Egypt turns to alternate water resources as Ethiopia dam talks fail

Wednesday 16 December 2015 On Tue, 15/12/2015 – 11:32 Al-Masry Al-Youm Egypt is searching for alternate Nile water resources to offset a potentially weaker inflow as talks with Ethiopia fail over its disputed Grand Renaissance Dam. During their meeting on Saturday in Khartoum, officials from Egypt, Sudan and Ethiopia failed to overcome disagreements related to […]
መድረክ ባለ 6 ነጥብ መግለጫ አወጣ | “ሕዝቡ በጉልበትና በማጭበርበር የተቀማውን መብት ለማስመለስ በሰላማዊ መንገድ ይታገል”

Tuesday, December 15th, 2015 የሕዝቦችን ሕገመንግሥታዊ መብቶች በመጣስ የሚከናወኑ የኢህአዴግ ሕገወጥ እርምጃዎች ሕዝባችንን ለከፍተኛ ችግር፣ ሀገራችንንም ለአሳሳቢ ሁኔታ እየዳረጉ ስለሆነ በአስቸኳይ ሊቆሙ ይገባል!! (ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ የተሰጠ መግለጫ) የኢህአዴግ አገዛዝ ሥልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ በተግባር ሊያውላቸው ያልተዘጋጀባቸውን ድንጋጌዎች ከሀገሪቱ ሕገመንግሥት ጀምሮ ሲያውጅ ቆይቷል፡፡ ይሁን እንጂ እነዚህን ለፕሮፓጋንዳ ፍጆታ ያወጃቸውን ድንጋጌዎች […]
What is the opposition’s strategy to defeat TPLF’s hateful ideology of ethnic apartheid?

By Abate Kassa December 15, 2015 Does the opposition’s strategy need a strategy? Do we have a consensus that we should try to bring about change in Ethiopia by peaceful means if we can, by force if we must? Yes, electoral politics is dead in Ethiopia; but why go into war before we exhaust the peaceful means? […]
Oromo Uprising: Danger and Opportunity

By Messay Kebede December 15, 2015 Regarding the present situation of unrest in Oromo towns and villages, many activists and observers repeatedly ask the question of knowing why other regions of Ethiopia where the discontent is no less general, especially the Amhara region, are not joining the ongoing protest. The consensus is that, unless […]
የወያኔ አገዛዝ በጀግኖቹ የኦሮሞ ተማሪዎች እና ገበሬዎች ላይ ይፋ ጦርነት አወጀ::ሁላችንም ከጀግኖቹ ጎን ልንቆም ይገባል::

December 15, 2015 ቆንጅት ስጦታው የወያኔ አገዛዝ በጀግኖቹ የኦሮሞ ተማሪዎች እና ገበሬዎች ላይ ይፋ ጦርነት አወጀ::ሁላችንም ከጀግኖቹ ጎን ልንቆም ይገባል:: የሕወሓቶች ምስጢራዊ ያሉት የተወጠሩበት ስብሰባ መጠናቀቁን ተከትሎ በወረደ ትእዛዝ መሰረት የወያኔ ጸረ ሽብር ግብረ ሃይል ገዳይ ቡድን በተቆጣጠረው ሚዲያ ላይ መግለጫ የሰጠ ሲሆን የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በመቃወም ድምጻቸውን ያሰሙትን የኦሮሞ ተማሪዎች እና ገበሬዎችን በሙሉ […]
የኢትዮ ሱዳን ድንበር በሕገወጥነት ከሕዝብ ፈቃድ ውጪ መካለልን በመቃወም በዲሲ ሰልፍ ተደረገ

December 15, 2015 ቆንጅት ስጦታው የወያኔ አገዛዝ ለወዳጁ የሱዳን መንግስት ከኢትዮጵያ ድንበር ቆርሶ ለመስጠት ደፋ ቀና እያለ ባለበት በዚህ ወቅት ይህንን የድንበር መካለል በመቃወም በዋሽንግተን ዲሲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሱዳን ኤምባሲ ደጃፍ የተቃውሞ ድምጻቸው አሰሙ:: ሱዳን ሰላም ከፈለግሽ ዛሬ ከወያኔ ጋር የምታደርጊውን የድብቅ የድንበር ውል ማቆም አለብሽ ለድንበራችን ህይወት እንገብራ አንፈራም በማለት ሰልፈኛው ቁጣውን ገልጿል:: በሰልፉ […]
መላቀቅ የለም

ከአንተነህ መርዕድ December 15, 2015 – በዚች ቅፅበት፣ አንድ ቃል ተናግራቸሁ በማትጨርሱባት ደቂቃ፤ በወያኔ አልሞ ተኳሾች፤ በመላዋ ኦሮምያ፣ ጎንደርና ኦጋዴን ንፁሃን እየተገደሉ ነው። በዚችው ደቂቃ አፄ ዮሃንስና አባቶቻችን የወደቁባት መሬት በወያኔ ለሱዳን ተሰጥታ፤ አገራችንን አናስነካም ያሉ ጀግኖች ከወያኔና ከሱዳን በሚተኮስ ጣምራ ጥይት እየወደቁ ነው። በዚችው ደቂቃ ከአስራ አምስት ሚሊዮን የበለጡ ኢትዮጵያውያን አስፈሪውን ርሃብ ያለማንም […]
የህወሃት እና የሱዳን ግንኙነት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ላይ ያለመ ነው። ”የአገሪቱ በጀት 100% ለመከላከያ ቢውልም አይበቃንም” አልበሽር ”ሱዳን 70% በጀት ለመከላከያ እና ፀጥታ ታውላለች” በሱዳን የእንግሊዝ አምባሳደር አሮን (ጉዳያችን ዜና)

Photo :-Sudan Tribune December 15, 2015 ከትናንት በስቲያ እሁድ ታህሳስ 3/2008 ዓም በሱዳን አየር ኃይል ማዘዣተገኝተው ንግግር ያደረጉት ፕሬዝዳንት አልበሽር ሱዳን ወደ ወታደራዊ ቴክኖሎጂመሸጋገር አለባት ብለዋል።ከእዚህ በተጨማሪም እጅግ በፈጣን ሁኔታ የሱዳንንደህንነት ሊያስከብር የሚችል የአየር ኃይል መገንባት አለብን ብለዋል።የሱዳኑፕሬዝዳንት አገራቸው ለመከላከያ የምታወጣው በጀት በዝቷል የሚሉተቺዎቻቸውን በቁጣ ተናግረዋል።በመቀጠልም ”በዙርያችን ያሉ ፀጥታቸው የተናጋአገሮችን ተመልከቱ። የአገሪቱ በጀት 100% ለመከላከያ ቢውልምአይበቃንም።የእራሳችን […]
መለዮ ለባሹ

መለዮ ለባሹ በሚል ርእስ የወቅቱን ነባርያዊ የታሪክ ሂደቶችን እናም የወቅቱን ሁኔታ የሚዳስስ የትግል ጥሪ!!!!
The Addis Ababa Master Plan is Constitutional

By Desta Andargie (PhD) December 14, 2015 Oromo university students are once again protesting against the expansion of the city of Addis Ababa, claiming that it would result in displacing Oromo farmers living around the capital. Whether the students are opposing the Integrated Regional Development Master Plan (Master Plan) per se or merely […]