ታሪክን በተመለከተ “ብሔራዊ ንግግር” ማድረግ ከሚቸግርባቸው ምክንያቶች ውስጥ አምስቱ..!!! (በፍቃዱ ሀይሉ)

2020-08-24 ታሪክን በተመለከተ “ብሔራዊ ንግግር” ማድረግ ከሚቸግርባቸው ምክንያቶች ውስጥ አምስቱ..!!! በፍቃዱ ሀይሉ ተግዳሮት ፩፣ ባለታሪክና ትውልድን መቀላቀል 1.1. የጥንት ሰዎች ጥፋት (ልማት) ሲነገር፣ በብሔር/ቋንቋ የሚመስሏቸው በሙሉ እኛ ላይ ያነጣጠረ ጥቃት (ውዳሴ) ብለው ማሰባቸው። ጥፋታቸው ሲጠቀስ “እኛ ተወቀስን”፣ ልማታቸው ሲነገር “እኛ እኮ ነን” የማለት ባልነበሩበት ታሪክ በግል መሸማቀቅ እና መኩራራት። (ይህ መጥፎውን ሁሉ እንዳልተከሰተ ለመካድ ይዳርጋል።) […]
በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የቀረበ ምክረ ሐሳብ (አቻምየለህ ታምሩ)

2020-08-24 በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የቀረበ ምክረ ሐሳብ አቻምየለህ ታምሩ (1) መግቢያ ኢትዮጵያ ባለፈው ግማሽ ምዕት ዓመት ውስጥ ችግር ተለይቷት ባያውቅም ባለፉት ጥቂት ዓመታት ግን ባለፉት ኀምሳ ዓመታት ውስጥ ሲዘራ የቆየውን ፖለቲካ አዝመራ ምርት እያጨደት ትገኛለች። በተለይ ዐቢይ አሕመድ ስልጣን ከያዘ በኋላ የኦሮሞ ብሔርተኞች ግንባር ፈጥረው ኦሮሚያ በሚባለው የጥንት የአማራ፣ የጋፋት-አማራ እና የሌሎችን ነባር […]
የክልሎች ጣጣ:- ዛሬ ጎሣዎች ለክልልነት እንደሚጮሁት ነገ ደግሞ ለመገንጠል ይጮሃሉ! (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም)

2020-08-24 የክልሎች ጣጣ:- ዛሬ ጎሣዎች ለክልልነት እንደሚጮሁት ነገ ደግሞ ለመገንጠል ይጮሃሉ! ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ወያኔ ክልሎችን አካለ ስንኩላን አድርጎ የፈጠረው ለብልሃቱ ነው፤ ዋናው ዓላማ ጎሣዎችን በማናከስ ዳኛ ሆኖ አናታቸው ላይ ለመቀመጥ ነበር፤ ይህንን ዓላማ ሳይጨብጡ የክልሎችን አወቃቀር መደገፍ ዋና ሳይችሉ ባሕር ውስጥ መግባት ነው፤ ተናግሬአለሁ ማለቱ ፋይዳ የለውም እንጂ የክልል ሀሳብ ጭንጋፍ መሆኑን ከተናገርሁ ልጆች […]
“ህወሀት ከግብፅ ጋር ቢመሳጠር ምንም አይገርምም” (ፕሬዝዳንት ሙስጠፌ መሀመድ)

2020-08-24 “ህወሀት ከግብፅ ጋር ቢመሳጠር ምንም አይገርምም” – “የህወሀት አመራሮች ለኢትዮጵያ ደንታ አላቸው ብዬ አንድም ቀን አምኜ አላውቅም፤ አሁንም አላምንም!!!”ፕሬዝዳንት ሙስጠፌ መሀመድhttps://www.facebook.com/670822272957744/posts/4559282387445027/
ከሚያጨበጭብላቸው ከሆንክ ብትገድልም ያጨበጭብልሀል፤ ከሚረግማቸው ከሆንክ ብታድንም ይረግምሀል! (ዶ/ ር በድሉ ዋቅጅራ)

2020-08-24 ከሚያጨበጭብላቸው ከሆንክ ብትገድልም ያጨበጭብልሀል፤ ከሚረግማቸው ከሆንክ ብታድንም ይረግምሀል! ዶ ር በድሉ ዋቅጅራ . . እንደኛ ኢትዮጵያውያን በሰብአዊነት ሚዛን የቀለለ ማህበረሰብ አንዱ መገለጫ ግለሰቦችን፣ ጎሳን/ብሄርን እና ቡድንን ከሰብአዊነት እሴቶች በላይ ማድረጉ ነው፡፡ መግደልን የሚያወግዘው፣ ጥቃትን የማይቀበለው አድራጊውን ከግምት አስገብቶ ነው፡፡ ኢሰብአዊ ድርጊቶችን ማንም ያድርገው ማንም፣ በጽንሰ ሀሳብ ደረጃ ማውገዝ የማይችል ማህበረሰብ፣ ደመነፍስ ከሰለጠነባቸው እንሰሳት ብዙ […]
በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታዎች ላይ በኢህ አፓ የተሰጠ የአቋም መግለጫ

በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታዎች ላይ የተሰጠ የአቋም መግለጫ በጀግኖች ሰማእታት ብርቱ ተጋድሎና ክቡር መስዋእትነት የተገነባዉ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢ.ሕ.አ.ፓ)፣ በታሕሳስ 4 እና 5/2012 ዓ.ም 9ኛ ጉባኤውን በተሳካ ሁኔታ አድርጎ አመራሮቹን መምረጡ ይታወቃል። የኢሕአፓ ቋሚ ኮሚቴ በሐገራዊና ድርጅታዊ አጅንዳዎቸ ላይ ከነሐሴ 2 – ነሐሴ 8/2012 ዓ.ም ድረስ በወቅታዊ የኢትዮጵያ የፖለቲካ– ኢኮኖሚ ሁኔታዎች ላይ፤ በኢትዮጵያ ስላለው የሰላም፣ […]
መንግስት እና የኃይል አጠቃቀም፤ የሕግ የበላይነት እና ሥልጣን – ያሬድ ኃይለማርያም

By ዘ-ሐበሻ August 23, 2020 ከልክ ያለፈም ትዕግስት፤ ከልክ ያለፈም የኃይል አጠቃቀም መንግስታዊ ባህሪዎች አይደሉም። አንዱ የመንፈሳዊ ሰው ሌላው የአፋኝ ቡድን ባህሪዎች ናቸው። ቀኝህን ሲመታህ ግራህን ስጠው የሚለው መንፈሳዊ አስተምህሮት የመንግስት ባህሪ አይደለም፤ ሊሆንም አይችልም። መንግስት ቀኝ ሲመታ መቺውን በሕግ ጥላስር አውሎ ተጠያቂ ያደርጋል እንጂ ስለ ትዕግስት እያስተማረ ግራችሁን ስጡ ብሎ አይመክርም። በተቃራኒውም ቀኝህን የመታህን ቀኝ […]
የፍርድ ቤት የችሎት ውሎ በቀጥታ የቴሌቪዥን ሥርጭት ለሕዝብ እንዲተላለፍ ምክረ ሐሳብ ቀረበ – ሪፖርተር

23 August 2020 ታምሩ ጽጌ በድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ሞት ምክንያት ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙ ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦችን ጨምሮ በርካታ ተጠርጣሪዎች የፍርድ ቤት ውሎ በቀጥታ የቴሌቪዥን ሥርጭት ለሕዝብ ተደራሽ እንዲደረግ ምክር ሐሳብ ቀረበ፡፡ የፍርድ ቤት ውሎ በቀጥታ ሥርጭት ለሕዝብ ተደራሽ እንዲሆንና ሌሎች አማራጮችን ለፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ያቀረበው፣ የኢፌዴሪ የሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ነው፡፡ በተቋሙ ዋና […]
በአለም አደባባይ ”ኢትዮጵያ ዳውን ዳውን” ብሎ የወጣ ህዝብ እኮ እነ ፕሮፈሰር መራራ በሚቆሰቁሱት እሳት እንደሆነ ይገባናል !

August 22, 2020 አከራካሪው የፕሮፌሰር መራራ ጉዲና ጽሁፍ የብሔራዊ መግባባት ውይይትን አቅጣጫና የመድረኩን ንግግር ወደ ሌላ አቅጣጫ ቀይሮታል። – ”ሚኒሊክ ነፍጠኛ ነው” ለሚለው የፕሮፈሰር መራራ ንግግር የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ጣሂር መሃመድና አቶ ማሙሸት አማረ አስገራሚ ምላሽ ሰጥተዋል! ቪድዮውን ዝቅ ብለው ያገኙታል– ”የዶክተር መራራ ንግግር ለሌላ ዙር እልቂት የሚጋብዝ ነው”አቶ ማሙሸት አማረ–”አጼ […]
በአሜሪካ ቨርጂንያ የኢትዮጵያውያን ኪዳነ ምህረት ቤተክርሰቲያን የኮቪድ-19 ሥርጭት መከሰቱ ተሰማ

August 23, 2020 Alexandria Health Department Urges Self-Quarantine after Potential COVID-19 Exposure at Kidane Mehret Church በአሜሪካ በቨርጂናያ ሰቴት በአለክሳንድርያ ከተማ በሚገኝ የኢትዮጵያውያን ኪዳነ ምህረት ቤተክርሰቲያን የኮቪድ-19 ሥርጭት መከሰቱ ተሰምቶል፡፡ – በኦገስት 14፣ 15 እና 16 በነበረው የፀሎት ፕሮግራም ቁጥራቸው ከፍ ያለ ምዕመናን ስለመጋለጣቸው ጥቆማ ደርሶናል፡፡ ከተጋለጡት መካከል እስካሁን የሚታወቀው 7 ሰዎች በሆስፒታል የህክምና እርዳታ […]