Ethiopia and Kenya are struggling to manage debt for their Chinese-built railways – Quartz

Ethiopia and Kenya are struggling to manage debt for their Chinese-built railways By Yunnan ChenJune 4, 2019 In the wake of the Belt and Road Initiative (BRI) Forum in Beijing six weeks ago, Ethiopia gained another Chinese debt-concession. China’s second-largest African borrower and prominent BRI partner in infrastructure finance also received a cancellation on all […]
Ethiopia anger over US gay tour plan – BBC

4 June 2019 Ethiopian church groups have called on the government to block a planned visit to the country by a US-based company that organises tours for gay people. The groups were particularly angry that the itinerary published by the Toto Tours company includes religious sites. Many Ethiopians are deeply religious and disapprove of homosexuality, […]
የኢየሩሳሌም ገዳም ማኅበር ውዝግብ በቀኖና እና በዕርቅ እንዲፈታ ቅዱስ ሲኖዶስ ወሰነ

June 4, 2019 Source: https://haratewahido.wordpress.com ባለፈው ጥር፣ ሊቀ ጳጳሱንና አባቶችን የደበደቡና ማኅበሩን ያወኩት 3ቱ መነኰሳት በቀኖና ይቀጣሉ፤ ውሳኔውን በማስፈጸም አጠቃላይ ማኅበረሰቡን እንዲያስታርቁ ሦስት ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ተመደቡ፤ የተፈናቀሉ ምእመናንና የተቃጠሉ አብያተ ክርስቲያን ለመደጎም ጉዳታቸውን የሚያጠና ኮሚቴ ሠየመ፤ በዋሽንግተን ዲሲ ከተማ የ4ኛው ፓትርያርክ ማረፊያ፣ የማሠልጠኛ እና መሰብሰቢያ ማእከል ይገነባል፤ በአዲስ አበባ እና በአሥመራ በሚገኙ የ2ቱ አብያተ […]
ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ብሔር፥ ብሔረሰብ፥ ሕዝብ፥ ነገድ ለሚሉት ቃላት የሰጡት (ስዩም ተሾመ)

June 3, 20193 እነዚህን ቃላት እንድተች ብዙ ጊዜ እጠየቃለሁ። ብዙዎችን የሚገድ ጥያቄ ስላልመሰለኝ ጥያቄውን ችላ ብየው ነበር። የማይገዳቸው ላያነቡት ይችላሉ ብዬ ከዚህ በታች ያለውን አረቀቅሁ። ረቂቁ ሙሉ በሙሉ ጥንታዊ (original) አይደለም። ካሁን በፊት ከጻፍኳቸው ውስጥ “የተኮረጁ” አሉበት።–“ብሔር” የግዕዝ ቃል ነው። ትርጉሙ “ሰው የሚኖርበት ሀገር” ማለት ነው። “እገሌ ዘብሔረ ቡልጋ፥ ዘብሔረ ጅማ፥ ዘብሔረ ሸዋ፥ ዘብሔረ ኢትዮጵያ፥ […]
ቀይመስመር፤ በእስክንድር ነጋ ትግል ወደ ስልጣን የመጣው ዶ/ር አብይ የወያኔን ስህተት እየደገመ ነው!(ስዩም ተሾመ)

June 4, 2019 የወያኔ ጭቆና ቀንበር እንዳልነበር ሆኖ ከመውደቁ በፊት፣ ያኔ… በፈረጠመ ጡንቻው አለሁ ባይን ሁሉ በሚደመስስበት፣ የአምባገነኖች እብሪትና ንቀት ጣሪያ በነካበት፣ መለስ ዜናዊ እንደ ጣዖት በሚመለክበት፣ እንደ አምላክ በእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ሕይወት ላይ የመወሰን ስልጣን በነበረው ግዜ… ከሺህ ጦር ሰራዊት በላይ አንድ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ይፈራ ነበር፡፡ በወቅቱ ብዙዎች የወያኔን ፍርሃት ጠንቅቀው አያውቁትም ነበር፡፡ ብዙዎች […]
ቋ ን ቋ ን መ ሰ ረ ት ያ ደ ረ ገ የ ማ ን ነ ት ፣ የ ክ ል ል ፓ ለ ቲ ካ ና ፣ ህ ገ መ ን ግ ስ ቱ ፣ ለ ት ዮ ጵ ያ ዊ ነ ት አ ን ድ ነ ት ተ ፃ ራ ሪ ነ ዉ ።

June 3, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/95567 ኢትዮጵያ፤የውዪዪትና፤መፍትሔ፤መድረክ (EDF) Ethiopian Dialogue Forum 9900 Greenbelt RD. E#343 – Lanham, MD 20706 May 30, 2019 በቋንቋ፣ በጎሳና በክልል የተደራጀው የፌዴራሉም ሆነ የክልል መንግስታት የአገራችንን የፖለቲካ ስልጣን መዋቅሮች ከተቆጣጠሩበት 1983 ዓ.ም. ጀምሮ የኢትዮጵያ ጥንታዊ ታሪክና ቀጣይነት፣ የህዝባችንንም አንድነትና አብሮነት ተክዶ በምትኩ አገርና ህዝብን ማፈራረስና መበተን ዓላማው የሆነ ኢህአደጋዊ መንግስት መቋቋሙ […]
የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ግብረ ሰዶማውያን ታሪካዊ ቦታዎችን እንዳይጎበኙ ጥሪ አቀረበ

June 4, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/122156 የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ግብረ ሰዶማውያን ታሪካዊ ቦታዎችን እንዳይጎበኙ ጥሪ አቀረበ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ኢ- ግብረ ገባዊ የሆኑት ግብረ ሰዶማውያን የሀገር ቅርስና ታሪካዊ ቦታዎችን ኢላማ ያደረገ የእንገናኝ መልእዕክቶችን መንግስት በአስቸኳይ እንዲያስቆም ጥሪ አቀረበ:: የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጠቅላይ ፀሃፊ ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ መንግስት ለጉዳዩ ትኩረት እንዲሰጥም በሰጡት […]
የጠ/ሚ አብይ አህመድ መንግስት በጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ላይ የሚያካሂደውን አፈና በጽኑ እናወግዛለን

Posted by: ecadforum June 4, 2019 ECADF ኢዲቶርያል የጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ መንግስት ከዚህ ቀደም በጋዜጠኛ/የመብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ የሚመራው የባለአደራ ምክርቤት በራስ ሆቴል ሊያካሂድ የነበረውን ጋዜጣዊ መግለጫ በህገወጥ መንገድ እንዲታገድ አድርጓል። በተመሳሳይ እስክንድር ነጋ የሚገኝበት ሰናይ መልቲ ሚዲያን የተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰኞ ግንቦት 26 ቀን 2011 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሆቴል በተያዘለት ፕሮግራም መሰረት እንዳይካሄድ ፖሊስ […]
በተቃውሞ እየተናጠች ባለችው ሱዳን ምርጫ እንዲካሄድ ጥሪ ቀረበ – ቢቢሰ / አማርኛ

የሱዳን ወታደራዊ ኃይል እስካሁን ከተቃዋሚዎች ጋር የተደረጉ ስምምነቶችን ወደ ጎን በመተው በዘጠኝ ወር ውስጥ ምርጫ እንዲካሄድ ጥሪ አቀረበ። ይህ ጥሪ የተደረገው ወታደራዊ ኃይሉ በተቃዋሚ ሰልፈኞች ላይ እየወሰደ ያለው ኃይል የተቀላቀለበት እርምጃ ከዓለም አቀፍ መንግሥታት ተቃውሞ ከደረሰበት በኋላ ነው። በሱዳን ካርቱም ከመንግሥት ኃይሎች ጋር የተጋጩት ሰልፈኞች ላይ በተወሰደ እርምጃ እስካሁን 30 ሰዎች መሞታቸው ተዘግቧል። አሜሪካ ድርጊቱን […]
”ወደ ኢትዮጵያ የምናደርገውን ጉዞ አንሰርዝም” – ቢቢሲ /አማርኛ

ትናንት ከ120 በላይ የኦርቶዶክስ ማህበራት ስብስብ የሆነው ሰልስቱ ምእት የማህበራት ህብረት በቅርቡ የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪያን በኢትዮጵያ ሊያደርጉ ያሰቡትን ጉብኝት በማስመልከት የተቃውሞ ድምጹን ለማሰማት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። በሌላ በኩል የጉብኝቱ አዘጋጅ በኢትዮጵያ የምናደርገውን ጉዞ አንሰርዝም እያሉ ነው። የማህበራት ህብረቱ ሊቀመንበር የሆኑት ሊቀ ትጉሃን ደረጀ ነጋሽ ለቢቢሲ እንደገለፁት ”ቶቶ የሚባል አስጎብኚ ድርጅት በቅዱስ ላሊበላ እና ሌሎች መዳረሻዎች […]