Ethiopia falls into violence a year after leader’s Nobel peace prize win – The Observer 15:12

Sat, 29 August Abiy Ahmed came to power promising radical reform, but 180 people have died amid ethnic unrest in Oromia state Jason Burke and Zecharias Zelalem in Addis Ababa Sat 29 Aug 2020 20.10 Ethiopia faces a dangerous cycle of intensifying internal political dissent, ethnic unrest and security crackdowns, observers have warned, after a series of […]
Pan-Africanism: From London to Addis Ababa Nigerian Guardian23:43

By Adekeye Adebajo 30 August 2020 | 3:24 am The month of July marked the 120th anniversary of the first Pan-African Conference, held 15 years after the partition of Africa had been sealed at the notorious Berlin Conference. Trinidadian lawyer, Henry Sylvester Williams – who coined the terms “Pan-African” and “Pan-Africanism” – organised this meeting […]
Sudan wants presidents involved in Nile dam talks Daily Nation01:14

An aerial view of water levels at the Grand Ethiopian Renaissance Dam in Guba, Ethiopia. EBC | AFP Khartoum Sudan on Saturday called for raising the negotiation on the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) from the ministerial level to the level of head of state. “The negotiation must be raised from the level of ministers […]
በህዳሴው ግድብ ድርድር ላይ ውጤት እየታየ መሆኑ ተገለጸ ፟ ቢቢሲ/ አማርኛ

29 ነሐሴ 2020 በታላቁ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ በኢትዮጵያ፣ በሱዳንና በግብጽ መካከል ባለፉት ሁለት ሳምንታት ሲካሄድ በነበረው ድርድር ላይ የተወሰነ ውጤት መታየቱን የኢትዮጵያ ውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ገለጹ። ሚኒስትሩ ስለሺ በቀለ (ዶ/ር) በትዊተር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት ላይ እንዳሉት ምንም እንኳን በድርድሩ ውጤቶች እየታዩ ቢሆንም የሚጠበቀውን ረቂቅ የስምምነት ሰነድ ለማቅረብ ፍጻሜ ላይ አልደረሰም ብለዋል። Seleshi Bekele […]
እምቦጭ ፡ አረሙን ከጣና ሀይቅ ላይ ማጥፋት ያልተቻለው ለምንድን ነው? ቢቢሲ / አማርኛ

29 ነሐሴ 2020 የጣና ሃይቅና ሌሎች ውሃ አካላት ልማትና ጥበቃ ኤጀንሲ እንደሚገልፀው ከሆነ በአሁኑ ወቅት በጣና ሀይቅ ላይ ያለው የእምቦጭ አረም መጠን 900 ሄክታር አካባቢን የሸፈነ ነው። ይህንን መጤ አረም ለማስወገድ ከፌደራል መንግሥት ጀምሮ የተለያዩ አካላት በገንዘብ፣ በቁሳቁስና በሙያ ርብርብ ያደረጉ ቢሆንም አሁንም ግን እምቦጭ ከመጥፋት ይልቅ እየተስፋፋ ይገኛል። አለም ዓቀፉ ጣናን መልሶ ማቋቋም ማህበር […]
የታገቱ የደንቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለማሰብና መንግስት ላይ ጫና ለመፍጠር ያለመ ውይይት ተዘጋጀ

August 28, 2020 ከታገቱ ዘጠኝ ወር የሞላቸውን የደንቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለማሰብና መንግስት ላይ ጫና ለመፍጠር ያለመ ውይይት ተዘጋጀ። – ከደንቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ሲመለሱ ደብዛቸው የጠፋው 17 ተማሪዎች የመጨረሻ ሁኔታ ሳይታወቅ ትናንት ዘጠኝ ወር ሞልቷቸዋል፡፡ – ከዚህ ቀደም በአዲስ አበባ ህዝባዊ ሰልፍ ጠርተው በከተማ አስተዳደሩ በተፃፈ ደብዳቤ ፤ ከአንድ ሳምንት በኋላ የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ስላለ ፤ ለሌላ […]
መስመር ላይ – የኢዜማ መከልከል ከባልደራስ ጋር ይቆራኛልን? | ኮአቶ ገለታው ዘለቀ ( የባልደራስ የህዝብ ግንኙነት )

August 29, 2020 Source: https://abbaymedia.info
አገርን የማያጸና ህገ መንግስት – ገብረ አማኑኤል

By ዘ-ሐበሻ August 29, 2020 ህገመንግስት የህጎች የበላይ ነው። ይህን የምንልበት ምክንያት የኣንድ ኣገር ዝርዝር ህጎች የሚመነጩት ከህገ መንግስት በመሆኑ ነው ማለት ይቻላል። ህጎች በመሰረቱ የኣንድን ኣገር ሰላምና ሉዓላዊነት ለማስጠበቅና የዜጎችን መብቶች ለማስከበር የሚቀረጹ መሳሪያዎች ናቸው። የኣገሮች ህገ መንግስታትን በንጽጽር ለማየት ይህ ኣጭር ጽሁፍ በቂ ስላልሆነ ጥቂት የዓላማነት ይዘት ያላቸውን ኣንቅጾች ብቻ ቀንጭበን ኣንመለከታለን። የአሜሪካ […]
“መንግሥት ህወሓት እየሠራ ያለውን ግፍና በደል ሊቀለብስ የሚችል ሥራ እየሠራ አይደለም” – ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ

August 30, 2020 Source: https://www.ethiopoint.com/amharic/archives/109848 ህወሓት እየሠራ ያለው ግፍና በደል በጣም ሰፊ ቢሆንም የፌዴራል መንግሥት ይህንን ሊቀለብስ የሚችል ሥራ እየሠራ አይደለም ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፌዴራሊዝም ትምህርት ክፍል መምህር ዶክተር ሲሳይ መንግስቴ አስታወቁ። ‹‹በጉዳዩ የፌዴራል መንግሥት ብዙ ጊዜ ጥያቄና ወቀሳ ቀርቦበታል። ዝምታው ግን ለምን እንደሆነ አይገባኝም።በተለይም የትግራይ ክልል የተደራጀ ኃይል ያለው እንደመሆኑ ያንን መመከት የሚያስችል […]
Ethiopian authorities detain journalists, media workers on incitement allegations -CPJ

August 14, 2020 12:20 PM EDT On August 5 and 6, 2020, security personnel in Ethiopia arrested three current and one former employee of the privately-owned Amhara Satellite Radio And Television (ASRAT), according to an August 10 statement from the media outlet on Facebook and the four individuals’ lawyer, Henok Aklilu, who spoke with CPJ via phone. […]