የጃነሆይ (ጃል) ሜዳን ከእምነትና ከስፖርት መናገሻነት ወደ ጎመን ተራነት !! (ደረጄ ከበደ)

22/10/2020 የጃነሆይ (ጃል) ሜዳን ከእምነትና ከስፖርት መናገሻነት ወደ ጎመን ተራነት !! ደረጄ ከበደ * በኦርቶዶክሶች ላይ እየደረሰ ያለው መገፋት፣ ካቶሊኮችንም ጴንጤቆስጤዎችንም፣ እስላሞችንና ሌሎች የእምነት ዘርፎችንም ሊያስቆጣቸው ይገባል። ነግ በኔ የሚል አዋቂ ነው። የእነ ዶ/ር አቢይ ቡድኖች እንደደረጉት የአምልኮ ነፃነትን ለጴንጤቆስጤውና ለሌሎች ያለገደብ ሰጥተው (ለእሬቻም ሳይቀር)፣ ኦርቶዶክስንና አማኞቹዋን ማሳደድ ደግሞ ወንጀል፣ፀያፍና ኢዴሞክራሲያዊ አካሄድ ነው…! —- እሬቻ ከደብረዘይት […]
ፓርላማ ውስጥ ፊልም መስራት ስልጣን ላይ አያቆይም! በሰመመን የምንተኛ ሰዎች አይደለንም (መምህርት መስከረም አበራ)

22/10/2020
የኢትዮጵያ የትናንት ታሪክና የወደፊት የትግል አቅጣጫ . . . (አቻምየለህ ታምሩ)

22/10/2020 የኢትዮጵያ የትናንት ታሪክና የወደፊት የትግል አቅጣጫ . . . [ክፍል ፩] አቻምየለህ ታምሩ በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በጋሞው መነኩሴ በአባ ባሕርይ የተጻፈውን «ዜናሁ ለጋላ» ያነበበ ሁሉ ዛሬ በኢትዮጵያ ምድር ኦሮምያ በሚባለው ክልል ውስጥ ኦሮሞ ባልሆኑ ነገዶችና ኦሮሞ አትመስሉም በተባሉ ኢትዮጵያውያን ላይ እየተካሄደ ያለውን ፍጅት ተመልክቶ በአባ ባሕርይ መጽሐፍ ውስጥ የተጻፈውን ታሪክ ሲያስታውስ በሁለቱ ዘመናት […]
በጉራ ፈርዳ ወረዳ ከሰኞው የቀጠለ ጥቃት ተፈፅሞ ሰዎች መገደላቸው ተገለፀ

October 22, 2020 በጉራ ፈርዳ ወረዳ ከሰኞው የቀጠለ ጥቃት ተፈፅሞ ሰዎች መገደላቸውን የቲክቫህ አባላት አሳውቀዋል። ከሁለት ቤት ውስጥ ብቻ ከ10 በላይ የሚሆኑ ሰዎች ህይወት አልፏል ብለዋል አባላቶቻችን። ለሁለት ቀናት በተፈጸመ ጥቃት የ31 ሰዎች ህይወት አለፈ።ጥቅምት 8 እና ጥቅምት 11 ቀን 2013 ዓ.ም በሁለት ቀበሌዎች በተፈፀመ ጥቃት የ31 ሰዎች ህይወት ማለፉን FBC ዘግቧል። ዛሬ ጥቅምት 12/2013 […]
ገዳና አዲስ አበባ ምንና ምን ናቸው…!!! (ሰይፉ ታሪኩ)

22/10/2020 ገዳና አዲስ አበባ ምንና ምን ናቸው…!!! ሰይፉ ታሪኩ * የገዳ ሥርዓት በዩኔስኮ የማይዳሰስ ቅርስ መዝገብ መስፈርን ተከትሎ አንድ ተጨማሪ ሁነት ተፈጠረ፡፡ ኦሕዴድ ከአጀንዳ ተቀባይነት ወደ አዛዥ ናዛዥነት ተሸጋገረ፡፡ “የአባ ገዳ ልጆች” የሚል ማዕረግም ተዋወቀ፡፡ “ሐሮምሳ ፊንፊኔም” ተቋቋመ፡፡ ዓይኖች ኹሉ አዲስ አበባ ላይ ተተከሉ፡፡ የትግሉ አልፋ እና ኦሜጋ ኹሉ “ደቼ ፊንፊኔ” ላይ መኾኑ ተነገረ፡፡ ቻርተር ተሻረ፣ […]
ክልልም ራስገዝም ሆነን ብዙ አመታት አይተነዋል ለህዝብ ጥቅም ፍትህና ዕኩልነት ያመጣ አደረጃጀት አላየንም – ናትናኤል ፈለቀ የኢዜማ ህዝብ ግንኙነት

October 22, 2020 ክልልም ራስገዝም ሆነን ብዙ አመታት አይተነዋል ፡፡ ለህዝብ ጥቅም ፍትህ ና ዕኩልነት ያመጣ አደረጃጀት አላየንም ፡፡ ከተወሰኑ ሰወች ጥቅም በስተቀር ፡፡ እኛ /ኢዜማ / ህዝብ የሚበጀውን ያውቃል እንላለን !! እያንዳንድ ዜጋ በድምፅ ይወስን ፡ እኛ እናውቅልሃለን አንበል ፡፡ – ናትናኤል ፈለቀ የኢዜማ ህዝብ ግንኙነት ክልል/ራስ ገዝ መሆን ከምን ያድናል? – አንድ አካባቢ […]
የዕርቀ ሰላም ኮሚሽን መግለጫ

ጥቅምት 22, 2020 መለስካቸው አምሃ አዲስ አበባ /ኢትዮጵያ/ ዋሺንግተን ዲሲ — በፌዴራል መንግሥቱና በትግራይ ክልላዊ መንግሥት መካከል ያለውን ውጥረት የመፍታት ሥራ ለዕርቀ ሰላም ኮሚሽኑ የተሰጠ ኃላፊነት እንዳልሆነ፣ የኮሚሽኑ የሥራ መሪዎች አስታውቀዋል። ኮሚሽኑ በዐዋጅ ከተቋቋመበት አንስቶ አብዛኛውን ጊዜ የወሰደው ሥራ ራሱን ማደራጀትና ለዋና ተግባራቱ አመቺ ሁኔታ የሚፈጥሩ ውይይቶችን ማካሄድ እንደነበረም ተነግሯል። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። የዕርቀ […]
ሒደቱ የተገታውን የመሪ ዕቅድ ትግበራ ከወቅቱ ጋራ አስማምቶ በማስቀጠል፣ ቤተ ክርስቲያንን ለአስከፊ ጥቃት ያጋለጣት የአሠራር ጉድለት መስተካከል አለበት!

ሐራ ዘተዋሕዶ October 22, 2020 የአሠራር ጉድለቶችን አለማስተካከላችን፣ ከፀራውያን እንቅስቃሴ ባላነሰ ለጥቃት እንዳጋለጠን፣ ቅዱስ ፓትርያርኩ በቃለ ምዕዳናቸው የጠቀሱት ትክክለኛ ነው፤ ኾኖም፣ ጉድለቱን ለማስተካከል የሚያስችለውን መሪ ዕቅድ፣ ምልአተ ጉባኤው አጽድቆት እንዲተገበር ከወሰነና ጽ/ቤቱም ተቋቁሞ የትግበራ ቅድመ ዝግጅቱ ከተጀመረ በኋላ በሻጥረኞች መገታቱን አርሞ ከማስቀጠል ይልቅ፣ እንደ ዐዲስ “ተዘጋጅቶ ይቅረብ” ማለታቸው ተተችቷል፤ ከቀትር በፊት የአጀንዳ አርቃቂዎችን የሠየመው ምልአተ […]
በህዳሴ ግድብ ዙርያ በግብፅ የሚደረገውን የዲፕሎማሲ ጫና እና የሴራ ፖለቲካ ለማክሰም የግድቡን ግንባታ በፍጥነት ማጠናቅቅ ወሳኝ ነው- ምሁራን

On Oct 22, 2020351 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙርያ በግብፅ የሚደረገውን የዲፕሎማሲ ጫናና የሴራ ፖለቲካ እስከ መጨረሻው ለማክሰም የግድቡን ግንባታ በፍጥነት ማጠናቅቅ ወሳኝ ጉዳይ መሆኑን የፖለቲካ እና የታሪክ ምሁራን ተናገሩ። ምሁራኑ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ የግድቡ ግንባታ በተፋጠነ ቁጥር ከካይሮ ሊሰነዘሩ የሚችሉ የአጅ አዙር የደህንነት ስጋቶችን ለመቀልበስ ሁለም […]
ቅዱስ ሲኖዶስ: ለወቅታዊ አገራዊ እና የቤተ ክርስቲያን ችግሮች ቀዳሚ ትኩረት ሰጥቶ ይወያያል

ሐራ ዘተዋሕዶ October 22, 2020 ተቃራኒ ኃይሎችን ማስታረቅና ምእመናንን ከጥቃት መጠበቅ ቀዳሚ ትኩረቱ ነው፤ ከቀትር በኋላ ውሎው፣ የመደበኛ ስብሰባውን 16 የመነጋገርያ አጀንዳዎች አጸደቀ፤ ከእኒኽም አጀንዳዎች ውስጥ፡- በየጊዜው ያሳለፋቸው በርካታ ችግር ፈቺ ውሳኔዎቹ፣ በአፈጻጸም የሚዳፈኑበትንና ጉዳዮች አድሮ ቃሪያ እየኾኑ የሚቀርቡበትን አዙሪት፣ በብርቱ በመገምገም ጥብቅ መመሪያ ይሰጣል፤ ከእነርሱም መሀከል፥ የመሪ ዕቅድ ትግበራን አስመልክቶ፣ አጽድቆ እንዲተገበር ከወሰነበት ጥቅምት 2008 ዓ.ም. እና ጥቅምት […]
