በህይወት የመኖርና የአካል ደህንነት መብት ይከበር! – ኢሰመጉ

August 13, 2020 በህይወት የመኖርና የአካል ደህንነት መብት ይከበር! – ነሀሴ 7/ 2012 ዓ.ም – መንግስትና የሚመለከታቸው አካላት ሁሉ ከአሁን ቀደም የክልልነትና የአደረጃጀት ጥያቄዎችን ተከትሎ ከተፈጠሩት ተመሳሳይ ኹነቶች ትምህርት በመውሰድ በሕጋዊ መንገድ መልስ ለሚያገኝ ጥያቄ በሰው ሕይወት እና አካል እንዲሁም በሕዝብም ሆነ በመንግሥት ንብረት ላይ የሚደርሰውን ጉዳት ሊያስቀር በሚችል መልኩ ጥያቄዎችን መፍታት ተገቢ ሆኖ ሳለ፣ […]
በኢትዮጵያ በአንድ ቀን 1,086 ሰዎች በኮቪድ-19 ተያዙ

August 13, 2020 በኢትዮጵያ በአንድ ቀን 1,086 ሰዎች በኮቪድ-19 ተያዙ ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 14,688 የላብራቶሪ ምርመራ 1,086 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ16 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 394 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 26,204 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 479 ደርሷል ፤ እንዲሁም አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 11,428 ደርሰዋል።
Yemen: Houthis Kill, Expel Ethiopian Migrants Human Rights Watch01:23

Saudis Fire on Survivors, Detain Hundreds in Appalling Conditions (Beirut) – Houthi forces in April 2020 forcibly expelled thousands of Ethiopian migrants from northern Yemen using Covid-19 as a pretext, killing dozens and forcing them to the Saudi border, Human Rights Watch said today. Saudi border guards then fired on the fleeing migrants, killing dozens […]
መስመር ላይ – ዶ/ር አብይ የዘር ማጥፋት መካሄዱን መካዳቸው ልክ አይደለም | አቶ የሱፍ ኢብራሂም | የአብን ም/ሊቀመንበር

August 13, 2020
The dam that Egypt has threatened to go to war over CNN11:03

Scientists say a new ocean will form in Africa as the continent continues to split into two Quartz01:37

August 13, 2020 By Uwagbale Edward-Ekpu Afar depression, 120 meters below sea level, an arid region near the Eritrean border in Ethiopia The East African Rift system made up the western and eastern continental rifts, and stretches from the Afar region of Ethiopia down to Mozambique. It is an active continental rift that began millions […]
የኢትዮጵያውያን የዘር ፍጅት መከላከል ንቅናቄ በአውሮፓ -ጋዜጣዊ መግለጫ

By ዘ-ሐበሻ Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/109469 August 13, 2020 የኢትዮጵያውያን የዘር ፍጅት መከላከል ንቅናቄ በአውሮፓEthiopians Genocide Prevention Movement in Europe መግለጫ በሃገራችን የተከሰተውን ለውጥ ተከትሎ፣በተፈጠረው ክፍተት በመጠቀም፣ በአንዳንድ ጽንፈኛ ሃይሎች፣ እየተደጋገመ እየተፈጸመ ያለው፣ ማንነትን እና እምነትን መሰረት ያደረገ ጥቃት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል። በእነዚህ ማንነት እና እምነት ተኮር ጥቃቶች፣ዜጎች ከቤት ነበረታቸው ተፈናቅለዋል፣ የአካል እና የስነልቦና ጉዳት ሰለባ […]
ትውልደ-ኢትዮጵያዊው የሂሳብ ሊቅ የአሜሪካ ፕሬዚደንት የላቀ ሽልማትን አሸነፉ

ነሐሴ 14, 2020 ሀብታሙ ስዩም ዶ/ር ሙላቱ ለማ ከዘንድሮው የአሜሪካ ፕሬዚደንታዊ የላቀ ሽልማት ተሸላሚዎች አንዱ ናቸው። ዋሽንግተን ዲሲ — የዮናይትድስ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ጄ ትራምፕ የዘንድሮውን የሂሳብ እና ሳይንስ ትምህርት እንዲሁም የሳይንስ ፣ ሂሳብ እና ምህንድስና ስልጠና ዘርፎች ለሚሰጠው የላቀ ፕሬዚደንታዊ ሽልማት የተመረጡ ግለሰቦችን በመስሪያ ቤታቸው በኩል ይፋ አድርገዋል።በሀገሪቱ ከሚገኙ 50 ግዛቶች ከተመረጡት አሸናፊዎች መካከል አንዱ […]
የመከላከያ ሚኒስትሩ በቤታቸው እንዲቆዩ መታዘዙ ተሰማ

August 13, 2020 2630 በሐይማኖት አሸናፊ የቀድሞው የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት እና የአሁኑ የመከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ ከትላንት ረቡዕ ነሐሴ 6፤ 2012 ጀምሮ በቤት እንዲቆዩ ትዕዛዝ መሰጠቱን የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ታማኝ ምንጮች ተናገሩ። አቶ ለማ በዚህ ሳምንት በስራ ቦታቸው ላይ የታዩ ቢሆንም፤ ከትላንት ጀምሮ ግን ወደ ስራ ቦታ ጭምር እንዳይመጡ እንደተነገራቸው ምንጮች ገልጸዋል። የኢፌዲሪ የመከላከያ […]
በኦሮምያ በቅርቡ ስለተከሰተው የኅይማኖትና የዘር ማጥፋት ዘመቻ

August 13, 2020 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/109459 August 12, 2020 ለዶ/ር አቢይ አህመድ የኢትዮጵያ መንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትርና የብልጽና ፓርቲ ሊቀመንበር ለፖለቲካ ፓርቲዎች ለሲቪክ ማኅበራት ለእምነት ተቋማት ለኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ በያሉበት፣ ከድምፃዊ ሐጫሉ ሁንዴሳ ግድያ በኋላ፣ አዲስ አበባን ድሬዳዋንና ሐረርን ሳይጨምር፣ በኦሮሚያ ክልል ብቻ የዘጠኝ ወር እርጉዝና ሕፃናት ሳይቀሩ ከ239 ዜጎች በላይ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለዋል፡በተጨማሪም፣ 523 የግለሰቦች መኖሪያ ቤቶች፣ […]