In Ethiopia, a heated political tug-of-war sparks security fears – Al Jazeera 12:32
Concerns grow as bitter dispute between Abiy Ahmed’s federal government and Tigray regional leaders intensifies. By Elias Gebreselassie19 Oct 2020 Addis Ababa, Ethiopia – Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed has been locked in a bitter dispute with the political party that used to dominate the country’s politics for decades, raising questions about his ability to hold Ethiopia […]
Ethiopia violence fuelled by fighters trained in Sudan: PM Abiy

By AFP PUBLISHED: 09:59 EDT, 19 October 2020 Regions of Ethiopia Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed said Monday that fighters involved in recent attacks on civilians in the west of the country were receiving training and shelter in neighbouring Sudan and that Khartoum’s assistance was needed to stabilise the area. Abiy’s government had previously said little about […]
ልደቱ አያሌው፡ ፍርድ ቤቱ ፖሊስ አቶ ልደቱን ካልለቀቃቸው እርምጃ እንደሚወስድ ገለፀ – bbc/amharic

ከ 2 ሰአት በፊት የቢሾፍቱ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ በአስቸኳይ አቶ ልደቱን እንዲፈታ፤ ካለበለዚያ ግን ችሎቱ እርምጃ እንደሚወስድ ዛሬ የዋለው የምሥራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ማዘዙን ጠበቃ መሐመድ ጅማ ለቢቢሲ ገለጹ። እንደ አቶ መሐመድ ገለጻ ከሆነ፤ ዛሬ ጥቅምት 9 ቀን 2013 ዓ. ም የምሥራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት በመቅረብ ምላሽ የሰጡት […]
በትግራይ እና በፌደራል መንግሥት መካከል ያለውን ፍጥጫ ለመፍታት ምን መደረግ አለበት? bbc/amharic

19 ጥቅምት 2020, 07:01 EAT በትግራይ ክልልና በፌደራል መንግሥቱ መካከል ያለው ግነኙነት ከጊዜ ወደጊዜ እየሻከረ መጥቷል። በሁለቱ አካላት መካከል ያለው አለመግባባትም አንዳቸው ሌላኛቸውን “ሕገ ወጥ” እስከ ማለት ያደረሰ እና የእርስ በእርስ ግንኙነታቸውንም ማቋረጣቸውን በይፋ እስከ መግለጽ አድርሷቸዋል። ባለፈው ዓመት ሊካሄድ ታቅዶ የነበረው አገራዊ ምርጫ በኮሮናቫይረስ ወረርሽን ምክንያት ሲራዘም፣ የትግራይ ክልል የራሱን ክልላዊ ምርጫ ማካሄዱ ይታወሳል። […]
በፈረንሳይ አንገቱን ለተቀላው መምህር በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ድጋፋቸውን አሳዩ – bbc/amharic

19 ጥቅምት 2020, 07:53 EAT በመላው ፈረንሳይ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች አንገቱን ተቀልቶ ለተገደለው መምህር ድጋፋቸውን ለመስጠት አደባባይ ወጡ። ሳሙኤል ፓቲይ የተባለው መምህር በክፍሉ ውስጥ አወዛጋቢ የነብዩ መሐመድ የካርቱን ስዕሎችን ለተማሪዎቹ ካሳየ በኋላ ከትናንት በስቲያ አንድ የ18 ዓመት ወጣት ትምህርት ቤት አቅራቢያ አንገቱን መቅላቱ ይታወሳል። ሳሙኤል ፓቲይ የሚያስተምርበት ትምህርት ቤት መምህራንን ጨምሮ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች “እኔም […]
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ስርዓት ልየታ መመሪያ በዛሬው እለት ይፋ ተደረገ።

አማራ ሚዲያ ማዕከል / Amara Media Center ጥቅምት 7 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ በዚህ መሰረት ተቋማቱን በአምስት የትኩረት መስኮች የተለዩ ሲሆን፥ በዚህም የምርምር፣ አጠቃላይ፣ የአፕላይድ ሳይንስ፣ የሳይንስና ቴክኖሎጂ እና የቴክኒካል ዩኒቨርስቲዎች ተብለው ተለይተዋል።በምርምር ዩኒቨርስቲነተ የተመደቡ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትም፥ አዲስ አበባ፣ አርባ ምንጭ፣ ባህርዳር፣ ጎንደር፣ ሀረማያ፣ ሀዋሳ፣ ጅማ እና መቐለ ናቸው።አክሱም፣ አምቦ፣ አርሲ፣ አሶሳ፣ […]
የበረሃ አንበጣው አስከፊ ገጽታ

እጆቻቸውን ጉንጮቻቸው ላይ አድርገው በሐሳብ ጭልጥ ብለዋል። በመሃል ንቅት ብለው ማሳቸውን እያዩ ‹‹አላህ›› ያውቃል እያሉ ራሳቸውን ያፅናናሉ። 18 October 2020 ሔለን ተስፋዬ ያለ ዕድሜያቸው ያስረጃቸው በኑሮ መጎሳቆልና ድህነት መሆኑን ከገጻቸው ለማንበብ አያዳግትም፡፡ የለበሱት ቀሚስ ከአቡጀዲ የተበጀ ሲሆን፣ ከውስጥ ያለውን ክሳታቸውን አልሸሸገላቸውም፡፡ ካሉት እናቶች አንፃር ሲታዩ በኑሮ ድክም እንዳሉ ያስታውቃሉ፡፡ እንደ አካባቢው ወግ፣ ልማድና ባህል አናታቸው […]
በአፍሪካ በዓመት 88.6 ቢሊዮን ዶላር ሀብት በሕገወጥ መንገድ እንደሚሸሽ የተመድ ጥናት አመለከተ

1October 18, 2020 – EthiopianReporter.com ዮሐንስ አንበርብር የአፍሪካ አገሮች በየዓመቱ 88.6 ቢሊዮን ዶላር ሀብታቸው በሕገወጥ መንገድ ከአፍሪካ ውጭ ወዳሉ አገሮች እንደሚሸሽ፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የንግድና ልማት ጉባዔ ይፋ ያደረገው ጥናት አመለከተ፡፡ የተመድ የንግድና ልማት ጉባዔ ባለፈው ሳምንት ይፋ ባደረገው ጥናት ‹‹ሕገወጥ የገንዘብ ሽሽት በአፍሪካና የአኅጉሪቷ ቀጣይ ልማት›› የሚል የዳሰሳ ጥናት እ.ኤ.አ. ከ2013 እስከ 2015 ባሉት ጊዜያት […]
Still the gift of the Nile? International Viewpoint02:52

Sunday 18 October 2020 Bby Hoda Ahmed Version imprimable Herodotus’s formula is well known: “Egypt is the gift of the Nile”. But it seems that, 2,500 years after the death of the Greek historian, this will no longer be the case. Egypt is a huge desert traversed by the Nile and its population (100 million inhabitants) […]
Spend an evening in Ethiopia with the humble but diverse Abyssinia Restaurant The Globe and Mail 09:08

DAN CLAPSONCALGARYSPECIAL OCTOBER 18, 2020 Location: 910 12 Ave. S.W. City: Calgary Province: Alberta Phone: 403-452-3498 Website: www.abyssiniarestaurant.ca Price: $4.99-$50.99 Cuisine: Ethiopian/Eritrean cuisine Atmosphere: Casual and welcoming Drinks on offer: Small selection of Ethiopian beers and wines as well as traditional Ethiopian coffee service Best bets: timatim fitfit, mahiberawi, special kitfo, k’ey missir wot’ Vegetarian friendly? Yes, plenty of vegan options too. Additional info: Plenty of dishes […]
