የሱዳን ጦርና ተቆርጦ የቀረው የህወሃት ታጣቂ ቡድን የማይካድራ ነዋሪዎች ስጋት ሆነዋል።

February 11, 2021 ኢዜማ በማይካድራ የተካሄደውን ጭፍጨፋ አስመልቶ ያደረገውን ምልከታ በዛሬው እለት ሪፖርት እያቀረበ ይገኛል፡፡ ሙሉ መግለጫውን ከታች ያገኙታል። የማካይዳራ ነዋሪዎች አሁንም ሳምሪ በተሰኘው ቡድን እና በሱዳን ጦር ጥቃት ሊደርስብን ይችላል የሚል ስጋት እንዳላቸው ተገለጸ።የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ኢዜማ በማይካድራ እና አካባቢው ተዘዋውሮ ነዋሪዎችን ማነጋገሩን አስታውቋል።በማካይድራው በጭካኔ የተገደሉትን የሟቾችን ትክክለኛ ቁጥር ለማወቅ ተቸግሪያለው ብሏል ኢዜማ […]

Ethiopia: Unlawful Shelling of Tigray Urban Areas – Human Rights Watch 01:21

February 11, 2021 12:00AM EST UN Inquiry Needed into Alleged Violations by Warring Parties A woman stands in a metal sheet room that was damaged by shelling in Humera town, Tigray region, Ethiopia, on November 22, 2020. In that residential compound, two women and an elderly man were killed by shelling and gunfire, and two women were […]

The Economist explains Why is the Grand Ethiopian Renaissance Dam contentious? The Economist 09:22

2021-02-11 6 The project has been a source of disputes in north-east Africa for a decadeExplaining the world, dailyThe Economist explains Feb 11th 2021 DAMS HAVE several uses. They generate electricity, store water for crop irrigation and help to prevent floods. They can also cause dispute and heartache—for example, over damage to the environment or […]

በትግራይ የ12ኛ ክፍል ፈተና በዩኒቨርስቲዎች እንደሚሰጥ ተነገረ – ቢቢሲ/አማርኛ

11 የካቲት 2021, 12:07 EAT የትምህርት ሚኒስትር ጌታሁን መኩሪያ (ዶ/ር) በትግራይ ክልል የሚገኙ ከ12 ሺህ በላይ የሚሆኑ የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ፈተናውን በዩኒቨርስቲዎች እንደሚወስዱ ገለጹ። በአካባቢው የትምህርት መሠረተ ልማቶች ሙሉ ለሙሉ በመውደማቸው ፈተናውን በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ እንደሚወስዱ አስረድተዋል። በሚቀጥሉት ሳምንታት ተፈታኞች በክልሉ ወደሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እንደሚጓጓዙና ፈተናቸውን የሚወስዱባቸው ከፍተኛ የትምህርት ተቋማ […]

በ700 ሚሊየን ብር የተገነባው የቀድሞ መለስ ዜናዊ አካዳሚ ስሙን ቀይሮ የእናቶችና ሕፃናት ዘመናዊ ሆስፒታል ተመረቀ

February 11, 2021 በአዲስ አበበ ከተማ በ700 ሚሊየን ብር የተገነባው ደረጃውን የጠበቀ የእናቶችና ሕፃናት ዘመናዊ ሆስፒታል ዛሬ ተመርቋል፡፡ የፌዴራል እና የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እንዲሁም የክብር ዶክተር አበበች ጎበናን ጨምሮ ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት ሆስፒታሉን መርቀው የከፈቱት ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ናቸው፡፡ አበበች ጎበና የእናቶችና ህፃናት ዘመናዊ ሆስፒታል የሚል ስያሜ የተሰጠው ሆፒታሉ በ22 ሺህ […]

Ethiopian Red Cross says 80 percent of Tigray cut off from aid

By Afp Published: 09:57 EST, 10 February 2021 Ethiopian refugees who fled the Tigray conflict arrive at the Tenedba camp in Mafaza, eastern Sudan on January 8 The head of the Ethiopian Red Cross Society said Wednesday that 80 percent of the country’s conflict-hit Tigray region was cut off from humanitarian assistance and warned that […]

የጭቆና ትርክት መነሻውም መድረሻውም የበታችነት ስሜት ነው…!!! (ቤተልሄም ብሩ)

10/02/2021 * ባቡሩ ሠገረ፣ ስልኩም ተናገረ፣ ምኒልክ መልአክ ነው ልቤ ጠረጠር!!! አድዋ  125 “የጭቆና ትርክት መነሻውም መድረሻውም የበታችነት ስሜት ነው፤ ምኒልክ ጠል ብሔርተኞች የበታችነት ስሜታቸውን ወደጎን ትተው በሀገረ መንግሥት ግንባታ ሚና እንደነበራቸው ማሰብ ቢጀምሩ፤ ለትውልድም ቢያስተምሩ ሀገርን የማሳደግ ሚና ሊጫወቱ ይችላሉ” የታሪክ ምሁር አጤ ምኒልክ ለቡድን ጥቅም ሳይሆን ለሀገር አንድነት የተጉ፤ ብሔርተኝነትን ሳይሆን ሰብዓዊነትን ያስቀደሙ፤ ለዓለም […]

ጁንታው የህወሓት ቡድን በመሰረተ ልማት ላይ ባደረሰው ጉዳት ሃገሪቱ ከአገልግሎት ከ2 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ አጥታለች

February 10, 2021 ጁንታው የህወሓት ቡድን በፈፀመው የሀገር ክህደት ወንጀል በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በሚገኙ መሰረተ ልማቶች ላይ ከፍተኛ ጉዳት በማድረሱ ከአገልግሎት ሊገኝ የሚገባ ከ2 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ተቋማቱ እንዲያጡ ማድረጉን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ቡድኑ በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሰራዊትና የመንግስት ተቋማት ጥበቃ ላይ በነበሩ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አባላት ላይ የሀገር ክህደት ወንጀል […]

News: Electoral Board says five regional states fail to submit list of constituency offices per schedule, issues new deadline

addisstandard / February 10, 2021 / 1.3k By Siyanne Mekonnen @siyaanne  Addis Abeba, February 10/2021 – The National Electoral Board of Ethiopia (NEBE) has issued a statement requesting five regional states which failed to submit list of constituency offices per the Board’s timeline and issued deadline for cooperation. According to the Board, Afar, Amhara, Sidama, Somali […]

ምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር ተወያየ – ቪኦኤ/አማርኛ

ፌብሩወሪ 10, 2021 መለስካቸው አምሃ አዲስ አበባ — የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ስድስተኛውን ሃገራዊ ምርጫ በጥራት ለማስፈጸም ያደረገውን ቴክኒካዊ ዝግጅት ተፎካካሪ ፓርቲዎች አመሰገኑ። አንዳንድ ፓርቲዎች ደግም አሁንም መፍትኄ የሚሹ ችግሮች እንዳሉ አመለከቱ። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡ ምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር ተወያየ By ቪኦኤ