ብልፅግና ፓርቲ በዚህ የውዳሴ “Appetite” ከቀጠለ….!?! (መስከረም አበራ)

04/02/2021 *… “ሀገሬ በአላዋቂዎች እጅ ላይ ናት!!!” •ለራሱ የሆነች መዝሙር ነገር አዘምሮ ማዳመጡ አይቀርም- “ታጋይ የህዝብ ልጅ በደሙ በላቡ…. ” የምትለዋን የወያኔን መዝሙር አይነት • የሆነች እንደ ግንቦት ሃያ አይነት የፓርቲ ክብረ-በዓል የሚከበርባት ቀን ማምጣቱ አይቀርም። ጠሚ አብይ በባዕለ ሹመታቸው በፓርላማ ንግግር ያረጉባት ቀንም ልትሆን ትችላለች፣”Why not” የተወለዱባት ቀን … • አንድ ለአምስትን ብልፅግናዊ ቃና ተሰጥቷት (ሁለት […]
Thousands of refugees missing in Tigray – Church Times 19:09

by Rebecca Paveley 05 February 2021 PA An Ethiopian woman who fled the ongoing fighting in Tigray, Ethiopia holds her refugee registration document as she waits to receive relief aid at a c… AS MANY as 20,000 refugees have gone missing in the conflict in Tigray, Ethiopia, the head of the UN refugee agency UNHCR, […]
የዶ/ር ገላውዲዮስ አርአያ የውሸት ትርክትና የወልቃይት ነገር…!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

04/02/2021 ከHabtamu Ayalew Teshome ጋር በEthio 360 Media ለመጀመሪያ ጊዜ የነበረኝን ቆይታ እንድትመለከቱት ተጋብዛችኋል። በቆይታችን ያተኮተርነው የወያኔ ደጋፊው ዶክርተር ገላውዲዮስ አርአያ TMH በተባለው የሕወሓት የፕሮፓጋንዳ ጣቢያ ቀርበው ወልቃይትን በሚመለከት ያስተጋቡትን የውሸት ታሪክ የሚያጋልጥ ቢሆንም በነበረን ቆይታ የሕወሓትን፣ የኦነግንና የሕግሐኤን[የሻዕብያን] በርካታ ትርክቶች በተፈተገ ማስረጃ ተፈትሸዋል። መልካም ድምጫ!
አሸባሪ ያሉን የማይማሩ ናቸው – ጌታነህ ባልቻ (የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የፖለቲካ ጉዳዮች ኃላፊ)
February 4, 2021
Ethiopia-Sudan Border Dispute Raises Stakes for Security in the Horn – Council on Foreign Relations 11:55

Blog Post by Michelle Gavin February 4, 2021 The crisis in Ethiopia’s Tigray region continues to demand international attention and action to remove barriers to the delivery of desperately needed humanitarian assistance; in a volatile and strategically important region, there is no more urgent priority. Yet at the same time, the international community must find the […]
ቢሮዎቻችን ተዘግተውብናል የሚሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የቢሮዎቹን አድራሻ መግለጽ ባለመቻላቸው ችግሩን ለመፍታት አስቸጋሪ ሆኗል፦ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

February 4, 2021 በተለያዩ አካባቢዎች ቢሮዎቻችን ተዘግተውብናል የሚል ክስ ለምርጫ ቦርድ ያቀረቡ የፖለቲካ ፓርቲዎች የቢሮዎቹን አድራሻ መግለጽ ባለመቻላቸው ችግሩን ለመፍታት አስቸጋሪ እንደሆነ የምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ ተናገሩ። “ምርጫ ቦርድን ይጠይቁ” በሚል ርእስ የማኅበራዊ ሚዲያ በተዘጋጀው የተሳትፎ መድረክ ላይ ለተጠየቁ ጥያቄዎች መልስ የሰጡት ዋና ሰብሳቢዋ፣ ቢሯችን ተዘጋብን ያሉ ፓርቲዎችን ጉዳይ በተመለከተ ምርጫ ቦርድ ችግሩን […]
የኦሮሚያ ብልጽግና ከሰሞኑ በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች የተካሄዱትን የድጋፍ ሰልፎች በተመለከተ መግለጫ ሰጠ፡፡

February 4, 2021 “ስማችን ተነሳ የሚሉ አካላት ለምን ህዝብ በዚህ ደረጃ ፈረጀን የሚለውን ነገር ራሳቸውን መመርመር ያስፈልጋል”- ፈቃዱ ተሰማ ምርጫ ቦርድ ወደፊት ሊፈጸሙ የሚችሉ ተመሳሳይ ድርጊቶችን በመከታተል እጩዎችን እስከመሰረዝ የሚደርስ እርምጃ ሊወስድ እንደሚችል ማሳሰቡ የሚታወስ ነው አል-ዐይን የኦሮሚያ ብልጽግና ጽህፈት ቤትኃላፊው ከሰሞኑ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የተካሄዱ ሰልፎችን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል የኦሮሚያ ብልጽግና ከሰሞኑ በተለያዩ የክልሉ […]
የእስክንድር ነጋ ደብዳቤ ከቃሊቲ እስር ቤት

February 4, 2021
UN: Ethiopia may not have control of a large part of Tigray – The Washington Post 09:18
US urges Ethiopia’s PM to allow ‘immediate’ help to Tigray By Cara Anna and Edith M. Lederer | APFeb. 4, 2021 at 9:09 a.m. EST NAIROBI, Kenya — U.S. Secretary of State Antony Blinken in a call with Ethiopia’s prime minister on Thursday expressed “grave concern” about the crisis in the embattled Tigray region and urged “immediate, […]
የኦሮሚያ ብልጽግና – የእውነትን ሚዛን ከማዛባት የማይዋጥ መግለጫ ከመስጠት ዝም ማለት ይሻላል !

February 4, 2021 – ምንሊክ ሳልሳዊ የእውነትን ሚዛን ከማዛባት የማይዋጥ መግለጫ ከመስጠት ዝም ማለት ይሻላል ! – ምንሊክ ሳልሳዊ ካድሬዎች በሚመሩት ባለስልጣናት ንግግር ባደረጉበት ሰልፍ ሕዝብ በራሱ ፍላጎት ተሰልፏል ማለት፤ ሕዝብ በሕግ የተመዘገቡ ፓርቲዎችን በሰልፉ ፈርጇል ማለት ከፖለቲከኞች የሚጠበቅ ትልቅ ውሸት ነው። ሕዝብን ለፖለቲካ ፍጆታ መጠቀም ሊቆም ይገባል። የኦሮሚያ ብልጽግና ለአብን አቤቱታና ለምርጫ ቦርድ መግለጫ […]