Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (17th August 2020)

Source: Ministry of Health, Ethiopia Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (17th August 2020) ADDIS ABABA, Ethiopia, August 18, 2020/APO Group/ — DailyLaboratory test: 19,747Severe cases: 213New recovered: 165New deaths: 16New cases: 1,460 TotalLaboratory test: 629,210Active cases: 18,266Total recovered: 12,524Total deaths: 544Total cases: 31,336 Distributed by APO Group on behalf of Ministry of […]
Ethiopia: The ethnic tinderbox – New African 02:05

James Jeffrey 18/08/2020 In Ethiopia, as in many African countries, prejudice and oppression have ethnic rather than racial connotations but the effect is the same. James Jeffrey discusses how this view shapes the treatment of African lives in the country. Placards and slogans protesting in defence of Ethiopia’s Oromo ethnic group bobbed in the air […]
Diplomacy is needed to end the Nile Dam dispute – The National 00:03

The river is a shared resource and it should, accordingly, be put to use amongst the nations that depend on it in the fairest way possible The National Editorial August 18, 2020 On Saturday, Egypt and Sudan announced that they were intent on resolving disputes over Ethiopia’s Grand Renaissance Dam project through diplomacy. Egyptian Prime […]
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ መከላከያ ሚንስትርነትን ጨምሮ አዳዲስ ሹመቶችን ሰጡ – ቢቢሲ / አማርኛ

ከ 3 ሰአት በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በዛሬው ዕለት አዳዲስ አስር ሹመቶችን ሰጥተዋል። ከሰሞኑ ከኦሮሚያ የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ አባልነታቸው የታገዱት አቶ ለማ መገርሳ ከመከላከያ ሚነስትርነታቸው ተነስተዋል። በአቶ ለማ ምትክ ቀንዓ ያደታ (ዶ/ር) የመከላከያ ሚንስትር ሆነው መሾማቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፌስቡክ ገፅ ከሰፈረው መረጃ መረዳት ተችሏል። ከዚህም በተጨማሪ በወ/ሮ አዳነች አቤቤ ምትክ ጌድዮን ጢሞቴዎስ […]
ዳግማዊ ዐጤ ምኒልክ ጥቁሩ የነጭ ጌታ…!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

2020-08-17 የዛሬው ቀን የጥቁር ሕዝብ ንጉሥ፤ ጥቁሩ የነጭ ጌታ ዳግማዊ ዐጤ ምኒልክና የኢትዮጵያ ብርሃን የሆኑት ባለቤታቸው እቴጌ ጠሐይቱ ብጡል ኃይለ ማርያም ገብሬ የተወለዱበት እለት ነው። የሁለቱ ታላላቅ ጥቁሮች የልደት መታሰቢያ በሚዘከርበት በዚህ እለት የማንነት ቀውስ ዋግ እንደመታው አገዳ ያኮሰሳቸው ናዚ ኦነጋውያንና ፋሽስት ወያኔዎች፣ የበታችነት ሥነ ልቦናቸው ታሪክን በማርከስና የዓለም ጀግኖችን በመዝለፍ የሚሽርላቸው እየመሰላቸው፣ ሕዝባችን የሚሉትን […]
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 1460 ሰዎች በቫይረሱ ሲያዙ የ16 ሰዎች ሕይወት አለፈ

12:43 17 ነሐሴ 2020 በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 19 ሺህ 747 ናሙና ምርመራ 1 ሺህ 460 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው መረጋገጡን የጤና ሚኒስቴርና የሕብረተሰብ ጤና ተቋም ባወጡት መግለጫ አስታውቀዋል። በዛሬው ዕለትም በቫይረሱ የ16 ሰዎች ሕይወት ያለፈ ሲሆን ይህም አጠቃላይ የሟቾቹን ቁጥር 544 አድርሶታል። በሌላ በኩል ባለፉት 24 ሰዓታት 165 ሰዎች ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ 12 […]
መብታችንን አንወቅ፣ መብትን ማስከበር መብትን ከማወቅ ይጀምራል – ገብረ አማኑኤል

By ዘ-ሐበሻ August 17, 2020 የሰው ልጅ ከፈጣሪው ከተሰጡት ታላላቅ ነጻነቶች መካከል አንዱ በምድር ላይ መኖር ነው። ፈጣሪ አምላክ ምድርን፣ ውሃን፣ በውስጧም የሚኖሩ፣ አንስሳትና አራዊትን ከፈጠረ በኋላ የሰው ልጅ በዚች ምድር ላይ በሰላም አንዲኖርና በውስጧ ያሉትን ፍጥረታት አንዲገዛ ሥልጣን ሰጥቶታል። ሰዎች በተወለዱበት አገር፣ ህጻናት አንደልባቸው ቦርቀውና የሚገባቸውን አግኝተው አንዲያድጉ፣ ወጣቶች ተምረው ሰርተው በመረጡት ሙያና ስፍራ […]
ገበታ ለሃገር

Source: https://amharic.voanews.com/a/gebeta-lehager-8-17-2020/5547151.htmlhttps://gdb.voanews.com/4A6942FF-8541-4D78-B012-BA55C570D36F_cx9_cy0_cw90_w800_h450.jpg ነሐሴ 17, 2020 መለስካቸው አምሃ ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አዲስ አበባ — ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “ገበታ ለሃገር” የተሰኘ አዲስ ፕሮጀክት መጀመሩን ይፋ አደረጉ። በመጭዎቹ 30ዓመታት ሃገሪቱን በአፍሪካ አህጉር በኃያልነት ከሚጠሩት የመጀመሪያዎቹ ሁለት ሃገሮች አንዷ እንደትሆን እንደሚሰራም ተናገሩ። ለኢትዮጵያውያንና ለኢትዮጵያ ወዳጆችም ለስኬቱ እንዲረባረቡ ጥሪ አቅርበዋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። ገበታ ለሃገር by ቪኦኤ
ጥያቄ፦ ከእኛ ለእኛ – ጠገናው ጎሹ

By ዘ-ሐበሻ Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives August 17, 2020 የአገራችን ፖለቲካ በሸፍጥና በሴራ አስተሳሰቦችና አካሄዶች የተበከለ በመሆኑ ከመሬት ላይ ካለው መሪር ሃቅ ለሚነሱ (ለሚሰነዘሩ) እጅግ አስፈላጊና ፈታኝ ጥያቄዎች የሚሰጣቸው ምላሾችም በዚያው ልክ በሸፍጥና በሴራ የተሞሉና ከእውነታው ጋር የማይገናኙ ናቸው። እንዲህ አይነቶች አስከፊ አስተሳሰቦችና አካሄዶች ደግሞ የተጠናወጡት የተወሰኑ ባለሥልጣናትን ወይም የመንግሥትና የፓርቲ አካላትን ብቻ ሳይሆን እራሱን ሥርዓቱን ነው […]
የወልቃይት እና የጠገዴ ነዋሪዎች አቤቱታ

Source: https://amharic.voanews.com/a/wolkait-tigray-8-17-2020/5547010.html https://gdb.voanews.com/5E64312F-0C7B-4948-926A-9D6942866D31_cx0_cy0_cw97_w800_h450.jpg ነሐሴ 17, 2020 አስቴር ምስጋናው ፎቶ ፋይል ባህር ዳር — የትግራይ ክልል መንግሥት ምርጫ አደርጋለሁ በሚል ሰበብ ወከባና እንግልት እየፈፀሙብን ነው ሲሉ የወልቃይት እና የጠገዴ ነዋሪዎች ተናገሩ። ክልሉ ዕድሚያቸው ከ15 እስከ 17 ያሉ ህፃናትን በግዳጅ ለጦርነት እየመለመለ ጎልማሶችን ደግሞ ለሰራዊቱ ድጋፍ የሚሆን ገንዘብና እህል አምጡ እያለ እንደሚያስጨንቅም አስታውቀዋል። የፌዴራል መንግሥቱን እንዲደርስላቸውም ጥሪ አቅርበዋል። […]