Kenya and Ethiopia sign cross-border agreement

  Reuters Ethiopia’s Prime Minister Hailemariam Desalegn (rear, left) and Kenya’s President Uhuru Kenyatta (rear, right) and witnessed the ceremony Kenya and Ethiopia have signed a UN-backed trade deal worth $200m (£130m) in a bid to ease cross-border conflict. President Uhuru Kenyatta and Prime Minister Hailemariam Desalegn agreed the deal in the border town of […]

የተማሪዎች ተቃውሞ በመላው ሃገሪቷ ዛሬም እንደቀጠለ ነው።

December 7, 2015  የቡራዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በፌደራል ፖሊሶች የተከበቡ ሲሆን ተማሪዎች ተቃውሞ እያሰሙ ይገኛሉ::በሃሮማያ ዩንቨርስቲ በር ላይ አንድ ወጣት ተማሪ ተገሏል::የሃሮማያ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች መገደላቸውን ተከትሎ በአከባቢው በዳሞታ ባቴ ፊንቂልጥ የሚገኙ ነዋሪዎች ለተቃውሞ አደባባይ ወጥተዋል::ይህን ተከቶ ከሆርሶ ወታደራዊ ካምፕ በርካታ ወታደሮችን የጫኑ ካምቢዮኖች ወደ ሃሮማያ ከተማ ገብተዋል::በምእራብ ሸዋ ጮቤ ከተማ ተቃውሞ ተነስቷል::በወለጋ አርጆ በሱሉልታ […]

በገዛ አፈ-ሙዙ መቃብሩን የሚቆፍር የሽንፈትን ጽዋ ይጎነጫል ! – ከሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ

December 7, 2015  ቆንጅት ስጦታው በገዛ አፈ-ሙዙ መቃብሩን የሚቆፍር የሽንፈትን ጽዋ ይጎነጫል ! ከሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ @SemayawiParty ካለፉት ሁለት ዓመታት ጀምሮ የአዲስ አበባ ከተማንና ዙሪያን ለማከለል ከወጣው የማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ፤ ገቢራዊነትና ሃሳቡን የተቃወሙ የኦሮሞ ተወላጆች እና የዕቅዱ ተቃዋሚዎች፣ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲ፣ ኮሌጆች እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች እንዲሁም የየከተማዎቹ ነዋሪዎች […]

በአዲስ አባባ ዩንቨርስቲ ተቃውሞ ፈንድቷል::

December 7, 2015 – ቆንጅት ስጦታው ለብሄር ብሄረሰቦች ቀን ወያኔ የሰበሰባቸው ተማሪዎች የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን እና የወያኔን ግድያ በመቃወም ድምጻቸውን ማሰማት ጀምረዋል::                                           በአዲስ አባባ ዩንቨርስቲ ተቃውሞ ፈንድቷል::

‹‹ይቅርታው በእኔ መብቃት የለበትም››

06 DECEMBER 2015 ተጻፈ በ  የማነ ናግሽ                                               ‹‹ይቅርታው በእኔ መብቃት የለበትም›› ሌተና ኮሎኔል ፍሰሐ ደስታ፣ የቀድሞ መንግሥት ምክትል ፕሬዚዳንት በትግራይ ክልል ዓደዋ ከተማ ተወልደው በዚያው የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በንግሥተ ሳባና በዓዲግራት አግአዚ፣ […]

አንዳንድ ስህተቶች፣ [ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ]

December 7, 2015 ይህ ሻማ የሚለኮስበት፣ ኬክ የሚቆረስበት ጊዜ አይደለም!! . ሰሞኑን ብአዲን 35ኛ የልደት በአሉን ያከብራል፡፡ ቁጥሩ እንጂ የጨመረው፣ አከባበሩ ያው እንደ ዱሮው ነው፣ እንደ 1984ቱ እና 85ቱ፤ ብቻቸውን፡፡ በነገራችን ላይ ህውሀትም ሆነ ብአዲን በአላቸውን፣ ድላቸውን የሚያከብሩት ብቻቸውን ነው፡፡ በደርግ ላይ የተቀዳጁት ድል የግል ሀብታቸው አድርገው፣ የዋሉበትን ግንባር፣ የከፈሉትን መስዋእትነት፣ የዛሬ ከፍተኛ ባለስልጣናትን የጦር […]

የቅማንት የራስ አስተዳደር ቢቋቋም የየትኛዉ ህዝብ ጥቅም ይነካል? (በጥላሁን ጀምበር)

  Monday, December 7th, 2015 በአገር ዉስጥም ሆነ ከአገር ዉጭ የሚገኘዉ ተቃዋሚ ኃይል የግል ፍላጎትን ተመርኩዞ የቅማንት ብሄረሰብ የራስ አስተዳደር ጎንደር ላይ ቢቋቋም የሰፊዉ አማራ ህዝብ ጥቅም በከፍተኛ ደረጃ እንደሚጎዳ በመጥቀስ ህዝቡን በተሳሳተ መንገድ እንዲያስብና ከቅማንት ህዝብ ጋር አላስፈላጊ ጦርነቶች እንዲካሄዱ የሚያደርጉ የዉሸት ቅስቀሳዎች (propagandas) ሌት ተቀን እያካሄዱ እንደሆነ እናዉቃለን፡፡ ስለሆነም ለእነዚህ የዉሸት ቅስቀሳዎች መልሳችን […]

Three sudents killed in protests across Ethiopia’s Oromia state

 Sunday 6 December 2015 By Tesfa-Alem Tekle December 5, 2015 (ADDIS ABABA) –Three university students were confirmed dead and many others injured following days of protests by students at Haramaya University and other towns in Ethiopia’s Oromia state. Governor of Ethiopia’s Gambella region pictured with the Ethiopian Prime Minister, Hailemariam Desalegn during a visit to […]

Bashir says Ethiopian Renaissance Dam ‘has become a reality,’ Halayeb is part of Sudan

Ahram Online , Sunday 6 Dec 2015 Sudan’s President Omar al-Bashir during a news conference in Cairo October 19, 2014 (Reuters) Sudanese President Omar Al-Bashir said that the Ethiopian Renaissance dam has become a reality and that it requires the cooperation of all parties to “ensure its success”.In an interview conducted on Al-Arabiya News Channel […]

Kenya and Ethiopia set to launch border peace programme

Monday, December 7, 2015   An armoured military vehicle patrolling a street in the border town of Moyale. President Uhuru Kenyatta and Ethiopian Prime Minister Haile Mariam Desalegn are Monday December 7, 2015 expected to launch a major programme to ensure peace along the Kenya-Ethiopia border. FILE PHOTO | NATION MEDIA GROUP In Summary This comes […]