገት ማሳየቱን በዚህም የግብርና ዘርፍ የ5.7 በመቶ፣ […]

468 ከክልል እስከ ቀበሌ ባለስልጣናት በቁጥጥር ስር ውለዋል ፤ 420 ባለስልጣናት እየተፈለጉ ነው።

May 7, 2019 ባለፉት አመታት ሕዝብ ያፈናቀሉና ያንገላቱ የቀድሞ ሹሞችና ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ለማዋል ከአለም አቀፉ የፖሊስ ድርጀት ኢንተርፖል ጋር ጭምር በጋራ እየተሰራ መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር ተናገረ፡፡እስካሁን 468 ከክልል የካቢኔ አባላት እስከ ቀበሌ የስራ ሀላፊ ድረስ ያሉበት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል ያሉት የሰላም ሚኒስትሯ ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል ናቸው፡፡ከ420 የማያንሱ ተጠርጣሪዎችም ገና በቁጥጥር ስር እንዳልዋሉ ጠቁመዋል፡፡ክትትሉ […]

አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ በ26 የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የሥራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ላይ ክስ ተመሰረተ

May 07,2019 ምንጭ ፡- የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ በ26 የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የሥራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ላይ ክስ ተመሰረተ። የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ እንዳስታወቀው፥ አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ በ26 የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የሥራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ላይ በጠቅላላው 46 ክሶች ናቸው የተመሰረቱት። በክሶቹ ውስጥ 22ቱ […]