ከታሪክ ማህደር ከባለቤቱ አንደበት

      ጥቅምት 11 ቀን 2013 ዓም (21-10-2020) ሎርድ ማኩላይ የተባሉት የእንግሊዝ ባለስልጣን በፍብሩዋሪ  2 ቀን 1835 እ.አ.አ አፍሪካን ፣ኢትዮጵያን ዞረው ካዩ በዃላ ለእንግሊዝ ፓርላማ አባላት የሰጡት ማብራሪያ ይህን ይመስል ነበር።   “ በአፍሪካ ከዳር እስከዳር ተጉዣለሁ፤በዚህ አገር ግን አንድም ለማኝ ሆነ ሌባ አላጋጠመኝም፣አላዬሁም።ሃብታምና የሞራል ልእልና ያለው ፣ብልህ የሆነ ሕዝብ የሚኖርበት  አገር ነው።ይህንን አገር በቀላሉ  ለማንበርከክና በቁጥጥራችን ሥር […]

የኢሕአፓ ምክር ቤት አንደኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ mp4 2

Ethio RadioDemo የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ሀገራዊ ምክርቤት አንደኛ አመት ሁለተኛ መደበኛ ስብሰባዉን ከመስከረም 29/2013- ጥቅምት 1/2013 ዓ.ም ሲያካሂድ በወቅታዊ የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና የሰላም መደፍረስ ጉዳዮች ላይ በስፋትና በጥልቀት መክሯል 17 subscribersSUBSCRIBED

የምርጫ ሥርዓት ለውጥ ማድረግ አገራዊ ምርጫውን ሊያራዝም ይችላል – ምርጫ ቦርድ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ስርአትን ብሔራዊ ምርጫ በሚደረግበት ተመሳሳይ ወቅት መቀየር ያለው ተጽእኖ October 21, 2020  መግቢያ ይህ የውይይት መነሻ ጽሁፍ በኢትዮጵያ የምርጫ ስርአትን ለመቀየር በሚደረግ ሂደት ወቅት መታየት የሚገባቸውን የቴክኒክ ጉዳዮችን የሚዳስስ ሲሆን ትኩረት የምርጫ ማስፈጸም ሂደት ላይ ምን አይነት ጉዳዮች ከግምት ውስጥ መግባት አለባቸውየሚለው ላይ ነው፡፡ ይህ የውይይት ሃሳብ በሚዘጋጅበት ወቅት በምርጫ […]

አንበጣ መንጋ፡ በኢትዮጵያ 420 ሺህ ሔክታር ላይ የሰፈረ ሰብል በአንበጣ መንጋ ጥቃት ደርሶበታል -BBC/AMHARIC

21 ጥቅምት 2020, 07:38 EAT ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ በኢትዮጵያ የተከሰተው የአንበጣ መንጋ ወረርሽኝ ጥቃት ያደረሰው በ240 ወረዳዎች መሆኑን ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት ሰኞ እለት በተካሄደው 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ ልዩ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአንበጣ መንጋ ወረርሽኝ የተከሰተባቸው አካባቢዎች አፋር፣ ኦሮሚያ፣ አማራ፣ ትግራይ […]

ልደቱ አያሌው፡ የቢሾፍቱ ፖሊስ አቶ ልደቱን መፍታቱን በጽሁፍ እንዲያሳውቅ ታዘዘ – BBC/AMHARIC

21 ጥቅምት 2020, 17:45 EAT የምሥራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት፤ የቢሾፍቱ ከተማ ፖሊስ አቶ ልደቱ አያሌውን በአንድ መዝገብ ፈትቶ፣ በሌላ ማሰሩን የሚያሳይ ማስረጃ እንዲያቀርብ ዛሬ ትዕዛዝ መሰጠቱን የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ፕሬዚዳንት አቶ አዳነ ታደሰ ለቢቢሲ ተናገሩ። በምሥራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በዋስትና እንዲፈቱ ተደጋጋሚ ትዕዛዝ የተሰጠላቸው አቶ ልደቱ ዛሬ ማለዳ፣ ጥቅምት 11/2013 […]

ኢትዮጵያ ውስጥ የሚካሄዱ ማንኛውም ፖለቲካ ነክ እስሮች በአብይ ዕውቅና አላቸው – መስከረም አበራ

October 21, 2020  መስከረም አበራ  – ከትናንት በስቲያ አብይ አህመድ በህዝብ ያልተወከሉ የፓርቲ ተወካዮች ፊት ቀርቦ፣ ንግግር ሲያደርግ ነበር። ለይስሙላ የቀረቡለትን ጥያቄዎች በተለመደ አፍአዊ ማሽሞንሞኑ ካለፈ በኋላ፣ ስለፍትሕ አካላት ተምኔታዊ ቃል ተነፈሰ። ቃሉ ውሸት የሞላው ነበር። በፖለቲካ አቋም የተለዩትን ወገኖች ስለማሳሰሩ የዘነጋ ይመስል፣ “የፍትሕ አካላት በነፃነት መስራት አለባቸው። ፖሊስ የፍርድ ቤትን ትዕዛዝ ማክበር አለበት።” አለ። […]

በፌደራል መንግሥት እና በትግራይ ክልል መካከል ለድርድር ፍላጎት እንዳለ የሚያሳይ ነገር የለም – በአይሲጂ የኢትዮጵያ ጉዳዮች ከፍተኛ አጥኚ

October 21, 2020  የዓለም አቀፉ ክራይሲስ ግሩፕ ከፍተኛ አጥኚ ዊሊያም ዳቪሰን በፌደራል መንግሥት እና በትግራይ ክልል መካከል ያለው ውዝግብ ለመገምገም ወደ መቀለ ከተጓዘ በኋላ ለድርድር ፍላጎት እንዳለ የሚያሳይ ነገር የለም ሲል ለቢቢሲ ገልጿል። BBC Amharic : በአይሲጂ የኢትዮጵያ ጉዳዮች ከፍተኛ አጥኚ የሆነው ዊሊያም ዳቪሰን፤ ከሰሞኑ ወደ መቀለ ያቀናው ክልሉ ከፌደራል መንግሥት ጋር ስለገባበት ውዝግብ ያለውን አቋም […]

በደቡብ ክልል ቤንች ጉራ ፈርዳ ወረዳ ታጣቂዎች 12 ሰዎች ገደሉ

October 21, 2020 – Konjit Sitotaw  በደቡብ ክልል ቤንች ሸኮ ዞን ጉራ ፈርዳ ወረዳ “ማንነታቸው ያልታወቀ” የተባሉ ታጣቂዎች 12 ሰዎች ገደሉ–የወረዳው ባለስልጣናት እንዳስታወቁት ታጣቂዎቹ ግድያውን ባለፈው ሰኞ ምሽት የፈጸሙት በወረዳው ሹቢ በተባለ የገጠር ቀበሌ ውስጥ ነው።– ታጣቂዎቹ በቀበሌው በሚገኙ መንደሮች በድንገት በከፈቱት የተኩስ እሩምታ አንድ ህጻንን ጨምሮ 12 ሰዎች ሲገደሉ ሌሎች 5 ሰዎች መቁሰላቸውን ነው የጉራ ፈርዳ […]

መደገፍ የሚገባው የመንግሥት ውሳኔ – ክቡር ገና ( ሲራራ)

October 21, 2020  መደገፍ የሚገባው የመንግሥት ውሳኔ – ክቡር ገና ( ሲራራ) መንግሥት የኢትዮጵያ አየር መንገድን ድርሻ ወደ ግል የማዞር እንቅስቃሴውን ለጊዜውም ቢሆን ለማቆም መወሰኑን ባለፈው ሳምንት በገንዘብ ሚኒስትሩ በኩል ሰምተናል፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት የሕዝብ ሀብት የሆነውን አየር መንገድ ወደ ግል ለማዛወር ሲያስብ፣ ይህን ውሳኔ በርካታ ባለሙያዎች ስንቃወም ቆይተናል፡፡ የሕዝብ ንብረት የሆነውን አየር መንገድ ከግልም ከውጭ […]