I read some important postings….Zeg Fanta

Selam All, I read some important postings, which I believed invited debates. That is healthy and I suppose why we are here. I would like to make a point here regarding the contents of articles that get posted on EEDN. We are not political organization as member or EEDN, but scholars, experts, researchers, political activists, […]

ዶ/ር መቅደስ መስፍን ወልደማሪያም ማን ናት? (የፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም ልጅ)

አዲስ አድማስ ከአዘጋጁ፡- በአውስትራሊያ የሚታተም “አሻራ” የተሰኘ መጽሔት በቁጥር 2 ዕትሙ፣ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያምን በተለያዩ ጽሑፎች ዘክሯል፡፡ እኛ ግን ለዛሬ ልጃቸው ዶ/ር መቅደስ መስፍን ወልደማሪያም ከመጽሔቱ ጋር ያደረገችውን ቃለምልልስ መርጠን ከመለስተኛ የአርትኦት ሥራ በኋላ ለአንባቢያን አቅርበነዋል፡፡ ዶ/ር መቅደስ መስፍን ወልደማሪያም ማን ናት? (የፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም ልጅ) ራስሽን ለአንባቢ በማስተዋወቅ ውይይታችንን ብትጀምሪልን? ስሜ መቅደስ መስፍን ይባላል፡፡ […]

የአለማችን ቁጥር አንድ ሃብታም ሚስት ውሃ ልትቀዳ ወንዝ ወረደች !! (አሌክስ አብርሃም)

ይህች ምስሉ ላይ ውሃ ባናቷ ተሸክማ የምትመለከቷት የፈረንጅ ሴት ….ማን ትመስላችኋለች ? … ግዴለም ማንነቷ ይቆያችሁ ግን አንድ ነገር ልንገራችሁ …ባልዲዋን ለአፍታ አሳርፋ አንድ የስልክጥሪ ብታደርግ ሰማዩን በኤሊኮፕተር ምድሩን በዘመኑ መኪናዎች ማጥለቅለቅ የምትችል ሴት ናት !! እና ምንድነው እንዲህ የሚያኳትናት በሉኛ ….ወዲህ ነው ነገሩ … በአገራችን ነባራዊ ሁኔታ እንኳን የሃብታም ሚስት የሃብታም ቅምጦች አፈር አይንካን […]

Shameful history in Northern Ethiopia

Video credit : Ze Addis on facebook Sometimes historical records do speak on their own without need to interpret them. Perhaps their implications do need interpretation and analysis. This video is truly a historic treasure and need to be shared among Ethiopians as much as possible. The political image sketched by elites from northern Ethiopia […]

How Corrupt Is Ethiopia? (watch a video)

How corrupt is Ethiopia? Watch a video from Test Tube News: It is the same Ethiopia that Obama praises as key African ally and democratically elected government. How Corrupt Is Ethiopia? How Corrupt Is Ethiopia? View on www.youtube.com Preview by Yahoo

”ሉዓላዊነት ማለት በውጭ የሚኖር ኢትዮጵያዊን መብት ማስክበርም ጭምር ነው”።ለአውራምባው ድረ-ገፅ አቶ ዳዊት እና ለ”ቲጂ” ”ዩቱዩብ” አዘጋጅ አቶ መስፍን በዙ የተዘጋጀ ምላሽ (የጉዳያችን ማስታወሻ)

 ”በባህር ማዶ ኢህአዴግን የሚቃወሙ ከ9 እስከ 10 የሚሆኑ ናቸው።ብዙዎቹን በአካል አውቀዋቸዋለሁ።በታክሲ ሥራ ላይ የተሰማሩ ናቸው” የአውራምባ ድረ-ገፅ አዘጋጅ አቶ ዳዊት  ”ሰልፍ የሚወጡት ሰዎች እየተከፈላቸው ነው” አቶ መስፍን በዙ የቲጂ ”ዩቱዩብ” አዘጋጅ ኢትቪ ዶክመንተሪ ዛሬ ቅዳሜ ሐምሌ 25/2007 ዓም በውጭ የሚኖሩ የሀገራቸው ጉዳይ እንደ እሳት የሚያንገበግባቸው ኢትዮጵያውያንን የሚዘልፍ ፕሮግራም አስተላልፏል።ፊልሙ የአውራምባ ድረ-ገፁን አቶ ዳዊትን፣አቦይ ስብሐት፣መስፍን በዙ ሲናገሩ ያሳያል።አቶ […]

የመኢአድ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ የነበረው አቶ አብርሃም ጌጡ በቤተሰብና በጠበቃ እንዳይጠየቅ ተከለከ

August 1, 2015 – ምኒሊክ ሳልሳዊ —  በአቶ ማሙሸት አማረ ካቢኔ የመኢአድ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ የነበረው አቶ አብርሃም ጌጡ በቤተሰብና በጠበቃው እንዳይጠየቅ መደረጉን ቤተሰቦቹ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጹ፡፡ አቶ አብርሃም ጌጡ ሰኔ 12/2007 ዓ.ም ቤቱ በፖሊስ ተከቦ ከታሰረ በኋላ 5ኛ ፖሊስ ጣቢያ ታስሮ ጉዳዩን በልደታ ፍርድ ቤት ሲከታተል ቆይቷል፡፡ ፍርድ ቤቱ ለፖሊስ ተደጋጋሚ ቀጠሮ ከሰጠው በኋላ […]

የዓረና-መድረክ ኣባል “…ከዴምህት ጋር ግንኙነት ኣድርገሃል..” በሚል የ3 አመት ከ6 ወር የእስር ቅጣት ተፈረደበት።

August 1, 2015 – ምኒሊክ ሳልሳዊ —  የዓረና-መድረክ ኣባል የሆነውና ከዓመት በፊት “…ከዴምህት ጋር ግንኙነት ኣድርገሃል..” በሚል ክስ ለእስር የተዳረገው ወጣት ኣያሌው በየነ የ3 አመት ከ6 ወር የእስር ቅጣት ተፈረደበት።ወጣት ኣያሌው በየነ የሽረ ከተማ ኑዋሪ ሲሆን ታጣቂዎች ከቤቱ ኣስረው ወደ መቐለ ህቡእ እስር ቤት የነበረውና “ፔርሙዳ” ወይም ደግሞ “ጓንታንሞ” ተብሎ በተለምዶ የሚታወቀውና ሗላ የትግራይ ክልል […]

ታፍሰው በየእስር ቤቱ የነበሩ የአዲስ አበባ ወጣቶች ወደ ወያኔ ማጎሪያ ቤቶች እየተጋዙ ነው።(Photos)

August 1, 2015 – ምኒሊክ ሳልሳዊ — 3 Comments ↓ የወያኔው ጉጅሌ አገዛዝ ከትላንት ምሽት ጀምሮ እስከ ዛሬ ሃምሌ 25/2007 አ.ም ጠዋት ከአምስት ሺህ ያላነሱ የአዲስ አበባ ወጣቶችን ከየክፍለ ከተማው የሚሰጋቸዉን አፍሶ መገናኛ አምቼ ፊት ለፊት በሚገኘው ሜዳ ሰብስቦ በአውቶቢስ ሲያጉዝ አርፍዶዋል።እስከ አሁን ከ35 በላይ አውቶቢስ ሰዎች አጉሮ ወስዱቸዋል።የቀሩት ጥቂት ወጣቶች መኪና እስኪመጣ ተቀምጠዋል።ወጣቶቹ የጫኑ […]

ኦባማ በተቃዋሚዎች ክፉኛ ተተቹ አገዛዙ ትችቱን አጣጥሎታል

  አለማየሁ አንበሴ  Saturday, 01 August 2015 14:17                          የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በኢትዮጵያ ያደረጉትን ጉብኝት አስመልክቶ የተለያዩ አስተያየቶች እየተሰነዘሩ ሲሆን ተቃዋሚዎች ፕሬዚዳንቱ በጉብኝታቸው የኢትዮጵያን የሰብዓዊ መብት አያያዝና የዲሞክራሲ ሁኔታ ትኩረት ነፍገውታል ብለዋል፡፡ ኦባማ፤ የኢትዮጵያ መንግሥት “በዲሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጠ ነው” ማለታቸውን ተቃዋሚዎች ተቃውመውታል፡፡ መንግሥት […]