የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና በሰሜን አዲስ አበባ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች ሰልፍ ወጡ – ቪዲዮ

December 18, 2015 – Mereja.com በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 6ኪሎ ካምፓስ ተማሪዎች የነበሩ ሁለት ሴቶች ምሽቱን በደህንነቶች ከዶርማቸው ታፍነው መወሰዳቸው በግቢው ውስጥ ተቃውሞ አስነስቷል። አራት ኪሎ አካባቢ ያሉ መንገዶች በወያኔ የጸጥታ ሃይሎች ተዘግተዋል። በሰሜን አዲስ አበባ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ተዘግተዋል። በአሁኑ ሰዓትም ዩኒቨርሲቲው በፖሊሶች ዙሪያውን ተከቦ ይገኛል። በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር እንደዘገበው፤ መንግስት ህዝብ ሳያምንበት ማስተር ፕላኑን […]
ሙስሊሙን ማህበረሰብ ለማሸማቀቅ እና ለማሳቀቅ ፍተሻ በሚል በተለያዮ መስጅዶች የማዋከብ ተግባራት በሰፊው ተስተውለዋል

December 18, 2015 – ቆንጅት ስጦታው መንግስታዊ ሽብርና ትንኮሳ ይቁም! ሙስሊሙን ማህበረሰብ ለማሸማቀቅ እና ለማሳቀቅ ፍተሻ በሚል በተለያዮ መስጅዶች የማዋከብ ተግባራት በሰፊው ተስተውለዋል ይህም ሆን ተብሎ የህዝቡን አቴንሺን ለመስረቅና ለማሳቀቅ የሚፈፀም መንግስታዊ ሽብር ነው። በሙስሊሙ ማህበረሰብ ከ1987 ጀምሮ የሽብርና የግድያ ተግባራትን ማን እንደፀመ ህዝቡ በሚገባ ጠንቅቆ ያውቃል ። በመሆኑም ራሱ ገድሎ ገዳይ የሚያፋልገው ኢህአዴግ ሆይ […]
በአዋሳ እና በሻሸመኔ በእኩለ ቀን በአማራ ዴሞክራሲዊ ሃይል( አዴሃን) የትግል ጥሪ በያዙ በራሪ ወረቀቶች እና ፖስተሮች ተጥለቀለቀች::

December 18, 2015 – ቆንጅት ስጦታው የአዴሃን ዋነኛ አላማ የሚያስረዳና ለትግል የሚቀሰቅስ ፁሁፎች በአዋሳ በሰፈረ ሰላም: ገብሬል: ዋርካ :ፒያሳ: አላሙራ: አቶቴሞቢል አረብ ሰፈረ እና በማስታወቂያ ቦርዶች በሻሸመኔ ሰማኒያ አንድ ሰፈር አሮጌ መነሃሪያ አዲሱ መነሃሪያ ሞቢል ሰፈር በበቂ ሁኔታ ተሰራጭተዋል:: የህወሃት መንግስት አጥብቂኝ ዉስጥ በመዉደቁ ህዝባዊ አንድነት አጠናክረን በአጭር ጊዜ ልናስወግደዉ ይገባል:: በተጨማሪም ንቅናቅዉን በመቀላቀል እና […]
“ዕቅዱ ተቀባይነት ካላገኘ አይተገበርም፤ ፕሮጀክት ጽ/ቤቱም ተዘግቷል” ይላሉ…

December 18, 2015 The Ethiopia Observatory (TEO) የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በአዲስ አበባና ዙሪያዋ ኦሮሚያ ልዩ ዞን የጋራ መሪ ዕቅድ ዙሪያ ግልጽነት ለመፍጠር እንደሚሰሩ ታንትንት ረቡዕ ታህሳስ 7 ቀን 20015 የተናገሩበት ድምፅ ማሚቶው ሳይጠፋ፣ – እንደ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሁሉ – ዕቅዱ በሕዝብ ዘንድ “ተቀባይነት ካላገኘ አይተገበርም፤ የፕሮጀክት ጽ/ቤቱም ተዘግቷል፡ በማለት መግለጫ ሠጥቱል። የሚያስገርመው […]
“ወጣቱ ይህ መንግሥት በሚያደርገው ነገር ሁሉ ተንገሽግሿል”ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና (VOA)

December 18, 2015 – ውዝግብ ላለፉት ሦስት ሳምንታት የኦሮሞ ብሔረሰብ አባላት ተማሪዎች የአዲስ አበባ እና የፊንፊኔ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ ማስተር ፕላን ተግባራዊ ይደረጋል መባሉን ሲቃወሙ ሰንብተዋል። የተቃውሞውን ጅምር የሚያትተውን የማርታ ፋን ደር ቮልፍ የአዲስ አበባ ዘገባ ጨምራ፤ ጽዮን ግርማ የዛሬዉን የተቃውሞ ሰልፍ ውሎ የተመለከት ርእሶችን ይዛለች፡፡ ማርተ ፋን ደር ቮልፍ, ጽዮን ግርማ ዋሽንግተን […]
ሰበር ዜና – የህወሓት የደንነት ቢሮ አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝን አስጠነቀቀ፡ መፈንቅለ መንግስት ሊደረግ እንደሚችል የቅርብ አዋቂዎች ተንብየዋል

የዕለቱ ዜናዎች December 18th, 2015 የደንነት መስሪያ ቤቱ በሚንስትሮች ምክር ቤት በኩል ለጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያ የሰባት ቀን የጌዜ ገደብ የተሰጠው ማስጠንቀቂያ ማስተላለፉ ታውቆአል። የደህንነት መስሪያ ቤቱ በሀገሪቱ ውስጥ ሳይታሰብ የፈነዳውን አመፅ ለመቆጣጠር ምን አይነት እርምጃ መወሰድ እንዳለበት ሙሉ ስምምነት ላይ መድረስ አልችል ብሎ ሲወዛገብ መሰንበቱ ሲታወቅ ዛሪ ከጥዋት ጁምሮ ሲአካሂድ በዋለው ውይይት ላይ ግን ማንኛውንም […]
Ethiopia: Amnesty warns against ‘brutal crackdown’ on protesters

17 December 2015 From the sectionAfrica Image copyrightAFPImage captionThe Oromo are Ethiopia’s largest ethnic group Anti-terror rhetoric by Ethiopia’s government could escalate into a brutal crackdown on protesters, human rights group Amnesty International has warned. A plan to expand the capital’s administrative control into the Oromia region has sparked deadly protests. The government has accused […]
The Addis Ababa Master Plan is Constitutional

By Desta Andargie (PhD) December 14, 2015 Oromo university students are once again protesting against the expansion of the city of Addis Ababa, claiming that it would result in displacing Oromo farmers living around the capital. Whether the students are opposing the Integrated Regional Development Master Plan (Master Plan) per se or merely seizing […]
The Oromo Banner is a Symbol of Identity, Hope and Prosperity

E. Gebissa December 17, 2015 Letter to the Editor: The Oromo Banner is a Symbol of Identity, Hope and Prosperity In a letter to the editor of ethiomedia.com on December 11, 2015, Tedla Asfaw laments the absence of the Ethiopian flag in the Oromo solidarity marches and asserts that flag-waving Ethiopians should support the […]
Canada provides $30M emergency assistance to drought-stricken Ethiopia

An Ethiopian girl sells barley seeds in the mountainous region of northern Tigray province November 23, 2004. Ethiopia struggles to feed its fast-growing population of 70 million, 85 percent of whom are peasants, amid recurrent drought and deep poverty. Photo Credit: Radu Sigheti/Reuters By Levon Sevunts Thursday 17 December, 2015 , Canada is contributing $30 […]