የሀገር አለኝታን እያብጠለጥሉ (ጀግናን ለመውለድ ይቸግራል) – ከመንግስቱ ሙሴ ፌስ ቡክ የተወሰደ

የሀገር አለኝታን እያብጠለጥሉ (ጀግናን ለመውለድ ይቸግራል) የኮሎኔል ደመቀ አውጋዦች እነማን ሊሆኑ ይችላሉ? መወቃቀስ ልክ እና ስርአት ቢኖረው ምን ትላላችሁ? ለዚህ መጣጥፍ ያበቃኝ ሁነኛ ነገር ምናልባት ለብዙወች ቀላል ሊሆን ይችላል ግን በበኩሌ የምርግ ያክል የከበደ እና ያስከትላል የምለውም የዚያን ያክል የከፋ ሆኖ ስለታየኝ ነው። ማህበራዊ ሚዲያውን ስገልጥ የኮሎኔል ደመቀ ፎቶ ወደታች ተዘቅዝቆ አየሁ። በዚህ አላቆምሁም አከታትየም […]
’’አዲስ አበባ ላይ ቀድሞ የገባው ኦሮሞ አይደለም’’ (አቶ ታዬ ቦጋለ ፤ ኢትኦጲስ – የመጨረሻው ክፍል)

2019-07-05
መከፋፈሉ፤ ጎራ ለይቶ መባላቱ እልቂትን በራስ ላይ ከመጋበዝ ያለፈ ፋይዳ የለውም!!! (ውብሸት ሙላት)

2019-07-04 መከፋፈሉ፤ ጎራ ለይቶ መባላቱ እልቂትን በራስ ላይ ከመጋበዝ ያለፈ ፋይዳ የለውም!!!ውብሸት ሙላት በሰኔ 15ቱ ድርጊት ወንድሞቻችንን አጥተናል፡፡ መሪዎቻችንን አጥተናል፡፡ ተጎድተናል፡፡ አዝነናል፡፡ ከዶ/ር አምባቸዉ፣ምግባሩ፣ እዘዝና ብ/ጀ አሳምነዉ በተጨማሪ በጸጥታ ሥራ ላይ የተሠማሩ ፖሊሶችን አጥተናል፡፡ በተፈጠረዉ አሳዛኝና ቅስም የሚሰብር ክስተት በአማራ ሕዝብ ላይ መቼም የማይረሳዉ የታሪክ ጠባሳ አሳርፎብናል፡፡ ይህ ወቅት ለአማራ ሕዝብ በተለዬ ሁኔታ ፈታኝ ነዉ፡፡ […]
’’አፄ ምኒሊክ ለኦሮሞ ባለ ውለታ ናቸው’ !!! አቶ ታዬ ቦጋለ – ኢትዮጲስ
2019-07-04
ብሔርተኛነት፣ ፌዴራሊዝምና ዲሞክራሲ በኢትዮጵያ !!! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-07-04 ብሔርተኛነት፣ ፌዴራሊዝምና ዲሞክራሲ በኢትዮጵያ !!!አቻምየለህ ታምሩ * ባጭሩ ኦሮምያ የሚባለው ክልል ማንነቶች የታፈኑበት፣ ከኦሮሞ ውጭ ያለው ራሱን በራሱ ማስተዳደር ፈጽሞ የማይችልበትና በዋለልኝ ቋንቋ ክልሉ የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች እስር ቤት ነው ማለት ይቻላል!!! — ባገራችን ውስጥ ዘጠኝ ሉዓላዊ ክልሎች ሲኖሩ ሁሉም ሉዓላዊ ክልሎች የተዋቀሩት ራስን በራስ ማስተዳደር በሚል መርኅ ነው። ራስን በራስ ማስተዳደር በሚለው እሳቤ ውስጥ […]
የብ/ጄነራል አሳምነው ፅጌ ሚስት መታሰራቸውን ልጃቸው ገለጸች – ቢቢሲ/አማርኛ

መንግሥት ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም ባህር ዳር ላይ ለተፈፀመው የአማራ ክልል ከፍተኛ ባለስልጣናት ግድያና የመፈንቅለ-መንግሥት ሙከራ ዋነኛ ተጠያቂ ናቸው ያላቸው የብርጋዴር ጄነራል አሳምነው ፅጌ ባለቤት ወይዘሮ ደስታ አሰፋ በፖሊስ መያዛቸውን ልጃቸው ማኅሌት አሳምነው ለቢቢሲ ገለፀች። ማኅሌት እንደተናገረችው እናቷ በፖሊስ ከቤታቸው የተወሰዱት ትናንት ሐሙስ ዕለት አዲስ አበባ ውስጥ ኮልፌ አቅራቢያ በተለምዶ አሸዋ ሜዳ ተብሎ በሚጠራው […]
የተፈፀመውን ግድያ በብርጋዴል ጄኔራል አሳምነው ፅጌ፣ በአብን ወይም በአማራ ናሽናሊዝም ማላከክ የችግሩን ምንጭ ከመከለል በቀር ምንም አይፈይድም። መነሻ ምክንያቱን መፈተሽ ብልህነት ነው። – አቤል ዋበላ

July 4, 2019 Source: https://voiceofgihon.com * ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሀገሪቱን ከሴራ ፖለቲካ ማላቀቅ አልቻሉም። ባንዳንድ ሁኔታዎች ራሳቸውም የሴራው አካል መሆናቸውን መገመት በመቻሉ ሁኔታው ተስፋ አስቆራጭ ሆኗል። * ሁሉን አካታች ፍኖተ ካርታ ማቅረብ አልተቻልም። የተረኝነት መንፈስ ገኗል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሀገሪቱን አሻግራለኹ ብለው የገቡትን ቃል በአቅም ማነስ ይሁን በዳተኝነት አጥፈው በዘር ላይ በተመሰረተው ፌደራሊዝም እንደማይደራደር በፓርቲያቸው […]
“ይህ ሴራ ሆን ተብሎ የተቀነባበረው አብይ በሚመራው ፓርቲ በኢህአዴግ ነው።” – አቤል ዋበላ

July 3, 2019 Posted by: ዘ-ሐበሻ አሁን ተሰራ የሚባለው ወንጀል የተቀነባበረ ሴራ እንጂ መፈንቅለ መንግስትም ሆነ የሽብር ስራ አይደለም። ወንጀሉን አቀነባበሩ የተባሉ ግለሰቦችም የሴራው ተጠቂ እንጂ የድርጊቱ ፈፃሚዎች አይደሉም። ይህ ሴራ ሆን ተብሎ የተቀነባበረው አብይ በሚመራው ፓርቲ በኢህአዴግ ነው። አከተመ! ~~ አላማው፦ 1. የአማራ ህዝብ አማራ ነኝ ብሎ በመደራጀቱ እየተጠናከረ መሆኑ ስላስፈራው ትግሉን ለማኮላሸትና ህዝቡ […]
ትግራይን መገንጠል ያስፈልጋል? – ማሕበር ኢትዮጵያውያን ተጋሩ

July 4, 2019 Posted by: ዘ-ሐበሻ በኣሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ውስጥ ከኣካባቢ ኣሰተዳደር ጥያቄ ያለፈ የመገንጠል ጥያቄ ዓላማ ለመተግበር የሚታገል ቡድን የለም። ይህም የኢትዮጵያ ህዝብ የኣንድነት መንፈስ ስለሚያመለክት ተገቢ ትኩረት ሊሰጠውና ሊዳብር ይገባዋል። ከዚህ ኣንጻር ሲታይ ኢትዮጵያ በመበታተን ኣፋፍ ላይ የምትገኝ የሚያስመስል ከእውነት የራቀ ቅስቀሳ ቦታ ሊኖረው ኣይገባም። በትግራይ ውስጥም የመገንጠል ዓላማ ይዞ የሚታገል ቡድን ባይኖርም […]
Ethiopia: Two Firms Win 7.3b Br Mega Projects – Addis Fortune (Addis Ababa)
By Berhane Hailemariam( China Jiangsu also won the bid to construct the 4.6 billion Br Adwa Zero Kilometre Project, a museum which commemorates the Victory of Adwa, to be built in the centre of Piassa adjacent to Menelik II Square, comprised of meeting halls and recreational and fitness centres. A Chinese and a local firm […]