ቴሌግራም ላይ በተጋሩ ፎቶዎች ምክንያት ሕይወታቸው የተመሳቀለ ሴቶች
17 የካቲት 2022 ቴሌግራም በተሰኘው መተግበሪያ አማካይነት የበርካታ ሴቶች እርቃን ፎቶዎች እጅግ በከፍተኛ ሁኔታ በሚባል ደረጃ ሴቶቹን ለማስፈራራት፣ ለማዋረድ እንዲሁም ለማንኳሰስ ጥቅም ላይ እየዋለ መሆኑን የቢቢሲ የምርመራ ዘገባ አረጋግጧል። ሳራ የተነሳቻቸው የእርቃን ፎቶዎች በቴሌግራም አማካይነት ለበርካታ ሰዎች እንዲደርሱ ሲደረግ ሕይወቷ በሰከንዶች ውስጥ ነበር የተመሰቃቀለው። ከእርቃን ፎቶዎቹ በተጨማሪ የኢንስታግራም እና የፌስቡክ አድራሻዋም ተቀምጧል። ይባስ ብሎ ደግሞ […]
አሜሪካዊቷ ግለሰብ ‘ሳታውቀው’ ከኤችአይቪ ተፈወሰች
17 የካቲት 2022 አሜሪካዊቷ ታካሚ በታሪክ ከኤችአይቪ ነፃ የሆነች የመጀመሪያዋ ሴት ሆናለች። ታካሚዋ ሉኪሚያ ለተሰኘው በሽታ እንዲሆን በማለት ከሌላ ሰው የስቴም ሴል ተለግሶላት ነው ከኤችኤይቪ የዳነችው። ኤድስን የሚያስከትለው ኤችአይቪ ቫይረስን በመቋቋም የሚታወቀው ስቴም ሴል የተሰጣት ግለሰብ አሁን ከቫይረሱ ነፃ ከሆነች 14 ቀናት ተቆጥረዋል። ግለሰቧ ከኤችይቪ የተፈወሰች ሶስተኛዋ ሰው ስትሆን የመጀመሪያዋ ሴት ናት። ነገር ግን የዘርፉ […]
አነጋጋሪው ከፓርላማ የወጣው ቪዲዮ | የአብኑ ዶር ደሳለኝ ጫኔ እና ሀንጋሳ ኢብራሒም….
Feb 15, 2022
Active coronavirus cases in Ethiopia : 51, 021
February 15, 2022 The number of new coronavirus cases continue to be low compared to last month but there are still 51, 021 active coronavirus cases in Ethiopia Ethiopia Coronavirus update, February 15, 2022 Number of tested people over the past twenty-four hours: 5,277Newly confirmed cases: 116Total confirmed cases: 467,691Active cases: 51,021Patients in the […]
ምህረትአብ በየት ከሀገር እንደወጣ ተናገረ
February 16, 2022
የመንግስት ዝምታ እስከምን ድረስ ነው ? | በድብቅ ከአማራ ክልል ወደ ትግራይ የተጀመረው ንግድ
February 16, 2022
ህወሃት በአላማጣ ወጣቶች ላይ የፈፀመው አዲስ ትንኮሳ
February 16, 2022
“ፀጋ አራጌ በረከት ስምዖንን ታከለ ኡማን ፊትለፊት የታገለ ሰው ነው” | “ከርስ ፈርስ ሲባል አፈጉባዔዋ አልሰማሁም ብለዋል – ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ
February 16, 2022
“ኢትዮጵያና ጾመ ነነዌ” በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ
February 16, 2022
በማይካድራ ከተፈጸመው ግድያ ጋር ተያይዞ የተከሰሱ የ202 ተከሳሾች ክስ በንባብ ተሰማ
February 16, 2022 – Konjit Sitotaw በማይካድራ ከተማ በአማራ ብሔር ተወላጆች ላይ ከተፈጸመ ግድያ ጋር ተያይዞ የተከሰሱ የ202 ተከሳሾች ክስ፤ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የፀረሽብርና ህገ መንግስታዊ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት በንባብ ተሰማ። በተክዩ በሪሁ የክስ መዝገብ የተካተቱ አጠቃላይ 202 ተከሳሾች ሲሆኑ 80 ተከሳሾች ያልተያዙ ናቸው። ያልተያዙት ተከሳሾች በማይካድራ ከተማ በአድራሻቸው አለመገኘታቸውን ከዚህ በፊት […]