ቅቤ የዋጡና ያልዋጡ ካድሬዎች!!!

Mesfin Mamo Tessema ፠ ቅቤ የዋጡና ቅቤ ያልዋጡ ካድሬዎች!!! የገደል ማሜቶ!!! – ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም (ኢት–ኢኮኖሚ) ሙሉጌታ ገብረህይወት፣ሴኮ ቱሬ ጌታቸውና አሌክስ ደ ዋል (They have Destroyed Tigray) ‹‹አልነገርኩሽም ወይ፣ በአጥር ተንጠልጥዬ፣ ውሻ በቀደደው፣ ጅብ ይገባል ብዬ!!!›› ‹‹ትግራይን እያወደሟት ነው!ሙሉጌታ ገብረህይወት (ጫልቱ) ከትግራይ ተራሮች ላይ ሆኖ ተናገረ›› (1) ይህ ዲጂታል ኦዲዬ ፋይል በኢንተርኔት የድምፅ ክምችት የተሰናዳው […]

ትግራይ፡ ጥቅምት 24 በሰሜን ዕዝ ላይ ደረሰ የተባለው ጥቃት ምን ነበር?ቢቢሲ/አማርኛ

9 የካቲት 2021 የትግራይ ክልልን ያስተዳድር የነበረው ሕወሓት የሰሜን እዝ ላይ ጥቃት ፈፅሟል መባሉን ተከትሎ የፌደራል መንግሥቱ “የሕግ ማስከበር” የሚለውን ወታደራዊ ዘመቻ መውሰድ ከጀመረ መቶ ቀናት ሊሞላው የቀረው በጣት የሚቆጠር እድሜ ብቻ ነው። ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ በህወሓት ኃይሎች ላይ ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም ወታደራዊ እርምጃ እንዲወሰድ ያዘዙት በትግራይ ክልል ውስጥ በሚገኘው የአገር መከላከያ ሠራዊት ላይ […]

ትራምፕ ላይ ለሁለተኛ ጊዜ የተመሰረተው ታሪካዊ ክስ እየታየ ነው – ቪኦኤ/አማርኛ

ፌብሩወሪ 09, 2021 ደረጀ ደስታ ዋሽንግተን ዲሲ — በቀድሞው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ የተመሠረተው ሁለተኛው ታሪካዊው ክስ ከዛሬ ማክሰኞ ጀምሮ በአሜሪካ ህግ መወሰኛው ምክር ቤት በመታየት ላይ ይገኛል፡፡ ትራምፕ የተከሰሱት የህግ አውጭዎቹ የምክር ቤት አባላት የፕሬዚዳንት ባይደንን አሸናፊነት የሚያረጋግጠውን የ2020 የምርጫ ውጤት እንዳያጸድቁ ለማስገደድ፣ ከአንድ ወር በፊት፣ ደጋፊዎቻቸው በምክር ቤቱ ህንጻ ላይ ያካሄዱትን የአመጽ ተቃውሞ አነሳስተዋል […]

Ethiopia Receives 191mln Birr Financial Support from German -Ethiopian Monitor

February 9, 2021 ADDIS ABABA – Ethiopia has received close to 191.6 million financial aid from Germany to make the East African nation’s election administration and leadership between 2020 and 2025 electoral cycle effective, Ministry of Finance announced on Tuesday. The financial support was provided as part of the 11th European Development Fund national Indicative […]

በአዲስ አበባ ከተማ የተገነባውና በሀገሪቱ የመጀመሪያው ዘመናዊ የእናቶችና ህፃናት ሆስፒታል ግንባታ ተጠናቀቀ

Post published:February 9, 2021 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተገነባው በሀገሪቱ የመጀመሪያው ትልቁና ዘመናዊ የእናቶችና ህፃናት ሆስፒታል ግንባታ ተጠናቀቀ ። ሆስፒታሉ በ20 ሺህ ካሬ ላይ ያረፈ ሲሆን ከ400 በላይ ተኝቶ መታከሚያ አልጋዎች ያሉትና 100 የልህቀት ማዕከል አገልግሎት መስጫ ክፍሎችን ያካተተ ነው ተብሏል። በተመሳሳይ ሰአት ለሰባት እናቶች […]

የአውሮፓ ህብረት በትግራይ ክልል ያለውን ተጨባጭ ዕውነታ ያልተረዳ መረጃ ማውጣቱ አግባብነት የሌለው መሆኑንን መንግስት ገለጸ

Post published:February 9, 2021 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በትግራይ ክልል እየቀረበ ያለውን የሰብአዊ ድጋፍ ከግንዛቤ ያላስገባ እና ተጨባጭ ዕውነታን ያልተረዳ መረጃ ማውጣቱ አግባብነት የሌለው መሆኑን መንግስት ገለጸ። ህብረቱ ያወጣው መረጃ መንግስት በክልሉ እያቀረበ ያለውን የሰብአዊ ድጋፍ ከግንዛቤ ያላስገባ እና በመረጃ ያልተደገፈ ነው ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ምሽቱን […]

ኢትዮጵያ ሁለት የኤርትራ ስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎችን ልትዘጋ ነው

February 9, 2021 በተስፋለም ወልደየስ  ኢትዮጵያ በትግራይ ክልል የሚገኙ ሁለት የኤርትራውያን ስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎችን ልትዘጋ ነው። እንዲዘጉ ውሳኔ የተላለፈባቸው የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች፤ ሽመልባ እና ህጻጽ የተሰኙት እንደሆኑ የስደት እና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ ዛሬ አስታውቋል።  ሽመልባ የተመሰረተበት ቦታ ከኢትዮ-ኤርትራ ድንበር በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝ በመሆኑ ለመዘጋቱ በምክንያትነት ተጠቅሷል። በደደቢት በረሃ የሚገኘው ለኑሮም ሆነ ለስደተኞች መጠለያነት […]

በትግራይ 26 ከተሞችና ወረዳዎች የሞባይልና የመደበኛ ስልክ አገልግሎት ተጀመረ

February 9, 2021 በሰሜን ሪጅን የቴሌኮም መሠረተ ልማት ጥገና እና አገልግሎትን የተመለከተ ወቅታዊ መረጃ ኢትዮ ቴሌኮም በሰሜን ሪጅን ካሉ ጣቢያዎች ለ363ቱ የሞባይል ድምፅና የመደበኛ ስልክ አገልግሎት ማስጀመሩን ገለፀ ኢትዮ ቴሌኮም በሰሜን ሪጅን ካሉ ጣቢያዎች መካከል ለ363ቱ የሞባይል ድምፅና የመደበኛ ስልክ አገልግሎት ማስጀመሩን ገለፀ ። ድርጅቱ በሰሜን ሪጅን ያለውን የቴሌኮም መሠረተ ልማት ጥገና እና አገልግሎትን የተመለከተ […]