Ethiopian church-affiliated group urges action against gays – Rock Hill Herald 11:01

By ELIAS MESERET Associated Press September 08, 2019 11:24 AM Dereje Negash from the Orthodox Church’s Mahibere Weyniye Abune Teklehaimanot group speaks in Addis Ababa, Ethiopia Sunday, Sept. 8, 2019. The group affiliated with Ethiopia’s Orthodox Church is condemning what it calls the government’s silence on homosexuality in the country and urged authorities to enact […]
ወጣቶች ከዘረኝነት አስተሳሰብና ስሜታዊነት በመውጣት ለአንድነታቸው በጋራ መስራት እንዳለባቸው ተገለጸ

September 8, 2019 ኢዜአ – የኢትዮጵያ ብሄራዊ ክብሯና ሉዓላዊነቷ ለትውልድ እንዲሸጋገር በተለይ ወጣቶች ከዘረኝነት አስተሳሰብና ስሜታዊነት በመውጣት ለአንድነታቸው በጋራ መስራት እንዳለባቸው ተገለጸ። Photo BBC Amharic ለኢዜአ አስተያየታቸውን የሰጡ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች እንዳሉት ኢትዮጵያዊነትን ለማጎልበት ዘላቂ ልማትና አስተማማኝ ሰላም መገንባት ይገባል። አስተያየት ሰጭዎቹ እንዳሉት ጀግኖች አባቶና እናቶች ያቆዩትን ብሄራዊ አንድነትና አገራዊ ኩራት በተለያዩ የፖለቲካ አስተሳሰቦች ለመሸርሸር […]
ዘመን መለወጫ በኢትዬጵያ – ትዝታ ዘ አራዳ
September 8, 2019
“የጭቁን ብሔርተኞች” ህልም ከቀድሞ የባሰ ጨቋኝና ጨካኝ መሆን ነው!

September 8, 2019 Source: https://ethiothinkthank.com/2019/09/08/the-dream-of-oppressed-ethnio-nationalists-is-to-become-another-oppressor መስከረም 8, 2019 በሰላማዊ መንገድ ሆነ በትጥቅ ትግል፣ አዲስ ሀገር ለመመስረት ሆነ ጨቋኝ ስርዓትን ለማስወገድ የሚካሄድ ፖለቲካዊ ንቅናቄ በእኩልነት መርህ ላይ የተመሰረተ ሊሆን ይገባል። እኩልነት እያንዳንዱ የማህብረሰቡ አባል “ለራሱ የሚገባው መብት፥ ነፃነትና ተጠቃሚነት ለሁሉም ይገባል” በሚል እሳቤ ላይ የተመሰረተ ነው። በመሆኑም በመልከዓ ምድር፥ ታሪክ፥ ባህል፥ ልማድ፥ ሥነ-ልቦና፥…ወዘተ ትስስር ባላቸውና በሌላቸው […]
በዘር የሚያምኑ ሚድያዎች ዕድሉ እስከተሰጣቸው ድረስ የሩዋንዳ ችግር ኢትዮጵያ በር ላይ እንደሆነ ማወቅ አለብን።ኢትዮጵያ ”ሲሬስ” ችግር ውስጥ ገብታለች:: አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ኦስሎ፣ኖርዌይ የተናገሩት (ጉዳያችን ልዩ ዘገባ -Gudayachn exclusive)

Sunday, September 8, 2019 Source: https://www.gudayachn.com/2019/09/gudayachn-exclusive.html ከጉባኤው ተሳታፊዎች በከፊል ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ቅዳሜ ጳጉሜን 2/2011 ዓም አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ የቀድሞው አርበኞች ግንቦት 7 ዋና ፀሐፊ በኦስሎ፣ኖርዌይ የምስጋና ዝግጅት ተዘጋጅቶላቸው ነበር።በዝግጅቱ ላይ ቁጥሩ ከፍ ያለ የኖርዌይ ነዋሪዎች የተገኙ ሲሆን በዝግጅቱ ላይ የቀድሞው አርበኞች ግንቦት 7 በኖርዌይ ለሚኖሩ እና ባለፉት ዓመታት ለዲሞክራሲ ትግል አስተዋፅኦ ላደረጉ ኢትዮጵያውያን የምስክር ወረቀት የተሰጠ […]
የሃሳብ ልዩነቶች አገራዊ ጠቀሜታ አንዲኖራቸው በማድርግ የሁሉም የጋራ የሆነውን ሰላም፣ አንድነት፣ ልማትና እድገት ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ

September 8, 2019 (ኢዜአ) በተለያዩ ወገኖች የሚነሱ የሃሳብ ልዩነቶች አገራዊ ጠቀሜታ አንዲኖራቸው በማድርግ የሁሉም የጋራ የሆነውን ሰላም፣ አንድነት፣ ልማትና እድገት ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ “የብሔራዊ ኩራት ቀን” በተለይ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ዛሬ ከ250 ሺህ በላይ የህብረተሰብ ክፍሎች በታደሙበት በተለያዩ ትእይንቶች ተከብሯል። ኢዜአ ያነጋገራቸው የበአሉ ታዳሚዎች እንደገለጹት፤ በየትኛውም ስፍራ የሚኖሩ ዜጎች እንደ መልካቸው ሁሉ የሚያነሱት ሀሳብና […]
ወጣቱ ያለፉት አባቶችን የዓላማ ጽናት በማሰብ አገሪቱን በተለያየ መንገድ ከሚፈታተኑ ችግሮች ለመከላከል ጠንክሮ ሊሰራ እንደሚገባ ተገለፀ

September 8, 2019 ENA : ተተኪው ትውልድ ጀግኖች አርበኞች የከፈሉትን መስዋእትነት በማሰብና የእነርሱን ፈለግ በመከተል አገሩን ሊጎዳ ከሚችል ችግር ለመከላከል ጠንክሮ ሊሰራ እንደሚገባ ጀግኖች አባት አርበኞችና ቤተሰቦቻቸው አሳሰቡ። “አዲስ አበባ ቤቴ፤ኢትዮጵያዊነት ኩራቴ” – Photo BBC Amharic የአሁኑ ትውልድ ይህንን የጀግኖች አባቶችን ገድል በተለያየ አገራዊ መስክ እንዴት ማስቀጠል አለበት? በሚለው ሀሳብ ዙሪያ ዛሬ የተከበረው ብሔራዊ የኩራት […]
ያልተፈቀደ ማንኛውም ሰልፍ ቢደረግ የህግ የበላይነትን ለማስከበር ተገቢውን እርምጃ እንወስዳለን ሲል የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።

September 8, 2019 ከፖሊስ እውቅና ውጪ የሚካሄድ ሰልፍ ካለ የክልሉ ፖሊስ የህግ የበላይነትን ለማስከበር ተገቢውን እርምጃ እንደሚወስድ ኮሚሽነሩ አሳስበዋል። (ኢፕድ) በኦሮሚያ የተጠየቀም ሆነ የተፈቀደ ሰልፍ አለመኖሩን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ከፍያለው ተፈራ ዛሬ በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በአፋን ኦሮሞ ለሚታተመው በሪሳ ጋዜጣ በክልሉ በየትኛውም አካባቢ የቀረበ የሰልፍ ጥያቄም ሆነ የተፈቀደ ሰልፍ አለመኖሩን […]
ይድረስ የኢትዮጵያን ታሪክ የእጅ መንሻና መተያያ ለምታደርገው ለዳንኤል ክብረት — እባክህን «በሊቃውንት ፊት ጥቅስ አትጥቀስ»! (አቻምየለህ ታምሩ)

September 8, 2019 ይድረስ የኢትዮጵያን ታሪክ የእጅ መንሻና መተያያ ለምታደርገው ለዳንኤል ክብረት — እባክህን «በሊቃውንት ፊት ጥቅስ አትጥቀስ»! (አቻምየለህ ታምሩ) ዳንኤል ክብረት የሚጽፈውንና በሚናገረውን በሚመለከት ከዚህ በፊት ሁለት ጊዜ አስተያየቴን ጽፌ አውቃለሁ። ለመጀመሪያ ጊዜ የጻፍሁት አስተያየት «የዳንኤል ክብረት ነገር — በአንድ ራስ ሁለት ምላስ » የሚል ጽሑፍ ነበር። በዚህ ጽሑፍ ዳንኤል ክብረት እ.ኤ.አ. በኅዳር 2017 […]
“በኢትዮጵያዊነት እና በኦሮሞ ብሔርተኝነት መካከል ትልቅ ችግር እየመጣ ነው! ” | አቶ ታምራት ላይኔ
September 8, 2019