የአዴፓ መግለጫ ተገቢም ትክክልም አይደለም! (ውብሸት ሙላት)

May 2, 2019 የአዴፓ መግለጫ ተገቢም ትክክልም አይደለም! ውብሸት ሙላት ስለ ታቀደዉ ሰልፍ እስካሁን ድረስ ምንም አስተያየት አልሰጠሁም ነበር፡፡ ሰልፉንበመቃወም ግን አይደለም፡፡ በፍጹም ሊሆንም ስለማይችል፡፡ አሁን አስተያየት እንድሰጥ ያደረገኝ አዴፓ ከመሸ በኋላ የሰጠዉ ነዉ፡፡ በዛሬዉ ዕለት በአማራ ክልል በሚገኙ ከተሞች የተጠራዉን ሰላማዊ ሰልፍ በሚመለከት አዴፓ ያወጣዉን መግለጫ አየሁት፡፡ ይህ መግለጫ ሦስት መሠረታዊ ችግሮች አሉበት፡፡ አንዱ […]

በተለያዩ የአማራ ክልል ከተሞች የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፎች እየተደረጉ ነው።

May 2, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/113561 በተለያዩ የአማራ ክልል ከተሞች ሰላማዊ ሰልፎች እየተደረጉ ነው። ሰልፎቹ የተጠሩት በቤንሻንጉል ክልል በአማራ ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ለማውገዝ ሲሆን ሰልፈኞቹ የያዙት አንዳንድ መፈክር ግን አነጋጋሪ ሆኗል። Gonder Debre Markos Bahr Dar Debre Tabor

The National Endowment for Democracy recent conference summed up the entire problem of Ethiopia

May 2, 2019 Source: https://www.satenaw.com Staged conferences and interviews are diversion and detraction to sustain the status qua, not to promote democracy Teshome Debalke April 29, 2019 They say there are two sides for every story. Unfortunately, the untold story of the blindfolded and gauged people Ethiopia remained captive by nonother than the elites and […]

ሶስት የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በሕገወጥነት ክስ ተመሰረተባቸው

May 2, 2019 የህግ ጥሰት ፈፅመዋል ከተባሉ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መካከል 3ቱ ክስ ተመሰረተባቸው፡፡ በኢደስ አበባና ዙሪያው ከሚገኙ 167 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መካከል 46ቱ የተለያዩ ህጎችን ጥሰው ሲሰሩ መገኘታቸውን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡ ከመካከላቸው ሦስቱን ህግ ፊት አቁሚያቸዋለሁ ብሏል፡፡ ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የ9 ወር የስራ ክንውን ሪፖርት እንደተመለከትነው በግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትና […]

በኢትዮጵያ ሙስሊሞች ስብሰባ የተላለፉ ውሳኔዎች ምንድን ናቸው? – ቢቢሲ /አማርኛ

ባለፉት ዓመታት የሙስሊሙ ማኅበረሰብ በእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክርቤት ላይ የተለያዩ ቅሬታዎችን ሲያሰማ ቆይቷል። መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ የተቋቋመውም በዚሁ ምክንያት ነበር። ይህንኑ ተከትሎ ትናንት ሚያዚያ 23/2011 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የተቋማዊ ለውጥና አንድነት አገር አቀፍ ስብሰባ በሸራተን አዲስ ተካሂዶ ነበር። በስብሰባው ላይም የተለያዩ ውሳኔዎች ተላልፈዋል። የሙስሊም ህብረተሰብ መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ የሆኑት ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ […]

ከአዴፓ የተሰጠ መግለጫ

ምንጭ ፟ ኢትዮ ኦንላይን 2019-05-01 Author: ኢትዮ ኦንላይን ከአዴፓ የተሰጠ መግለጫ ከአድማ፤ ሠላማዊ ሰልፍና ግርግር ወጥተን ውስጣዊ ጥንካሬያችንን በማጎልበት የህዝባችንን ተጨባጭ ችግሮች ወደ መፍታት እንሸጋገር!! በምንመራው የለውጥ መድረክ በህዝባችን ግፊት እና በድርጅታችን የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፖ) አመራር ሰጭነት የጋራ ፖለቲካዊ፤ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ጥያቄዎችን ለይተን ለተፈፃሚነታቸው ርብርብ በማድረግ ላይ እንገኛለን፡፡ በለውጡ ውስጥ የተመዘገቡ ውጤቶች እንዳሉ […]

ከአማራ ህዝብ የሰላማዊ ሰልፍ አስተባባሪ ጊዜያዊ ኮሚቴ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

ምንጭ – ኢትዮ ኦንላይን 2019-05-01 Author: ኢትዮ ኦንላይን ከአማራ ህዝብ የሰላማዊ ሰልፍ አስተባባሪ ጊዜያዊ ኮሚቴ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት ፣ ለአማራ ብ/ክ/መ ፣ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ፣ ለአፍሪካ ህብረት ፣ ለዓለማቀፉ ማህበረሰብ ፣ ለሀገር ውስጥና ዓለማቀፍ የዜና አውታሮች ፤- ዝምታውን ሰብረን የህዝባችንን እንባ እናብሳለን !!! የአማራው ህዝብ ባለፉት ሃምሳ ዓመታት የኢትዮጵያ ታሪካዊና ወቅታዊ […]

ኢሠማኮ አለመረጋጋቶችና ግጭቶች የሠራተኞችን የሥራ ዋስትና ሥጋት ውስጥ እየከተቱ ነው አለ

ፖለቲካ | May 01 ፖለቲካ ኢሠማኮ አለመረጋጋቶችና ግጭቶች የሠራተኞችን የሥራ ዋስትና ሥጋት ውስጥ እየከተቱ ነው አለ 1 May 2019 ዳዊት ታዬ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የተፈጠሩ አለመረጋጋቶችና ግጭቶች የሠራተኞችን የሥራ ዋስትና ሥጋት ውስጥ በመክተት፣ ተዘዋውረውና ተረጋግተው እንዳይሠሩ ማድረጋቸውን የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) አስታወቀ፡፡ ኢሠማኮ ረቡዕ ሚያዝያ 23 ቀን 2011 ዓ.ም. የሚከበረውን ዓለም አቀፍ የሠራተኞች ቀን […]

African Union gives Sudan military further 60 days to cede power

New warning comes after Sudan’s military council missed an earlier deadline to hand over control to civilians. more on Sudan Sudan in transition: Protesters reinforce barricadesyesterday Sudan protesters defiant as army warns ‘no more chaos’yesterday Sudan army warns protesters: ‘We will not accept chaos’yesterday Sudan protesters say army trying to break up sit-inyesterday The African […]