የስርገትና የታፔላ፤ ፖለቲካ ጨዋታ

Wednesday, 29 October 2014 14:23 በሳምሶን ደሳለኝ     የፖለቲካ ጨዋታ መቼም ስጎና ፓስታን እንደመቀላቀል ቀላል አይሆንም። ከተቀናቃኝ የፖለቲካ ፓርቲ ጋር ቀርቶ በአንድ ወጥ ፖለቲካ ፓርቲ ውስጥ ለቁጥር የሚታክት የፖለቲካ ጥልፍልፎሽ መኖሩ አይካድም። ፖለቲካን በጥሬው ከተመለከትነው ደግሞ ይህን መሰል ሂደት ተፈጥሯያዊ መሆኑ አሻሚ አይደለም። በፖለተካ ፓርቲዎች ውስጥ አንዱ ከሌላው ወይም አንዱ ቡድን ከሌላው ቡድን የተሻለ […]

ህወሃት ተቃዋሚዎችን በጠላትነት ፈረጃቸው (የሚስጥር መረጃውን ይዘናል)

  October 30, 2014 – ዜና (EMF) በኢትዮጵያ የሚደረገውን መጪውን ምርጫ ተከትሎ በርካታ የሚዲያ አውታሮችን በመዝጋት አመቱን የጀመረው የኢህአዴግ አስተዳደር፤ አሁን ደግሞ ተቃዋሚዎችን በአገር ጠላትነት በመፈረጅ የሚስጥር ሰነድ አውጥቶ ለአባላቱ አሰራጭቷል። የትግራይ ህዝብ ግኑኝነት ቢሮ በትግርኛ ፅፎ ያሰራጨው ጽሁፍ “ዓመታዊ ትልሚ ንኡስ ውዳበ፣ ፕሮፖጋንዳ ክትትል ፀላእቲ” ( ዓመታዊ እቅድ ንኡስ ድርጅት ፣ ፕሮፖጋንዳ የጠላቶች ክትትል)፤ […]

Memorandum to the UN Security Council -Ginbot 7

  TO: The United Nations Security Council Sanctions Committee FROM: Ginbot 7 Movement for Justice, Freedom and Democracy DATE: October 27, 2014 SUBJECT: Response to References made about Ginbot 7 in the Report of the Monitoring Group of Somalia and Eritrea (here after SEMG), Pursuant to UN Security Council Resolution 2111 (2013). Ginbot 7 Movement […]

Aid in the wrong hands – The Telegraph

  By Telegraph 31 Oct 2014 Is Ethiopia’s government, whose security forces are guilty of rape and torture, a worthy recipient of £329 million of British taxpayers’ money? 30 years ago, Band Aid mobilised a generation of British teenagers behind the campaign to help Ethiopia recover from famine. Today, Ethiopia is the second-biggest beneficiary of […]

የአንድነት ፕሬዚዳንት ሥልጣን መልቀቅን የተቃወሙ አባላት ለምርጫ ቦርድ ደብዳቤ አስገቡ

29 OCTOBER 2014 ተጻፈ በ  ነአምን አሸናፊ በዳያስፖራ ካሉ ደጋፊዎች ጋር ባለመግባባታቸው ምክንያት የተነሳ ጥቅምት 2 ቀን 2007 ዓ.ም. ሥልጣናቸውን በገዛ ፈቃዳቸው በለቀቁት የቀድሞው የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ፕሬዚዳንት አቶ ግዛቸው ሽፈራው (ኢንጂነር) ሥልጣን መልቀቃቸውን ተገቢ አይደለም የሚሉ የፓርቲው አባላት ለምርጫ ቦርድ የተቋውሞ ደብዳቤ አስገቡ፡፡   የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጽሕፈት ቤት የሕዝብ ግንኙነት […]

ችግሮችን የሚተነትነው አዲሱ የዘጠኝ ፓርቲዎች የትብብር ሰነድ

ዋና ዜና 29 OCTOBER 2014 ተጻፈ በ  ነአምን አሸናፊ ኢሕአዴግ ኢትዮጵያን ከተቆጣጠረበት ጊዜ አንስቶ በአገሪቱ ውስጥ በርካታ ብሔር ተኮርና አገር አቀፍ ፓርቲዎች ተፈጥረው ለአገሪቱ የዲሞክራሲ ግንባታ የራሳቸውን የተለያዩ ገንቢ አስተዋጽኦ ሲያበረክቱ እንደነበር የሚታወስ ነው፡፡ ድኅረ 83 የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች በቁጥር መበራከትና በተለያዩ የርዕዮተ ዓለምና የፖሊሲ አቅጣጫዎች መደራጀት ማሳያ ይሆናል እንጂ ቀደም ባሉት የአገሪቱ የፖለቲካ ሒደት […]

‘ምክርና ቡጢ ለሰጪው ቀላል ነው…’

25 October, 2014 Written by  ኤፍሬም እንዳለ እንዴት ሰነበታችሁሳ! ሰውየው “የሚዜው ፈዛዛ…” ምናምን ሊባልለት ቀን ተቆርጧል፡፡ እናላችሁ…በመሀል ከአንድ ከሌላ እንትና ጋር እንደምትታይ ይነገረዋል፡፡ እሱም ለማጣራት ሲከታታል ከሆነ ሰው ጋር ያያታል፡፡ እሱም ከእንግዲህ የለም የእነታ እንጎቻ ከመባሏ በፊት ያልተጠናቀቁ ፋይሎችን እየዘጋች ነው ብሎ ግራ ይገባውና ጥቂት ጓደኞቹን ያማክራል፡፡ እናላችሁ…ያገኘው ዋናው ምክር ምን መሰላችሁ…“ተዋታ!  ደግሞ ሞልቶ ለተረፈ […]

Ministers flee as Burkina Faso’s national assembly building burns

Burkina Faso’s revolution  At least three people reported dead as mobs ransack government buildings and homes of politicians • Burkina Faso’s revolution 2.0 Documents thrown by protesters Documents thrown by protesters fly outside the parliament in Ouagadougou on Thursday. Photograph: Issouf Sanogo/AFP/Getty Images David Smith, Africa correspondent Thursday 30 October 2014 10.51 EDT One of […]

Brig. Gen. Kamal Galchu is in charge of OLF

October 26, 2014 OLF PRESS RELEASE The Oromo Liberation Front would like to give this Press Release to clear the shabby-foggy news carried on the Zehabesha website, Ethiomedia and other media outlets on October 23, 2014 regarding the OLF-for Change Chairman Brig. Gen. Kamal Galchu. Brig. Gen. Kamal Galchu We would like to assure the […]

Ebola in Africa: A product of history, not a natural phenomenon

  August H. Nimtz   2014-10-29, Issue 700     cc CBCThere is nothing inevitable about the Ebola epidemic now devastating parts of Africa. Like other disasters, it too is the product of history, of the decisions that governments have made in the past as well as the present.   Modern African history teaches, often […]