ለሁለት የተከፈሉት ህወሀቶች በከባድ ፍጥጫ ውስጥ መሆናቸው ተሰማ

AUGUST 5, 2015 (Amdom   Gebreslasi) ህወሓት የሚመራው መንግስት በትግራይ ህዝብ፣ሙሁራን፣ ተማሪዎች፣ የፖለቲካ ኣክቲቪስቶች፣ የህወሓትኣባሎች ሳይቀሩ ከፍተኛ ተቃውሞ እየደረሰው ይገኛል።ከኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት በሗላ ህወሓት የነበረት ግርማሞገስ ያጥች ስትሆን በጦርነቱ ምክንያት ለሁለት የተከፈለችው ህወሓት ጠበንጃዋ ኣንግባ ሁሉንም የተለየሃሳብ የያዘ ሰው የተለያዩ ቅጥያ እያሰጠች ድራሹን ስታጠፋው ነበር። የትግራይ ህዝብ ከህወሓት ጋር የነበረው ቁርኝት ከፍተኛ ከመኖሩና ሙሉ ድጋፍ እንደሰጣት ዋና ማሳያው “ውድብና”( ድርጅታችን […]

በአርባምንጭ ከተማ ደማቅ ተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ

AUGUST 6, 2015 ታሪካዊና እጅግ በጣም አስደማሚ የሆነ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ከ 80 – 100, 000 የሚቆጠሩ የጋሞ ብሔር ተወላጆችና ሌሎች ነዋሪዎች በተገኙበት ዛሬ በውቧ አርባ ምንጭ ከተማ በደማቅ መልክ ተደረገ፡፡ በሰልፉ አያሌ መልዕክቶች ከመሰማታቸውም በላይ ስለ ጋሞ ብሔር ጀግንነትና ከሌሎች የኢትዮጵያ ብሔር ልጆች ጋር ተከባብሮና ተፋቅሮ ስለመኖሩ ተወድሷል፡፡ ስለ አንድነቱም ተዚሟል፡፡ ሕገ መንግስቱ ይከበር፣ […]

በማደራጀት በማስተባበር እና በመቀስቀስ ተግባራዊ ስራ ላይ እንዋል::(ምንሊክ ሳልሳዊ)

August 6, 2015 – ምኒሊክ ሳልሳዊ በማደራጀት በማስተባበር እና በመቀስቀስ ተግባራዊ ስራ ላይ እንዋል::(ምንሊክ ሳልሳዊ) በሃገራችን የድህረገጾች ተደራሽነት እጅግ አናሳ ነው::ከጽሁፍ ስራ በተጨማሪ በትብብር ወደ መሬት መውረድ ያለብን ጊዜ ላይ መሆናችንን አንዘንጋ::የግድ በተቃዋሚ ድርጅት ስር መታቀፍ አሊያም በበርካታ ሰዎች በተከበበ ማህበር ስር መጠለል ሳያስፈልግ ሁለት ሶስት እና አራት ሆኖ ሰፍቶ በማደግ በመደራጀት በማስተባበር በመቀስቀስ ለለውጥ […]

Media Decimated in Ethiopia – Human Rights Watch (VIDEO)

\ (Nairobi. January 22, 2015) – The Ethiopian government’s systematic repression of independent media has created a bleak landscape for free expression ahead of the May 2015 general elections. In the past year, six privately owned publications closed after government harassment; at least 22 journalists, bloggers, and publishers were criminally charged, and more than 30 […]

ሕዝብ ዴሞክራሲ እንዲሰፍንለት እስከ መቼ ይጠብቅ?

05 AUGUST 2015 ተጻፈ በ  በጋዜጣው ሪፖርተር የዴሞክራሲና የሰብዓዊ መብት ጉዳይ በጣም አነጋጋሪ ከመሆኑ የተነሳ በየጊዜው ዋነኛ አጀንዳ ነው፡፡ የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ጉዳይ ሲነሳ የፖለቲካ ምኅዳሩ፣ ሐሳብን በነፃነት የመግለጽ መብት፣ የመደራጀት መብት፣ የሰብዓዊ መብቶች ጥበቃ፣ ነፃና ተዓማኒነት ያለው ምርጫና የመሳሰሉት ተጠቃሽ ናቸው፡፡ በኢትዮጵያ የዴሞክራሲ መብት መከበርን በተመለከተ በሚነሱ ክርክሮች ዙሪያ የተለመዱ አስተያየቶች ሲንፀባረቁ ይሰማል፡፡ መንግሥት […]

281 ዓመታት የእስር ፍርድ የተበየነበት ‘የሙስሊሙ ማህበረሰብ መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ’ እና የፍትህ ስርዓቱ

Wednesday, 05 August 2015 14:24 በይርጋ አበበ የዛሬ ሶስት ዓመት ገደማ የቀድሞውን የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስትር የነበሩትን አቶ ጁነዲን ሳዶ ባለቤት ወይዘሮ ሐቢባ መሀመድን ጨምሮ 31 ግለሰቦች ከዓለም አቀፍ አሸባሪ ቡድን ጋር ግንኙነት አላቸው፤ የእስልምና መንግስት ለመመስረት እቅድ አላቸው በሚል ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተሰማ። ሴትየዋ ከሙስሊም ማህበረሰብ መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ ጋር በአንድ መዝገብ መከሰሳቸው […]

የባራክ ኦባማ ጉብኝት አንደምታዎች፤ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች፣ ከገዢው ፓርቲና ከቻይና መንግስት አንፃ

Wednesday, 05 August 2015 14:29 በሳምሶን ደሳለኝ   44ኛው የአሜሪካው ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ በኢትዮጵያ እና በኬኒያ ጉብኝታቸውን ጨርሰው ወደ መደበኛ ስራቸው ተመልሰዋል። ፕሬዝደንቱ ወደተለመደ የስራ ገበታቸው ቢመለሱም በሁለቱ ሀገሮች ያደረገጓቸው ጉብኝቶች በተለያዩ ወገኖች ብዙ እየተባለበት ያለ ጉዳይ ነው። የአሜሪካ መንግስት በዓለም ላይ ከሚጫወተው ሚና አንፃር የፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ ጉብኝት ብዙ ትርጓሜ ቢሰጠውም የሚገርም አይደለም። በዚህ […]

የእስረኛ ፊት ብዙ ነው፡፡ ታሪኩም ብዙ ነው፡፡ ብሶቱም ብዙ ነው፡፡

Thursday, August 6, 2015 አቤላ! አዘጋጅ Zone 9 (በዘላለም ክብረት) የእስረኛ ፊት ብዙ ነው፡፡ ታሪኩም ብዙ ነው፡፡ ብሶቱም ብዙ ነው፡፡ ሌላው ቀርቶ ‹ዎክ› የሚያደርግበት መንገድ እንኳን ብዙ ነው፡፡ የሆነ በፅሁፍ ለመግለፅ የሚያስቸግር ከአራት እስከ ስድስት የሚሆኑ ርምጃዎችን ተጉዞ መመለስ ከዛ እንደገና መመለስ … ከዛ እንደገና መመለስ …በጣም በተደጋጋሚ … የሚደረገው ‹ደረስ – መለስ› የዎክ አይነት […]

Ethiopia hands lengthy prison terms to Muslim activists

Ethiopia hands lengthy prison terms to Muslim activists BBC August 4, 2015 We the editors of Ethiomedia would voluntarily testify to the world that the speech by Kamil Shemsu, one of the jailed leaders, at a mosque in Addis Ababa in 2012 is clearly non-violent. In fact, the articulate speaker should have been commended for […]

የሰላም ትግሉ ያቸንፋል። አንዱዓለም ተፈራ

  August 3rd, 2015  የሰላማዊ ትግል ተግባራዊነትና ስኬት መለኪያው ምንድን ነው? በዚህ ልጀምር ጽሑፌን። በርግጥ መጀመር ያለበት፤ ሰላማዊ ትግል ምንድን ነው? የት ተተገበረ? እንዴት ተተገበረ? ከትጥቅ አመጹ በምን ተሽሎ ይገኛል? እዚህ ሰላማዊ ትግል፤ እዚያ ግን የትጥቅ ትግል የሚባለው እንዴት ነው? በሚሉት ነበር። ነገር ግን፤ አንባቢዬ በትክክል እንደሚረዱት፤ አሁን የያዝነው፤ በተጨባጩ በሀገራችን ባለው የፖለቲካ ሀቅ፤ ምን […]