The Uncommon Common Market: How the EPLF Plundered Ethiopia’s Wealth

By Worku Aberra (PhD) December 5, 2015 Most economists argue that a common market between two or more countries is mutually beneficial, but they also recognize that common markets create winners and losers in each country. To make everybody better off, economists suggest that the winners compensate the losers. In reality, such compensation rarely […]
Dispatches: Yet Again, a Bloody Crackdown on Protesters in Ethiopia | Human Right Watch

December 5, 2015 by Felix Horne Student protests are spreading throughout Ethiopia’s Oromia region, as people demonstrate against the possibility that Oromo farmers and residents living near the capital, Addis Ababa, could be evicted from their lands without appropriate – or possibly any – compensation. Social media is filled with images of bloodied protesters; there […]
ገዳይ ና ገዳይ ና! !

DEC 5TH, 2015 (አሌክስ አብርሃም) ጦር ሜዳ ላይ ነው,,,,, ጀኔራሉ,,,ልብሱ በደም ተጨመላልቆ,,,, በአንድ እጁ የተቆረጠ የሰው እግር በሌላኛው እጁ ሳንጃ ይዞ በታላቅ ጀግንነት ከጠላት ቀጠና ወደራሱ ወታደሮች ተመለሰ,,,,, ወታደሮቹ ሲጠፋባቸው ወይ ሙቶ አልያም ተማርኮ ይሆናል ብለው ተጨንቀው ስለነበር ሲያዩት ደስ አላቸው,,,,,,በጦርነቱ የተሰው ጓደኞቻቸውንም ረስተው በጀኔራሉ መትረፍ ተደሰቱ! ! “ጀኔራላችን,,,,,የት ሂደህብን ነው የጠፋህብን,,,,, እያሉ ተንጫጩ,,,, ጀኔራሉ […]
“ወደ እውነተኛው ፌደራሊዝም እንመለስ”

Saturday, 05 December 2015 09:41 አለማየሁ አንበሴ የአዲስ አበባና የፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ማስተር ፕላንን በተመለከተ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ያለውን ዝርዝር አቋም በተመለከተ የፓርቲው ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባን አዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ በፅ/ቤታቸው ተገኝቶ አነጋግሯቸዋል፡፡ መንግሥት ማስተርፕላኑ ከተሞችን በመሰረተ ልማት በማስተሳሰር እድገትን ለማምጣት ከፍተኛ ጥቅም አለው ይላል፡፡ ፓርቲያችሁ ደግሞ ማስተር […]
መንግሥት፣ ማስተር ፕላኑን ካልሰረዘ፣ ሰላማዊ ሰልፍ እጠራለሁ” – ኦፌኮ

Saturday, 05 December 2015 08:55 “ማስተር ፕላኑ ልማትን ያሻሽላል፤ በረብሻ የተሳተፉ ይከሰሳሉ” – መንግሥት “የአዲስ […]
As Ethiopia battles devastating drought, UN sends in emergency health team

United Nations News Centre with breaking news from the UN News Service Dry earth in the desert plains of the Danakil depression in northern Ethiopia. Photo: Siegfried Modola/IRIN 4 December 2015 – With Ethiopia battling its worst drought in 30 years due to the El Niño weather pattern, with 8.2 million people already in urgent […]
Eritrea: A new Report on Indefinite Conscription from Amnesty International

ASMARA (HAN) December 3, 2015 – Public Diplomacy and Regional Stability Initiatives News. Amnesty International has issued a new report on conscription in Eritrea. Entitled Just Deserters it says that conscription in Eritrea continues to be indefinite despite Government officials saying last year that it would in future be limited to the 18 months […]
ችግሩ ማስተር ፕላኑ ሳይሆን የመሬት ፖሊሲው ነው – ግርማ ካሳ ቶኩማ ለቢሊሱማ

December 4, 2015 ችግሩ ማስተር ፕላኑ ሳይሆን የመሬት ፖሊሲው ነው – ግርማ ካሳ ቶኩማ ለቢሊሱማ ስለ አዲስ አበባ ማስተር ፕላን ብዙ ይባላል። “SAY NO TO THE MASTER PLAN “ የሚል የተጻፈበት ፕሮፋይል ሰዎች ሲለጥፉ እያየን ነው። ሰዎች ማስተር ፕላኑ ለገበሬዎች መፈናቀል ምክንያት ነው ይላሉ። እኔ አልስማም። ማስተር ፕላኑ ጋር በመርህ ደረጃ ችግር አለ ብዬ አላስብም። […]
ቁርጠኝነት – አዲሱ የወያኔ የማዘናጊያ እና የማጭበርበሪያ ዲስኩር – ጊዜው የስር ነቀል ለውጥ ነው:: (ምንሊክ ሳልሳዊ)

December 4, 2015 ቆንጅት ስጦታው ቁርጠኝነት – አዲሱ የወያኔ የማዘናጊያ እና የማጭበርበሪያ ዲስኩር – ጊዜው የስር ነቀል ለውጥ ነው:: Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የውስጥ አጣብቂኟ ሲበረታ ወያኔ አዲስ ፋሽን ይዛ መታለች -ቁርጠኝነት- የሚሉት::በሃሰተኝነት እና በፕሮፓጋንዳ ማጭበርበር ወያኔን የሚችለው የለም::ወያኔ እያወቀ አላወቀም እንጂ በጠንካራ የስትራቴጂ ሰንሰለት የሚያደራጀው ያጣው ሕዝቡ ከሱ ቀድሞ በመሄድ ፕሮፓጋንዳ የሚተፉ ማሽኖቹን መስማት […]
የማለዳ ወግ…. የዛሬው ደም የነገ እዳችሁ ሆኖ ይፋረዳችኋል ! ነቢዩ ሲራክ

December 4, 2015 – የማለዳ ወግ…. የዛሬው ደም የነገ እዳችሁ ሆኖ ይፋረዳችኋል ! ===================================== * ከጎንደር ባዕታ ወህኒ እሰከ ኦሮሚያ ተማሪዎች የጎንደር የባዕታ ወህኒ ቤት መቃጠሉን ተከትሎ ሰው ቆስሏል ፣ ሰው ሞቷል … የጎንደር ከተማ ነዋሪ ባዕታ ወህኒ ቤት እያለ በሚጠራው ማረሚያ ቤት በተከሰተ የእሳት አደጋ ከ17 ሰዎች በላይ ሰዎች መሞታቸውን የነገሩን የመንግሥት የሚዲያ ተቋማት […]