ስለኤልያስ ገብሩ መታሰር እስክንድር ነጋ የተናገረው
July 8, 2019 Source: https://mereja.com/tv/watch.php?vid=c93bebd15 Ethiopia: Journalist Eskinder Nega responds to the arrest of his colleague Elias Gebru
“የተፈጠረው ክስተት ትግሉን የበለጠ ወደፊት ያጠናክረዋል እንጅ ወደኋላ አይመልሰውም” – ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት
July 8, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/129791
“መፈንቅለ መንግስት አለ የተባለው መፈንቅለ መንግስት ተደርጎ ሳይሆን የፌዴራል መንግስቱ በክልሉ ውስጥ ለመግባት ምክንያት ስለተፈለገ ነው!”- እስክንድር ነጋ
July 8, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/129793
ጠቅላይ ሚንስትሩ ወደ አሥመራ ካቀኑ እነሆ አንድ ዓመት፤ ምን ተለወጠ? – ቢቢሲ / አማርኛ

ኢትዮጵያና ኤርትራ ደም አፋሳሽ የድንበር ጦርነት ካደረጉ በኋላ ጉዳያቸውን ለግልግል ዳኝነት አቅርበው ውሳኔ ከተሰጠም በኋላ ፍጥጫቸው ለሁለት አስርት ዓመታት ዘልቆ ያለምንም ግንኙነት ቆይተው ነበር። ኢትዮጵያን ለሦስት አስርት ዓመታት ሲያስተዳደር የቆየው ኢሕአዴግ ለዓመታት በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች ሲካሄድ የቆየውን ተቃውሞ ተከትሎ ባካሄደው የመሪ ለውጥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ወደ ስልጣን ሲመጡ ከወሰዷቸው ቀዳሚ እርምጃዎች መካከል ከኤርትራ ጋር […]
በኦሮምኛና በትግርኛ አፋቸውን የፈቱ የአማርኛ ሥነ ጽሑፍ ባለውለታዎች – ቢቢሲ / አማርኛ

7 ጁላይ 2019 ዘመናዊ የአማርኛ ሥነ ጽሑፍን ዛሬ የደረሰበት ደረጃ ላይ ካደረሱት ጎምቱ ጸሃፍት መካከል ቀላል የማይባሉት አፋቸውን የፈቱት በሌላ ቋንቋ ነው። ከስብኅት ገብረእግዚያብሔርና ከበዓሉ ግርማ ውጪ የአማርኛን ልብወለድ ማሰብ ከባድ ነው። ጸጋዬ ገብረመድኅንን ደግሞ ከተውኔቱና ከሥነ ግጥም አንፃር አለማውሳት አፍ ማበላሸት ነው። ግጥምንስ እንደ ሰለሞን ደሬሳ ማን አዘመነው ሊባል ነው? አንዳንድ ምሁራን ደግሞ የአማርኛን […]
በፊት በር የተባረረው እስራት እና ግድያ በጀርባ በር ሲመለስ ዘር ለይቶ ማሰር ይቁም የዜጎች ሰበአዊ መብት በእኩል ይከበር – ከመንግስቱ ሙሴ ፌስቡክ የተወሰደ

በፊት በር የተባረረው እስራት እና ግድያ በጀርባ በር ሲመለስ ዘር ለይቶ ማሰር ይቁም የዜጎች ሰበአዊ መብት በእኩል ይከበር ====================================== ማሰር፣ መግደል እና ዜጎችን ማሰቃየት የተረጋጋ አስተዳደር እና ሰላማዊ ሀገር ለመገንባት የመፍትሄ ጎዳና አይደለም። ብዙ ተመክሮወች አሉን። ሀገራችንን ቤተ ሙከራ ያደረገው የጠባብ ብሄርተኝነት አባዜ ላለፉት 50 አመታት መሪር በሆነ መልኩ አስተምሮናል። እንዳለድል ሆኖ ዘረኞቹ እና የዚህ […]
Ethiopian-Israeli community has reached boiling point, leading activist says – The Times of Israel 23:14 Sun, 07 Jul

Ethiopian-Israeli community has hit boiling point, leading activist says Michal Avera-Samuel says systemic and societal racism has plagued the Jewish African population for decades, from police brutality to education woes By Tani Goldstein Today, 6:08 am Ethiopian Israeli protestors demonstrate in Tel Aviv against the shooting of 19-year-old Solomon Tekah and what they say is […]
Yair Netanyahu: Ethiopian community’s protests funded by ‘German Money’ – Ynet News 07:36 Sun, 07 Jul

Prime minister’s son causes outrage among Ethiopian-Israeli activists, MKs, who call him ‘a spoiled boy who lives off the public,’ spreader of fake news; ‘it’s easy being a virtual bully, far more difficult to go out and protest’ Itamar Eichner|Published: 07.07.19 , 14:30 Yair Netanyahu, son of Prime Minister Benjamin Netanyahu, stirred a commotion over […]
How glow of the historic accord between Ethiopia and Eritrea has faded – The Conversation (Africa) 05:04

July 7, 2019 5.03am EDT Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed (left) and Eritrea’s President Isaias Afwerki at the re-opening of the Eritrean embassy in Addis Ababa. EPA-EFE/Stringer Exactly a year ago Eritreans could hardly contain their joy as Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed touched down in Asmara. The city had seen nothing like it in […]
ለማን ብየ ላልቅስ? (አክሎግ ቢራራ – ዶ/ር)

July 8, 2019 ሰኔ 30 2011 ዓ.ም. የገደለው ባልሽ፤ የሞተው ወንድምሽ!” “ሃዘንሽ ቅጥ አጣ ምን ብየ ላላቅስሽ!” “እኔ ለዐማራው ሕዝብ ህይወቴን ሰጥቻለሁ” ዶር አምባቸው መኮነን የእኛ አገር ጉዳይ ቅጥ ያጣ ሆኗል። ወንድም ወንድሙን እንዲገድል ከጀርባ ሆኖ የሚቀሰቅሰው ማነው? የሚለውን ጥያቄ ለተመራማሪዎች ልተወው። የክልሉና የፌድራሉ ባለሥልጣናት ማን ገዳይ እና ማን ተገዳይ እንደሆነ ነግረውናል። ቁም ነገሩ፤ እነማን […]