South Sudan army divided over Juba town withdrawal plan

  Soldiers from the South Sudanese army (SPLA) jump off the back of a truck while on patrol in the capital, Juba, following the December 2013 outbreak of violence (Photo: Reuters)     Thursday 24 December 2015 December 24, 2015 (JUBA) – The Military Command Council (MMC) of South Sudan army (SPLA) is sharply divided into […]

መክሊት ሃዴሮ “ከመከም”

    መክሊት ሃዴሮ “ከመከም” Kemekem (I Like Your Afro) የተሰኘ ስራዋ የBBCን ምርጥ 10 የ2015 የአፍሪካ ዘፈኖች ውስጥ አንዱ ሆንዋል። December 24, 2015 – ቆንጅት ስጦታው — 4 Comments ↓ በልዩ የሙዚቃ ስልቷ ተደናቂነትን ያተረፈችው መክሊት ሃዴሮ፣ ከሙዚቃ ቀማሪ ሳሙኤል ይርጋ ጋር ሆና የሰራችው “ከመከም” Kemekem (I Like Your Afro) የተሰኘ ስራዋ የBBCን ምርጥ […]

Ethiopian opposition calls for international community to step in and stop government killings

Ethiopian opposition calls for international community to step in and stop government killings By Elias Meseret, AP December 24, 2015 From left to right, Gebru Gebremariam.Secretary General of the Ethiopian Federal Democratic Unity Forum, Beyene Petros, President of the Ethiopian Federal Democratic Unity Forum and Merara Merara Gudina, Vice- President of the Ethiopian Federal Democratic […]

መድረክ ለእሁድ የጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ተከለከለ

Thursday, 24 December 2015 11:27 – አቶ በቀለ ነጋ ከመንግስት ማስጠንቀቂያ ደርሶብኛል አሉ በይርጋ አበበ   የአዲስ አበባና ዙሪያዋ የኦሮሚያ ልዩ ዞን እና የተቀናጀ ማስተር ፕላን እና በጎንደር ማረሚያ ቤት የተፈጠረውን ቃጠሎ ተከትሎ መንግስት የወሰደውን እርምጃ ለማውገዝ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) የፊታችን እሁድ በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ለማካሄድ ጥያቄ አቅርቦ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር […]

“የሱዳንን ወዳጅነት ለማግኘት የጎንደርን መሬት ቆርሶ መስጠት ተገቢ አይደለም”

Thursday, 24 December 2015 11:48 “የሱዳንን ወዳጅነት ለማግኘት የጎንደርን መሬት ቆርሶ መስጠት ተገቢ አይደለም” አቶ አበባው መሀሪ          የመኢአድ ፕሬዝደንት – ለታህሳስ 24 ህዝባዊ ውይይት ጠርቷል   በይርጋ አበበ ኢህአዴግ አገሪቱን ከተቆጣጠረበት ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 24 ዓመታት ከግማሽ ጊዜ ውስጥ እንደ ዘንድሮው በአገሪቱ ውጥረት የተስተዋለበት ዘመን አልነበረም ማለት ይቻላል። ፓርቲው ባለፈው […]

Sudan’s Ambassador: ‘Ethiopia trying to expand because their land is not enough’

Home » Country » Ethiopia » Sudan’s Ambassador: ‘Ethiopia trying to expand because their land is not enough’ Posted on Monday, November 23, 2015 @ 4:24 a  by Daniel Berhane Sudanese Ambassador to Ethiopia Osman Nafi accused a neighboring region’s government for recent border problem. Khartoum’s papers have been reporting for more than a month […]

Blood and terror in Ethiopia as protests sweep the streets

By Justine Boulo, AFP December 23, 2015 Wolenkomi, Ethiopia   AFP) – Two lifeless bodies lay on the ground as the terrified crowd, armed only with sticks against gun-toting Ethiopian security forces, fled the fierce crackdown on protesters.Blood seeped through a sheet covering one of the bodies on the    road outside Wolenkomi, a town just 60 kilometres […]

የሰማዕቱ አቡነ ጴጥሮስ ሐውልትን መልሶ ለማቆም የመሠረት ግንባታ ተጀመረ

December 23, 2015 – ቆንጅት ስጦታው በአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት መስመር ዝርጋታ በመሬት ውስጥ ለማከናወን፣ ሲባል ከነባር ስፍራው ተነሥቶ የነበረው የሰማዕቱ ቅዱስ አቡነ ጴጥሮስ ሐውልትን ከነበረበት ቦታ መልሶ ለመትከል የመሠረት ግንባታ ተጀመረ፡፡ የሐውልቱን መሠረት ግንባታ የሚያካሂደው አሰር ኮንስትራክሽን መሆኑን የተናገሩት የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ፈቃደ ኃይሌ፣ በጥር 2008 ዓ.ም. ሐውልቱ […]

Somalia bans Christmas celebrations

23 December 2015 Somalia’s government has banned the celebration of Christmas, warning that such Christian festivities could threaten the nation’s Muslim faith. “Those celebrations are not in any way related to Islam,” an official at the religious affairs ministry said. Security agencies have been directed to stay alert to stop any gatherings. Foreigners are free […]

ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ የተሰጠ መግለጫ

የሕዝቦችን ሕገመንግሥታዊ መብቶች በመጣስ የሚከናወኑ የኢህአዴግ ሕገወጥ እርምጃዎች ሕዝባችንን ለከፍተኛ ችግር፣ ሀገራችንንም ለአሳሳቢ ሁኔታ እየዳረጉ ስለሆነ በአስቸኳይ ሊቆሙ ይገባል!! December 23, 2015                         ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ የተሰጠ መግለጫ   የኢህአዴግ አገዛዝ ሥልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ በተግባር ሊያውላቸው ያልተዘጋጀባቸውን ድንጋጌዎች ከሀገሪቱ ሕገመንግሥት ጀምሮ […]