(ዘልኤ አይቤ ጋዬ – ዎሬ አይቤ ቁፌ) የወላይታ ተረት

ንግድ ምንድን ነው – ትንባሆ፡፡ ትርፉ ምንድን ነው – ሳል (ዘልኤ አይቤ ጋዬ – ዎሬ አይቤ ቁፌ) የወላይታ ተረት ከላፎንቴን ታሪኮች አንዱ እንዲህ ይለናል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን የሰማይ ቁጣ በእንስሳት ላይ እየመጣ ነው ስለተባለ የዱር እንስሳት ተሰብስበው ማ አጠፋ? ማ አጠፋ? በመባል ጥፋተኛውን አጋልጠው ለመስጠት አውጫጪኝ ይቀመጣሉ፡፡ እንስሳት ሁሉ ለረሀብ ተጋልጠው የእርስ በርስ ፍቅራቸው ሁሉ […]
የአሜሪካ መንግስት የታሰሩ ጋዜጠኞች እንዲፈቱ ጠየቀ

የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ እስር ያሳስበኛል ብሏል በኢትዮጵያ ሃሳባቸውን በነፃ የመግለፅ መብታቸውን በመጠቀማቸው ለእስር የተዳረጉ ጋዜጠኞች ከእስር እንዲፈቱ ሰሞኑን የአሜሪካ መንግስት ጥሪ ያቀረበ ሲሆን በጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ላይ የተፈረደበት የሶስት ዓመት እስር በእጅጉ ያሳስበኛል አለ፡፡ የአሜሪካ መንግስት የውጭ ጉዳይ መ/ቤት ባወጣው መግለጫ፤ ሃሳብን በነፃ የመግለፅና የፕሬስ ነፃነት የዲሞክራሲ አንኳር እሴቶች መሆናቸውን በመጠቆም፤ ዲሞክራሲያዊ ነኝ የሚል መንግስት […]
Paul Henze’s conversations with Meles Zenawi

AdminOct 30, 2014 Media source: Paul B. Henze, a former CIA and National Security Council specialist in psychological operations (1924 – 2011) INTRODUCTION This memorandum constitutes a record of two extensive conversations totalling approximately five hours, on 3 and 5 April 1990 at TPLF Headquarters, 5611 14th Street NW, Washington D.C. 20011, between Meles Zenawi, […]
የአንድነት ፓርቲ አዲስ አመራር መግለጫ ሰጠ

November 3, 2014 – አጠቃላይ ‹‹በእነሀብታሙ ላይ የተደረገው ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት እጅግ አሳፋሪ ነው›› ‹‹ኢንጂነር ግዛቸው በአንድነት ቤት እንደጀግና መታየት አለባቸው›› ‹‹ከመኢአድ እና ሰማያዊ ፓርቲዎች ጋር ተዋህደን መስራት አለብን›› አቶ በላይ ፍቃዱ /የአንድነት ሊቀመንበር/ —————- ‹የጸረ-ሽብርተኝነት አዋጁ አሸባሪ ነው›› ‹‹ዘንድሮም አዋጁ ይሰረዝ ብለን መጠየቃችንን እንቀጥላለን›› አቶ ግርማ ሰይፉ /የፓርላማ ተወካይ የአንድነት ም/ፕሬዚዳንት/ ——————————– ባለፈው ሳምንት […]
በሲድኒ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ለፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ልዩ ክብር ሰጡ!

November 2, 2014 – አጠቃላይ ከአቢይ አፈወርቅ ዕውቁ የሰብዓዊ መብት ተሟጋችና ምሁር ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም ባለፈው እሁድ ኦክቶበር 26 ቀን በሲድኒ ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ጋር ደማቅ ውይይት ያደረጉ ሲሆን ልዩ የምስጋና ስጦታም ተበርክቶላቸዋል። በዕለቱ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ኢትዮጵያዊያን ተገኝተው አዳራሹ በመሙላቱ የተወሰኑ ታዳሚዎች ከፊትና ከኋላ ባሉ በረንዳዎች ላይ ተደርድረው ፕሮግራሙን ለመከታተል መገደዳቸው ይህ ሪፖርተር […]
Britain suspends aid to Ethiopian police amid human rights outcry

Document warning that aid programme posed ‘high’ risk to human rights deleted from Government website as £27 million aid scheme axed Britain has given £1 billion in aid, including around £70 million for “governance and security” projects, to the country over three years Photo: SAUL LOEB/AFP By Matthew Holehouse, Political Correspondent 31 Oct 2014 […]
የአንድነትና የዓረና አመራሮች ሀብታሙና አብርሃን ጨምሮ አሥር ተጠርጣሪዎች ተከሰሱ

02 NOVEMBER 2014 ተጻፈ በ ታምሩ ጽጌ -ሁሉም የግንቦት 7 አባሎች መሆናቸው በክሱ ተጠቅሷል በሽብርተኝነት ወንጀል ተጠርጥረው ሐምሌ 1 ቀን 2006 ዓ.ም. በቁጥጥር ሥር ውለው ከታሰሩት የአንድነት፣ የዓረናና የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ሀብታሙ አያሌው፣ ዳንኤል ስለሺ፣ የሺዋስ አሰፋ (ሰማያዊ) እና አብርሃ ደስታን (ዓረና) ጨምሮ አሥር ተጠርጣሪዎች ላይ ጥቅምት 21 ቀን 2007 ዓ.ም. የሽብርተኝነት ክስ ተመሠረተ፡፡ የፌዴራል […]
የዘረ መል ፖለቲካ አንድምታዎች

02 NOVEMBER 2014 ተጻፈ በ ዮሐንስ አንበርብር እና ውድነህ ዘነበ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በታህሳስ ወር 2001 ዓ.ም. ባካሄደው መደበኛ ጉባዔው ከቀረቡለት አዋጆች መካከል ዋነኛ የዕለቱ መከራከሪያ የነበረው የፀረ ሽብር አዋጁ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ በፀረ ሽብር አዋጁ ድንጋጌዎች ላይ እስኪደክሙ የተከራከሩት የሕዝብ ተወካዮች፣ በቀጣይ ለቀረበው አጀንዳ ትኩረት አልነበራቸውም፡፡ በመሆኑም ይህ ትኩረት ያላገኘው የደኅንነት ሕይወት አዋጅ […]
እዚህና እዚያ ማጣቀስ መፍትሄ አይሆንም፣ ዝምታም አይበጅም

Written by ዮሃንስ ሰ. ስለ አገራዊነት፣ ጎሰኝነትና አክራሪነት ለመፃፍ፣ ለምን ህንድ ድረስ ትሄዳለህ ልትሉኝ ትችላላችሁ። ይገባኛል። ቢሆንም ግን፣ በህንድ የገጠር መንደር ውስጥ በአንዲት ጦጣ ሳቢያ የተፈጠረው ሰሞነኛ ታሪክ ያስገርማል – የመንደሯ አዋቂ ወንዶች በአንድ ቀን ፀጉራቸውን ወይም ፂማቸውን የተላጩበት ታሪክ። ከ700 በላይ ፂማቸውን ብቻ፣ ከ200 መቶ በላይ የሚሆኑት ደግሞ ፂምና ፀጉራቸውን የተላጩት፣ ለለቅሶ ነው […]
ተስፋዬ ገ/አብ – በኤርትራዊ ጋዜጠኛ እይታ

ሰናይ ገ/መድህን ይባላል። በኤርትራ ቴሌቪዥን እና ሬድዮ የአማርኛ አገልግሎት ክፍል ውስጥ እ.አ.አ. ከ1998 እስከ 2011 ድረስ ሰርቷል። በዚሁ የረዥም ጊዜ የጋዜጠኝነት ሙያው ነበር ሰናይ ከተስፋዬ ገ/አብ ጋር አስመራ ውስጥ በቅርብ ለመተዋወቅ የበቃው። ዛሬ ኗሪነቱ ሜልበርን፣ አውስትራሊያ የሆነው ኤርትራዊው ጋዜጠኛ ሰናይ ገ/መድህን ለስለስ ብሎ በተጻፈ ቋንቋ አመሻሹ ላይ የሻእብያ ሰላይ መሆኑን በተረጋገጠው “የቢሾፍቱ ልጅ” እንዲህ እያለ […]