የኢትዮጵያ የካናቢስ ገበያ የ9.8 ቢሊዮን ዶላር አቅም እንዳለው አንድ ጥናት አመለከተ – ኢትዮጵያ ሪፖርተር
26 May 2019 ብሩክ አብዱ መቀመጫውን በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ያደረገው ኒው ፍሮንቲየር ዴታ የተባለ ተቋም ባለፈው ሳምንት ይፋ ባደረገው የአፍሪካ እ.ኤ.አ. የ2019 ቀጣናዊ የካናቢስና የሄምፕ (አነስተኛ የሆነ አነቃቂነት ያለው ካናቢስ) ሪፖርት፣ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ አገሮች ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ ለካናቢስ ገበያ የ9.8 ቢሊዮን ዶላር አቅም እንዳላት አስታወቀ፡፡ ኢትዮጵያን በመቅደም በአንደኝነት የተቀመጠችው ናይጄሪያ የ15.3 ቢሊዮን ዶላር የገበያ አቅም […]
ESAT Bezhisamint Ato Andargachew Tsege Part 1 and 2

ESAT Bezhisamint Ato Andargachew Tsege Part 1 2019-05-18 ESAT Bezhisamint Sisay with Ato Andargachew Tsege Part 2 2019-05-25
ጉልበት 20ን በማስመልከት የተፃፈ… (ፍቅር ሠይድ)

2019-05-25 በእኛ ተላላነት በኢህአዴግ እባብነት ሀገር ልትፈርስ ! ፍቅር ሠይድ ጉልበት 20ን በማስመልከት የተፃፈ ነው *** መደብደብ ማሰር መግደል የኢህአዴግ ህጋዊ መርሆቹ ናቸው። ስንደበደብ ስንታሰር ስንገደል በወረት መጮህ መታገል ደግሞ የእኛ መለያ ባህሪያት ናቸዉ ። ** አድሎአዊ እና በሴራ ተንኮል የተሞላ ኢኮኖሚ ልማት ማካሔድ ማራገብ የኢህአዴግ ህጋዊ መርሆች ናቸው። “ኢትዮጵያዬ ሱሴ” ስለተዘመረ መሠረተድንጋይ ስለተጣለ ፋብሪካ […]
ደገኛው የሰላም አባት ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ ዐረፉ

ሐራ ዘተዋሕዶ May 25, 2019 ሥርዐተ ቀብሩ ቅ/ሲኖዶስ በሚወስነው ቀን በመካነ ሰማዕት ቅ/ገላውዴዎስ ይፈጸማል፤ ለ41 ዓመታት፣ ከኤጲስ ቆጶስነት እስከ ቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊነት አገልግለዋል፤ ከማሕሌት እስከ ዐውደ ምሕረት፣ በሙሉ የአገልግሎት ትጋታቸው ይታወቃሉ፤ በኹለት ቅዱሳን ፓትርያርኮች ምርጫ በዕጩነት ቀርበዋል፤ *** ከየዋሃትና ከደግነት ጋራ በተሟላ የአገልግሎት ሕይወታቸው የታወቁት፣ አንጋፋው የሰሜን ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ ብፁዕ አቡነ […]
አቶ ገዱ አንዳርጋቸው – ከዱሮ እስከ ዛሬ ሃቁን ይፋ አደርጉ

politics / ፖለቲካ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው – ከዱሮ እስከ ዛሬ ሃቁን ይፋ አደርጉ By Zaggolenews. የዛጎል ዜና ‹‹አማራ ሊወርህ ነው፤ ተነስ! ታጠቅ›› እያሉ ሕዝቡን እየቀሰቀሱ እንደ ሆነ የትግራይን ሕዝብ ወንድሙ በሆነው የአማራ ሕዝብ ላይ ለማዝመት እየተዘጋጁ እንደ ሆነ አውቃለሁ… የክልላችን ምክር ቤት በዝግ ተወያይቶበታል፤ የውስጥ ሰላማችንንና አንድነታችንን ከሚፈታተኑ አደገኛ አዝማሚያዎች እንዴት መጠበቅ እንዳለብንም አይተናል። የትግራይ ክልላዊ […]
«ብሔርን ማዕከል ያደረገ ፌዴራሊዝም ለኢትዮጵያ ስለማይበጅ ለተፈጠረው ችግር መፍትሔ የሚያመጣ ፌዴራሊዝምን እንተገብራለን» -ምህረት ሞገስ

By Zaggolenews. የዛጎል ዜና ሰሞኑን በአገሪቷ እየተናፈሱ ካሉት ወሬዎች መካከል የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ መመስረት አንደኛው ነው። ከዚህ በፊት የተለያዩ ፓርቲዎች እንዳቋቋሟቸው ህብረት፣ ቅንጅት፣ አማራጭ ኃይሎች፣ መድረክን እንደመሳሰሉት ፓርቲዎች ሁሉ ይህም እንደነሱ ይዳከማል ይፈርሳል፤ የሚሉ ግምቶች በአንድ በኩል ሲኖሩ በተቃራኒው አሁን ካለው ተጨባጭ ሁኔታ አንፃር ኢዜማ የተሻለ ሊሆን ይችላል የሚሉም አልታጡም። በኢትዮጵያ የፓርቲዎች ታሪክ […]
ዘጠኝ ተፎካካሪ ፓርቲዎች የኢትዮጵያ አንድነት ብሄራዊ ግንባር የሚል ፖርቲ በመመስረት መወሃዳቸውን አስታወቁ፡፡

May 25, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/119630 ዘጠኝ ተፎካካሪ ፓርቲዎች የኢትዮጵያ አንድነት ብሄራዊ ግንባር የሚል ፖርቲ በመመስረት መወሃዳቸውን አስታወቁ፡፡ የተዋሃዱት ተፎካካሪ ፓርቲዎች የኢትዮጵያ ብሄራዊ አንድነት ኮንግረስ፣ የኢትዮጲያ ህብር – ህዝብ ብሄራዊ ንቅናቄ፣ የአገው ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጲያ ህዝቦች ህብረት፣ የደቡብ ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ኮንግረስ፣ የጋንቤላ ህዝቦች ነፃነት ንቅናቄ፣ የጋንቤላ ህዝብ ፍትህ፣ ሰላም፣ ልማትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ፣ ሼኮና […]
አዲስ አበባ ትናንት እንዳይኖራት የሴራ ፖለቲካው አንዱ አካል ሆኖ እየተሰራበት ነው!!! (ጋዜጠኛ በፍቃዱ አባይ)

2019-05-25 አዲስ አበባ ትናንት እንዳይኖራት የሴራ ፖለቲካው አንዱ አካል ሆኖ እየተሰራበት ነው!!!ጋዜጠኛ በፍቃዱ አባይ* ከምኒልክ ድኩላ ወደ ምኒልክ ትቤት…!* 131 አመት ያስቆጠረውን የዳግማዊ ሚኒሊክ ትምህርት ቤት ለማፍረስ በግሬደር ዘመቱበት!!!* በ1924 የተመሰረተውና የዘጠና አንድ አመቱ ባለ ታሪክ ቡፌ ዳ ላጋር ሆቴልንም ለማፍረስ ለሰኞ ቀጠሮ ተይዞለታል!!!* የኢትዮጵያን ታሪክና ቅርስ እያጠፉ ስለ ታሪክ ሰሪነት መደስኮር ታላቅ ስላቅ ነው!!! — […]
ጉልበት 20ን በማስመልከት የተፃፈ… (ፍቅር ሠይድ)

2019-05-25 በእኛ ተላላነት በኢህአዴግ እባብነት ሀገር ልትፈርስ ! ፍቅር ሠይድ ጉልበት 20ን በማስመልከት የተፃፈ ነው *** መደብደብ ማሰር መግደል የኢህአዴግ ህጋዊ መርሆቹ ናቸው። ስንደበደብ ስንታሰር ስንገደል በወረት መጮህ መታገል ደግሞ የእኛ መለያ ባህሪያት ናቸዉ ። ** አድሎአዊ እና በሴራ ተንኮል የተሞላ ኢኮኖሚ ልማት ማካሔድ ማራገብ የኢህአዴግ ህጋዊ መርሆች ናቸው። “ኢትዮጵያዬ ሱሴ” ስለተዘመረ መሠረተድንጋይ ስለተጣለ ፋብሪካ […]
Harar, Ethiopia is an ancient city like no other – The National

Ethiopia’s Unesco World Heritage-listed Harar has a remarkable history Sonia Nazareth May 24, 2019 Why Harar? It’s easy to feel lost, both geographically and in time, when you’re in eastern Ethiopia’s Unesco World Heritage-listed Harar. The ancient walled city, scattered over hundreds of narrow alleyways clustered together like a maze, has plenty of old-world charm. […]