Putin awards Ethiopian Tebebe Yemane Berhan

 Author admin | November 8, 2014 | Vladimir Putin congratulated citizens of Russia on the national holiday and presented state decorations to foreign citizens for their contribution to strengthening friendship and cooperation with Russia and forRussian Pres. Putin awards Ethiopian Tebebe Yemane Berhan retaining and popularising the Russian language and culture in other countries. Public […]

The day Ethiopian protestors shut a busy street in Brussels

November 8, 2014 by Robele Ababya Tribute to heroic Ethiopian protestors in Brussels I had the privilege to watch, with tears choking my eyes, the stunning demonstration, in front of the EU Headquarters, by heroic Ethiopians that shut a busy street in Brussels. Ethiopians converging in a display of colorful unity from all over Europe […]

Consultant offices to hand down technical studies on Renaissance Dam 20 November

  A map indicating the location of the Grand Renaissance Dam project in Ethiopia On Sat, 08/11/2014 – 15:24 Al-Masry Al-Youm Ahmed Bahaa Eddin, head of Agriculture Ministry’s Nile Water sector, said that international consultant offices nominated to carry out technical studies over the Ethiopian Renaissance Dam started preparing the financial and technical offers for […]

አንድነት የአባላቱ መታሰር እንዳሳሰበው ገለጸ

09 NOVEMBER 2014 ተጻፈ በ  ነአምን አሸናፊ አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) በፓርቲው አመራሮችና አባላት ላይ ከምንጊዜውም በላይ የተጠናከረ ወከባ፣ እስራትና ማንገላታት በገዥው ፓርቲ አማካይነት እየተፈጸመበት እንደሆነ ገለጸ፡፡ ፓርቲው ይህን ያሳወቀው ዓርብ ዕለት ቀበና አካባቢ በሚገኘው የፓርቲው ዋና ጽሕፈት ቤት ‹‹በአገሪቱ ላሉት ዘርፈ ብዙ ፖለቲካዊ ችግሮች እስርና ወከባ መፍትሔ አይሆንም›› በሚል በሰጠው መግለጫ ላይ ነው፡፡ […]

ምርጫ ቦርድ የአንድነት ፓርቲን አዲስ አመራር ዕውቅና ነፈገ

Thursday, 06 November 2014 08:29 በ  ፍሬው አበበ     አቶ ደምሰው በንቲ   አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ (አንድነት) ፓርቲ ብሔራዊ ምክርቤት ጥቅምት 2 ቀን 2007 ዓ.ም የቀድሞ ፕሬዚደንት ኢ/ር ግዛቸው ሽፈራው ያቀረቡትን የመልቀቂያ ጥያቄ ተቀብሎ በምትካቸው አቶ በላይ ፍቃዱን ፕሬዚደንት አድርጎ ማስመረጡን በመጥቀስ አዲሱ አመራር ዕውቅና እንዲያገኝ ለምርጫ ቦርድ ያቀረበው ጥያቄ ምርጫው ሕገደንቡን እና የምርጫ […]

የጠለፋ ጋብቻ በኢትዮጵያ ፡ በሴቶች ላይ የሚፈጸም ወንጀል – ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም

  November 6, 2014 – አል ማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እውነታው ከልብወለድ በላይ እንግዳ ነገር ነው!   እ.ኤ.አ ሴፕቴምበር 7/2014 “ድፍረት፡ የፊልም ጠለፋ በኢትዮጵያ” በሚል ርዕስ ባወጣሁት ትችት ድፍረት በሚለው ፊልም ላይ የኢትዮጵያ መሪ ተዋንያን ሆና በሰራችው የውርጃ ድርጊት ላይ የነበረኝን ቁጣ ገልጨ ነበር፡፡ በአበራሽ በቀለ እውነተኛ ታሪክ ላይ ተመስርቶ የተሰራው ያ ፊልም በአሁኑ ጊዜ ጠለፋ እየተባለ በተለያዩ […]

At 2,500 feet, Ethiopa’s ‘church in the sky’ is arguably the most inaccessible place of worship on earth…

Solomon Letta November 8, 2014 A leap of faith! Ethiopia’s ‘church in the sky’ is perched on a 2,500ft cliff… with a wall of rock devotees must climb barefoot Abuna Yemata Guh has been on the clifftop on Northern Ethiopia since 5th century AD To visit requires a six-metre climb up sheer wall of rock […]

የሰላም ማህበር ስራ አስኪያጅ አቶ ፋንታሁን ብርሃኑ ታሰረ

ተቃዋሚ ፓርቲዎችን በማስተባበርና በማቀራረብ እርቅ ለማስፈን እንደሚንቀሳቀስ የሚነገርለት የመግባባት፣ አንድነትና ሰላም (ሰላም) ማህበር ስራ አስኪያጅ አቶ ፋንታሁን ብርሃኑ መታሰሩን ምንጮች ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ አቶ ፋንታሁን የታሰረው ‹‹የሰላም ጥሪ›› በሚል ነጭ ሰንደቅ አላማ በማውረብለብና የማህበሩን አላማ የሚገልጹ፣ እንዲሁም ማህበሩ በአሁኑ ወቅት ለአገሪቱ ችግር የሚላቸውን ጉዳዮች በዝርዝር የያዘ በራሪ ወረቀት ለህዝብ በመበተን ማህበሩን በማስተዋወቅ ላይ በነበረበት ጊዜ […]

የብሄር ፖለቲካ ትርኢት በዩኒቨርስቲዎቻችን—By Kidane Amene

የብሄር ፖለቲካ ትርኢት በዩኒቨርስቲዎቻችን ======================= የኢህኣዴግ መንግሰት መንበረ መንግስት ከመቆጣጠሩ በፊት በኢትዮጵያ ከሁለት ያልበለጡ ዩኒቨርስቲዎች እንደነበሩ ይታወቃል፡፡ በነዚህ ዩኒቨርስቲዎች የሚማሩ ተማሪዎችም የሚማሩት ትምህርት ጥራት ያለው ስለነበር ብቁ እና ተወዳዳሪ እንደነበሩ ይነገራል፡፡ ቁጥራቸው ትንሽ ቢሆንም ተማሪዎቹ በዘር ፣ በብሄር፣ በጎሳና፣ በነገድ ያልተከፋፈሉ በኢትዮጵያ አንድነት ጥላ ስር ፀንተው ዘውዳዊውና ወታደራዊው ጭቆና ለማስወገድ በጋራ ተዋድቀዋል፡፡ ለምሳሌ በአዲስ አበባ […]