በቋፍ ያለን ሕዝብ አትነካኩት በተቀደሰው ስፍራ ርኵሰት፤ ኢትዮጵያውያን እናስተውል (ከይኄይስ እውነቱ)

2019-06-05 በቋፍ ያለን ሕዝብ አትነካኩት! በተቀደሰው ስፍራ ርኵሰት፤ ኢትዮጵያውያን እናስተውል ከይኄይስ እውነቱ ኢትዮጵያውያን በእምነታችን (ክርስትናም ሆነ እስልምና – በጎላው ለመናገር ነው) እና በባህላችን (የእምነቶቻችን አሻራዎች በእጅጉ ዐርፎበታል) ለመነጋገርም እንኳ ባይነኬነት ከሚታወቁ፣ የአስጸያፊነትና አስነዋሪነት ጥግ ተደርገው ከሚታዩ ርኵሰቶች ግንባር ቀደሞቹ ግብረ ሰዶማዊነትና ግብረ ጎሞራነት ዋናዎቹ ናቸው፡፡ በወንጀለኛ መቅጫ ሕጋችንም ወንጀል ነው፡፡ ሰሞኑን በመደበኛውም ሆነ በማኅበራዊ ብዙኀን […]

የባንክ ዘረፋው አዲስ አበባ ደርሷል! 20ኛው ባንክ ያለምንም ግርግር በቀን በብርሃን ተዘረፏል!! (ዘመድኩን በቀለ)

2019-06-05 የባንክ ዘረፋው አዲስ አበባ ደርሷል!20ኛው ባንክ ያለምንም ግርግር በቀን በብርሃን ተዘረፏል!!! 20ኛው ባንክ ያለምንም ግርግር በቀን በብርሃን ተዘረፏል!! ••• አስከ አሁን በምዕራብ ወለጋ ብቻ ተወስኖ የነበረው የባንክ ዘረፋ አድማሱን በማስፋት እዚያው አዲስ አበባ ከኦህዴድና ከኢህአዴግ ሊቀመንበር፣ ለእኛ ደግሞ ጠቅላይ ሚንስትራችን ከችግኝ ተካዩ ከአቢቹ ቤተ መንግሥት አፍንጫ ስር፣  ከቄሮው ጠቅላይ ሚንስትር ከሃጂ ጃወር መሃመድ ቤተመንግሥት ባሻገር፣ እንዲሁም […]

ከግብረሰዶሞች ጉብኝት በስተጀርባ ያለው ማን ነው?

Seyoum Teshome ሰኔ 5, 2019 Source: https://ethiothinkthank.com ኣይተ ፍፁም ብርሃኔ ለቶቶ ቱርስ ለተባለው የግብረሰዶማዊያን አስጎብኚ ድርጅት ሃላፊ በኢሜል ላቀረብኩለት ጥያቄ “ተጨባጭ ካለው አስጊ ሁኔታ አንፃር በቀጣይ አመት ጥቅምት ወር ላይ በኢትዮጵያ ሊያደርጉት ያቀዱትን ጉብኝት ማድረግ እንደማይቻል ገልጿል። ሆኖም ግን ወደፊት ተመሳሳይ ጥላቻ በሌለበት ሁኔታ በኢትዮጵያ ጉብኝት ለማድረግ ማቀዱን ተናግሯል።” በእርግጥ ድርጅቱ በማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው መርሃ […]

ቅዱስ ሲኖዶስ: በጥቃት ለተፈናቀሉና ለተጎዱ ምእመናንና አብያተ ክርስቲያን የ17.9 ሚ.ብር ድጋፍና ድጎማ ሰጠ

ሐራ ዘተዋሕዶ June 4, 2019 የባሌና የኢሉባቦር አህጉረ ስብከት የአብነት መምህራንና ተማሪዎች 400ሺሕ ድጎማ ቋሚ በጀት ነው፤ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ: የቅርስ ጥበቃና ቤተ መጻሕፍት ወመዘክር መምሪያ የበላይ ሓላፊነት ተመደቡ፤ በደቡብ ትግራይ -ማይጨው እና ደቡባዊ ምሥራቅ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ  እንደ ኾኑ ይቀጥላሉ፤ ምልኣተ ጉባኤው፣ በ4ኛው ዙር የሕዝብና ቤት ቆጠራ አቋም ቅድመ ዝግጅት መነጋገር ጀምሯል፤ *** […]

መስሎ መኖር ከእራስ እውነታ ጋር ሲጣረስ – ፀጋ ወርቅ

ከፀጋ ወርቅ ይህንን ጽሁፍ ስናነብ ውሕድ ማንነታቸውን በአግባቡ ተቀብለውት ለዘመናት በአብሮነት ሃገራቸውን የመሩ ፣ ለሃገራቸው ህልውናና ፍቅር እራሳቸውን አሳልፈው የሰጡ እና እኛን የወለዱ የምንኮራባቸው ጀግኖች ቀደምቶቻችንን ሁል ግዜ ክብራቸው ክብራችን ጉድለታቸው ጉድለታችን ብለን ተቀብለን መሆኑ እንዳይዘነጋ። መስሎ መኖር ከእራስ እውነታ ጋር ሲጣረስ ሊያመጣ የሚችለው ውጤት ምን እንደሚሆን ገምተውት ያውቃሉ? ሰዎች በውሕድነታችው ምክንያት ሊወያዩባቸው የሚችሉት ጉዳዮች […]

ዶ/ር ንጉሴ ምትኩ የኢቢሲ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ተሾሙ

June 5, 2019 Source: https://fanabc.com አዲስ አበባ፣ግንቦት 28፣2011 (ኤፍ ቢ ሲ)ዶክተር ንጉሴ ምትኩ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ተሾሙ፡፡ ዶክተር ንጉሴ የህዝብ ተወካች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው ስብሰባ ነው በዋና ስራ አስፈፃሚነት የተሾሙት፡፡ የቀድሞው የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ስዩም መኮንን በገዛ ፈቃዳቸው ሃላፊነታቸውን መልቀቃቸውን ተከትሎ ነው ሹመቱ የተካሄደው፡፡ ሹመቱ በምክር ቤቱ […]

ኢትዮጵያ ሆይ! ምዕመናን ተድንጋይ ትራስ ጳጳሳቱ ታየር ፍራሽ! – በላይነህ አባተ

June 4, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/95598 ላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) እንደምናቀውና በቅርቡም ሎስ አንጀለስ ታይምስ እንደዘገበው ሶሶት ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ተሰደው መኝታቸው ጪንጫ መሬት ትራሳቸው ድንጋይ ሆኗል*፡፡ የእነዚህ ስደተኛ በጎች እረኛ መሆን የሚገባቸው የክርስትናና የእስልምና መሪዎች ግን አንድም በግ እንዳልጠፋባቸው ሁሉ ሆዳቸውን ሲሞሉ ውለው ከአየር ፍራሽ ተንፈላሶ ማደሩን ቀጥለውበታል፡፡ ምዕመናን በገጀራ ሲከተፉ፣ በጦር ሲወጉ፣ በባሩድ ሲረግፉና መጤ እየተባሉ […]