ዘርሁ ክህሸን ማን ነው????

ሁሌ እናስታውሳቸውተቀብሮ እንዳይቀርአኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ዘርሁ ክህሸን ማን ነው???? ወያኔ በተለይም በትረ ስልጣኑን ከተቆጣተረ በኋል ቁጥር አንድ ጠላት ብሎ የፈረጀውን ኢሕአፓን ከምደረ ገፅ ለማጥፋት በአፋኝ ደህንነቱ አምካኝነት ከፍተኛ የአፈና፤ደብዛ የማጥፋትና የፕሮፖጋንዳ ዘመቻ አካሂዷል። እነ ጸጋዬ ገ/ መድህን ( ደብተራው) ና አበራሽ በርታ እንዲሁም ሌሎችን ብርቅዬ የኢሕአፓ ልጆች መዳረሻ አሳጥቷል። እንደ ጋይም የመሳሰሉትን በጠራራ ፀሃይ አስገድሏል። የድርጅቱን […]

“ትንሽ ቆሎ ይዞ ወደአሻሮ ጠጋ”የዶናልድ ትራምፕ ንግግር

“ትንሽ ቆሎ ይዞ ወደአሻሮ ጠጋ”የዶናልድ ትራምፕ ንግግር ============== የአገዛዙ አዳዲስ ካድሬወች አንድነት እና ትብብር ማሳየት አሁን ነው የሚሉ አስተያየቶችን እየለጠፉ ነው። መልካም ነበር የምንለውም ይህንኑ ነው ግን በአንድ ሕዝብ ላይ የጥፋት ዘመቻ የከፈተ ኃይል እና ለጥፋቱ ዋና ሞተር ከሆነው ኃይል አፎቱን ሳያዞር እና ግድያውን፤ ማሰደዱን እና ማፈናቀሉን ሳይገታ እንዴት አንድ መሆን ይቻላል?ትራምፕ ከኖቨምበር 3 በኋላ […]

*የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንና የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን መግለጫ!*

*የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንና የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን መግለጫ!*የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሕዳሴው ግድብ ጉዳይ ያስተላለፉትን ንግግር እንዳሳዘናት ገልጻለች።ፕሬዝዳንቱ በአገራችን ላይ ያስተላለፉት የጦርነት ጥሪ ቅዱስ ሲኖዶስ አጥብቆ ይቃወማል ሲል የገለጸው መግለጫው መላውም የዓለም መንግሥታትና ሕብረተሰብ ችግሩን በጥልቀት እንዲገነዘቡት ቅዱስ ሲኖዶሱ አሳስቧል፡፡በተመሳሳይ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በቅርቡ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ትራምፕ በሰጡት መግለጫ ማዘኗን […]

መሞቴን ለመናገር ከገዳይ አስገዳዮች ፈቃድ አልጠብቅም ! – ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር)

October 27, 2020 መሞቴን ለመናገር ከገዳይ አስገዳዮች ፈቃድ አልጠብቅም ! – ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር)***** 1) ሞት ቢደገስ እንኳ አንቀርም፣ የአማራ ልጅ አምባገነኖችን በታሪኩ ፈርቶ አያውቅም፣ ዛሬም በፍፁም አይፈራም! – 2) የአባይ ግድብ ለአማራ የመቃብር ስፍራ ማድመቂያ እንዲሆን አስባችሁ እየገነባችሁት ከሆነ ጥሩ ነው። የአባይ ጉዳይ ከወገኖቻችን በህይዎት መኖር በታች ያለ አጀንዳችን እንጂ ከአማራ ነፍስ የሚቀድም ጉዳያችን […]

ከታሪክ እውነት አለመማር የአለም አቀፉ ህብረተሰብና የኢትዮጵያ ዝምታ (ደረጀ መላኩ – የሰብአዊ መብት ተሟጋች)

27/10/2020 ከታሪክ  እውነት  አለመማር የአለም አቀፉ ህብረተሰብና የኢትዮጵያ ዝምታ ደረጀ መላኩ ( የሰብአዊ መብት ተሟጋች) Tilahungesses@gmail.com እንደ ጎርጎሮሲያኑ አቆጣጠር 1984 ( በኢትዮጵያ አቆጣጠር 1977) ከሁለተኛ የአለም ጦርነት ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ አስደንጋጭና ከባድ የሰብአዊ ቀውስ በኢትዮጵያ ምድር ላይ ተከስቶ እንደነበር ታሪክ ፍንትው አድረጎ ያሳየናል፡፡ በግዜው የተከሰተው ድርቅና ጠኔ በህዝብ ላይ የሚያደርሰውን እልቂት ለመቋቋም የተቋቋመው መስሪያ ቤት […]

ለተላላኪው አዴፓ/ብአዴን ከአንድ እናት የቀረበ ጥያቄ !? (መምህርት መስከረም አበራ)

27/10/2020 ለተላላኪው አዴፓ/ብአዴን ከአንድ እናት የቀረበ ጥያቄ !? መምህርት መስከረም አበራ ብአዴኖች “ወደዚህ ዓለም የመጣንበትን ዓላማ፣ የተላላኪነታችንን እናሳልጥበት ሰላማዊ ሰልፍ ምናምን እያላችሁ አታናጥቡን” ብለዋል። “ጭራሽ እምቢ ካላችሁ በጥይት እንገባችኋለን” ብለዋል። ሰልፉን የከለከሉበት ምክንያት ደግሞ አባይ ዓለማቀፋዊ አጀንዳ በመሆኑ እና የተፈጥሮ አደጋም በማንዣበቡ ነው ባዮች ናቸው።  በነገራችን ላይ በአዴኖችን አሳስብ በወያኔ ዘመን አንዲት ሴት ራሳቸው ብአዴኖች […]

ሰልፉን መከልከል ” አራጁ እኔነኝ ” እንደማለት ያስቆጥራል…!!! (ዘመድኩን በቀለ)

27/10/2020 ሰልፉን መከልከል ” አራጁ እኔነኝ ” እንደማለት ያስቆጥራል…!!! ዘመድኩን በቀለ ስማኝማ ልንገርህ  !! የብልጽግና መሪዎች በሙሉ አክራሪ ፕሮቴስታንትና አክራሪ ሙስሊሞች ናቸው። ፀረ ኢትዮጵያ፣ ፀረ ኦርቶዶክስም ናቸው።  የኦሮሞ ነጻ አውጪ ግንባር አባላት (ኦነግና) ፀረ ኢትዮጵያ ኃይላትም ናቸው። የዐማራ ብልጽግናም በሙሉ ማለት ይቻላል የብልጽግና ወንጌል አማኞች ናቸው። በፊት የህወሓት አሁን የኦነግ ገሌና ወዶ ገብ አሽከሮችም ናቸው። […]

President Trump’s Strategic and Historical Blunder—Why America must stand with Ethiopia – Aklog Birara (Dr)

President Trump’s Strategic and Historical Blunder—Why America must stand with Ethiopia – Aklog Birara (Dr) Post published:October 27, 2020 Post comments:0 Comments Post author:ethioexploreradmin Aghast at President Donald Trump’s tragic and harmful statement to the Prime Minister of the Sudan, Abdalla Hamdok in the presence of the Prime Minister of Israel, Benjamin Netanyahu, both in […]