ኦርቶዶክሳውያን ወጣቶች በመዋቅሩ ተደራጅተው ለቤተ ክርስቲያን ዘብ እንዲቆሙ ቅዱስ ሲኖዶስ አዘዘ! (አባይ ነህ ካሴ)

24/10/2020 ኦርቶዶክሳውያን ወጣቶች በመዋቅሩ ተደራጅተው ለቤተ ክርስቲያን ዘብ እንዲቆሙ ቅዱስ ሲኖዶስ አዘዘ! አባይ ነህ ካሴ * የሕግ ባለሞያዎች፥ በሀገር ውስጥ እና በውጪ አህጉረ ስብከት የቤተ ክርስቲያን ውክልና እየተሰጣቸው ግፈኞችን እንዲፋረዱ ወሰነ! • በቅዱስ ፓትርያርኩ የሚመሩ ኹለት የብፁዓን አባቶች ኮሚቴዎች፣ በቤተ ክርስቲያንና በአገር ሰላም መንግሥትንና የፖሊቲካ ኃይሎችን በቀጥታ ያነጋግራሉ፤ • ሕዝብ እየተገደለና አገር እየጠፋ ያለው፣ በፖሊቲካው […]

Ethiopia’s FM summons US ambassador over Trump’s statement on dam dispute – Al Arabiya 09:27

Ethiopia’s foreign minister Gedu Andargachew summons US Ambassador Mike Raynor. (Facebook) Tamara Abueish, Al Arabiya English Saturday 24 October 2020 Ethiopia’s foreign minister Gedu Andargachew summoned on Saturday US Ambassador Mike Raynor over statements President Donald Trump’s made a day earlier about the Nile dam dispute during his telephone conversation with the prime minister of […]

የኢትዮጵያ ችግሮች መዋቅራዊ ናቸው፤ የሚፈልጉትም መዋቅራዊ ይዘት ያለው መፍትሔ ነው – ሲራራ

October 24, 2020 ሲራራ – በአገራችን በየቀኑ ስለ ግጭትና ስለ ዜጎች መፈናቀል መስማት የተለመደ ነገር ሆኗል፡፡ ዛሬ በአንድ አካባቢ ግጭት ይቀሰቀሳል፤ ዜጎች ይገደላሉ፤ ንብረታቸው ይወድማል፤ ይፈናቀላሉ፡፡ በማግስቱ ኅብረተሰብ ተወያየ ይባልና ሰላም እንደወረደ ይገለጻል፡፡ ግጭቱ የአካባቢውን ሕዝብ የማይወክልና የማይገልጽ የፀረ ሰላም ኀይሎች ሴራ ነው ይባላል፡፡ የተወሰኑ አመራሮች ተጠያቂ ስለመሆናቸውም ይዘገባል፡፡ ይሁን እንጅ ሕዝብ ተወያየ፣ ሰላም ወረደ […]

Trump comment on ‘blowing up’ dam angers Ethiopia – BBC 07:50

Ethiopia’s prime minister has said his country “will not cave in to aggressions of any kind” after President Donald Trump suggested Egypt could destroy a controversial Nile dam. The Grand Ethiopian Renaissance Dam is at the centre of a long-running dispute involving Ethiopia, Egypt and Sudan. Mr Trump said Egypt would not be able to […]

Paying tribute to women on the front lines of war – The Straits Times 17:35

Olivia Ho and Ong Sor Fern FacebookWhatsAppTwitterMoreWhatsappLinkedinFB MessengerTelegramRedditWeChatPinterestPrintPurchase ArticleCopy permalinkhttps://str.sg/J6HrGift this storyShare gift link below with your friends and family.They can read the article in full after signing up for a free account.Paying tribute to women on the front lines of warShare link:Link Copied!Link Copied!Copy gift linkOr share via:You can read this subscriber-only article in […]

የኦርቶዶክሳውያን ወጣቶች ራስን የመከላከል እንቅስቃሴ በሰንበት ት/ቤቶች ይመራል

October 24, 2020 – ሐራ ዘተዋሕዶ የቤተ ክርስቲያንን ህልውና የማስጠበቅ የኦርቶዶክሳውያን ወጣቶች ራስን የመከላከል እንቅስቃሴ: በሰንበት ት/ቤቶች ይመራል – • 13 ብፁዓን አባቶች ያሉበት በቅዱስ ፓትርያርኩ የሚመራ ኮሚቴ፣ ስለ ቤተ ክርስቲያን ጥቃት ጉዳይ መንግሥትን ያነጋግራል፤ • 5 ብፁዓን አባቶች ያሉበት በቅዱስነታቸው የሚመራ ሌላ ኮሚቴ ደግሞ፣ በቅራኔ ያሉ የፖሊቲካ ኃይሎችን በግንባር ያነጋግራል፤ • ዛሬን ዕረፍት ያደረገው […]

[የመተከል ትሪያንግል] ጠ/ሚ አብይን እና ደመቀን የመለያየት ዕቅድ | ዓባይ ግድብ ቤንሻንጉል የተሰራበት ሚስጥር

October 24, 2020 [የመተከል ትሪያንግል] ጠ/ሚ አብይን እና ደመቀን የመለያየት ዕቅድ | ዓባይ ግድብ ቤንሻንጉል የተሰራበት ሚስጥር

በአማራ ሕዝብ ላይ የሚፈፀመውን የዘር ማጥፋት ወንጀል የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ አብን ጠራ

October 24, 2020 የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የብሔራዊ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በአማራ ሕዝብ ላይ የሚፈፀመውን የዘር ማጥፋት ወንጀል የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ። * የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ብሔራዊ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ዛሬ ጥቅምት 14 ቀን 2013 ዓ.ም እያካሄደ ባለው አስቸኳይ ስብሰባ የአማራን ሕዝብ እየገጠሙት ባሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ እየተወያየ ይገኛል። – በውይይቱ በዋናነት በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በአማራዎች […]

የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ተስፋ የተጣለበት መሪ በሚል ለፕሬዝዳንት ሙስጠፌ ሜዳሊያ ሸለመ

October 24, 2020 – Konjit Sitotaw ዛሬ በጂግጂጋ ዩኒቨርሲቲ በተካሄደ የድህረ ምረቃ ተማሪዎች የምረቃ ስነስርዓት ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ፍሬው ተገኘ፣ የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሴኔት “ተስፋ የተጣለበት መሪ” በሚል ለፕሬዝዳንት ሙስጠፌ መሐመድ ኡመር የሰጣቸውን የክብር ሜዳሊያ ሸልመዋቸዋል። – ፕሬዝዳንት ሙስጠፌ ባሳዩት የአመራር ጥበብ በአጠቃላይ የኢትዮጵያ ህዝብ ተዋዳጅነትን ማትረፋቸውን ገልፀው የባህር […]

Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (23 October 2020)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, October 24, 2020 DailyLaboratory test: 6,538Severe cases: 315New recovered: 858New deaths: 4New cases: 536 TotalLaboratory test: 1,430,043Active cases: 44,709Total recovered: 46,118Total deaths: 1,400Total cases: 92,229