ኢትዮጵያ ለገጠማት የተሳሳተ ፌዴራላዊ ስርዓት ትግበራ ተጠያቂው የኢህአዴግ የአመለካከት እና የአሠራር ችግር ነው ተባለ

October 26, 2019 ኢትዮጵያ ለገጠማት የተሳሳተ ፌዴራላዊ ስርዓት ትግበራ ተጠያቂው የኢህአዴግ የአመለካከት እና የአሠራር ችግር እንደሆነ ተመላከተ። AMMA : የፌዴራላዊ ስርዓት ጥቅሞች እና የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ስርዓት አተገባበር ላይ ያተኮረ ምክክር ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። የፌዴራል ስርዓት አተገባበር በኢትዮጵያ ሲዳሰስ በርካታ ችግሮች የተስተዋሉበት እንደነበር በውይይት ተገልጧል፡፡ በሰላም ሚኒስቴር የፌዴራሊዝም ልዩ ድጋፍ ዳይሬክተር ጀኔራል ረዳት ፕሮፌሰር ደገፋ […]
በደኖ፣ አርባ ጉጉ በእጥፍ ተደገመ

በደኖ፣ አርባ ጉጉ በእጥፍ ተደገመ ================== ይህ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየተካሄደ ያለው ሀላፊነት በጎደለው የገዥ ክፍል መሆኑ ደግሞ ርዋንዳን እንድናስታውስ አደረገ፡፡ የርዋንዳ የዘር ፍጅት በ100 ቀናት ውስጥ 800 ሽህ ቱትሲወች ታርደዋል፡፡ ይህ የሆነው በስልጣን ላይ ያለው የሁቱወች መንግስት ይሁንታ ነው፡፡ ከሁለት ቀን በፊት የጀመረው የሀገራችን የዘር ፍጅት እስከ አሁን ከሩቅ በሰማነው ያውም ሪፖርት በሖነው 67 […]
ኢሕአፓ ሀገርቤት የሚያደርገውን ይፋዊ እንቅስቃሴ ለመደገፍ የቀድሞ አባላቱ እየተሰባስብን ነው – አሰባሳቢ ኮሚቴ አባላት
ኦሮሞን በጭራቅነት ኦሮሚያን ደሞ በገሀነም እሳትነት የሚያስፈርጅ እንቅስቃሴን እቃወማለሁ…!!! (ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና)

2019-10-26 ኦሮሞን በጭራቅነት ኦሮሚያን ደሞ በገሀነም እሳትነት የሚያስፈርጅ እንቅስቃሴን እቃወማለሁ…!!! ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና* ትላንት ነፃ አዉጥቸሀለዉ ዛሬ ልዝረፍህ ንብረትህን ላዉድም መንገድ ልዝጋ ያ ካልሆነ ግን ዘቅዝቄ እሰቅልሀለዉ የሚል ቡድን በፍፁም የኦሮሞ ህዝብ ወኪል ሊሆን አይችልም…!!! “እኔ ኦሮሞ ነኝ! በኦሮሞ ስም ከሰዉነት ወርዶ የሚንቀሳቀስ ሰዉ ሳይ እናደዳለሁ…፡፡ አሁን እየታየ ያለዉ ኦሮሞን በጭራቅነት ኦሮሚያን ደሞ በገሀነም እሳትነት የሚያስፈርጅ […]
“ሰላማዊ ትግል ማለት ሁልጊዜ ተማጽኖ አይደለም!” [ጋዜጠኛ እና የሰብአዊ መብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ]

2019-10-26
“ለጠፋው የ67 ንጹሃን ወገኖች ህይወትና ለተጎዱ 218 ሰዎች ተጠያቂው ጀዋር ነው” (ታዬ ደንደአ)

2019-10-26 “ለጠፋው የ67 ንጹሃን ወገኖች ህይወትና ለተጎዱ 218 ሰዎች ተጠያቂው ጀዋር ነው” ታዬ ደንደአ ….የክልሉ ፕሬዚዳንት ኤታማዦር ሹሙ፤ ኮሚሽነሮቹን ጨምሮ ጓደኞቹ ናቸው ” ድረሱልኝ” ብሎ ህዝቡን ከሚጠራ ለምን ለነዚህ ሰዎች አልደወለም?!?ማነው ያበደው? “በብዙ እብዶች መካከል ጤነኛ ያብዳል” ይባላል ይህን እውነታ ኡመር ሱሌማን ነው ከ18 አመት በፊት የተናገረው። ብዙ ሰዎች የወደዱት እምቢ ካለ […]
እውነት እንናገራለን:— የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ቀድሞ ተገንጥሏል!!! (ሱራፌል አየለ)

2019-10-26 እውነት እንናገራለን:— የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ቀድሞ ተገንጥሏል!!! ሱራፌል አየለ ከአመት በፊት “የህይወቴ አስቀያሚው የስራ ልምድ” ብዬ የምሰይመው ስራ ውስጥ ተሳተፍኩ። ስራው መማሪያ መፅሃፍትና መምሪያ ማዘጋጀት ነበር— ለኦሮሚያ ክልል ትት ቢሮ። የማስተበባር ስራ ነበር ድርሻዬ። በዚያውም አዘጋጆቸቹ የመጨረሻ የሚሉትን ረቂቅ ለህትመት ወደ ውጪ ከመላኬ በፊት የአርትኦት ስራ እሰራ ነበር። እጅግ ከፍተኛ ወጪ የወጣበት ስራ ነበር። […]
ኢትዮጵያ ለገጠማት የተሳሳተ ፌዴራላዊ ስርዓት ትግበራ ተጠያቂው የኢህአዴግ የአመለካከት እና የአሠራር ችግር ነው ተባለ

October 26, 2019 ኢትዮጵያ ለገጠማት የተሳሳተ ፌዴራላዊ ስርዓት ትግበራ ተጠያቂው የኢህአዴግ የአመለካከት እና የአሠራር ችግር እንደሆነ ተመላከተ። AMMA : የፌዴራላዊ ስርዓት ጥቅሞች እና የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ስርዓት አተገባበር ላይ ያተኮረ ምክክር ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። የፌዴራል ስርዓት አተገባበር በኢትዮጵያ ሲዳሰስ በርካታ ችግሮች የተስተዋሉበት እንደነበር በውይይት ተገልጧል፡፡ በሰላም ሚኒስቴር የፌዴራሊዝም ልዩ ድጋፍ ዳይሬክተር ጀኔራል ረዳት ፕሮፌሰር ደገፋ […]
የሀገር ሽማግሌዎች፣ አባገዳዎች እና የሀይማኖት አባቶች ሀገር ሠላም እንዲሠፍንባት ኃላፊነታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተጠየቀ፡፡
October 26, 2019
ከዚህ ጥቃትና አመጽ ጀርባ ስር የሰደደ የሞራል ውድቀት አለ – የካቶሊካዊት ቤ/ክ ካርዲናል ሊቀጳጳሳት ብርሃነየሱስ

October 26, 2019 ወጣቱ በህጋዊ መንገድ ጥያቄ ማቅረብን ባህሉ እንዲያደርግ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን አሳሰበች ወጣቱ ምንም አይነት ቅሬታና ጥያቄ ቢኖረው በሰለጠነ እና ህጋዊ በሆነ መልኩ ሃሳብን መግለጽ እንደሚገባው የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን አሳስባለች። በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀጳጳሳት እና የዕርቀ ሰላም ኮሚሽን ሰብሳቢ ብርሃነየሱስ ”ባለፉት ቀናት በተፈጠሩ ሁኔታዎች ምክንያት የተፈጠረው የዕምነት ተቋማት ስጋት የእኛም ስጋት […]