‘Africa’s North Korea’: Why do people flee Eritrea?

Posted on August 29, 2015. More Eritreans filed for asylum in the UK in the year to June than any other nation. They face “systematic, widespread and gross human rights violations” at home, says the UN. Around 6 per cent of Eritrea’s population lives outside the country, and thousands more flee every month. But why? […]

Interview with Dr Melakou Tegegn

28 AUG 2015 – 3:24PM ዶ/ር መላኩ ተገኝ፤ የ “State and Civil Society, Ethiopia’s Development Challenges” መጽሐፍ ደራሲ ስለ ልማትና ልማታዊ መንግስት ይናገራሉ። “በእኛ ትውልድ ላይ የሚሰነዘሩት አሉታዊ አስተያየቶች በአዲሱ ትውልድ አሉታዊ ተጽዕኖዎችን የፈጠረ ይመስለኛል” ይላሉ። ((photo supplied)) Interview with Dr Melakou Tegegn – Pt I http://media.sbs.com.au/audio/amharic_150824_435007.mp3   Pt II  http://www.sbs.com.au/yourlanguage/amharic/en/content/interview-dr-melakou-tegegn-pt-ii   http://media.sbs.com.au/audio/amharic_150828_435905.mp3 ዶ/ር መላኩ […]

ጥቁር አዝሙድ ከፈውስ አንፃር

ጥቁር አዝሙድ ከፈውስ አንፃር               በዶ/ር ኢያሱ ኃ/ሥላሴ ሪፖርተር በድህረ ገጹ እንደዘገበው ጥቁር አዝሙድ በኢትዮጵያ ከአያሌ ሺሕ ዓመታት ጀምሮ በምግብ ማጣፈጫነት ሲያገለግል ኖሯል፡፡ ተፈላጊም ተወዳጅም ነው፡፡ ከምግብ ባለፈም በባህላዊው ሕክምና በፈውስነት ማገልገሉ አልቀረም፡፡ የባህላዊ ሕክምና ጠበብት ከእጸዋት ከሚያዘጋጇቸው ፡፡ ነቢዩ መሐመድ እንደተናገሩት፣ በጽሕፈትም እንደሚገኘው ጥቁር አዝሙድ ከሞት በቀር ለሁሉም […]

ግንቦት ሰባት ሊቀላቀሉ ሲሄዱ ተይዘዋል በሚል የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ ላይ የአቃቤ ህግ ምስክር ተሰማ፡፡

፡ AUGUST 28, 2015   ዛሬ ነሀሴ 22/2007 ዓ.ም በፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት 14ኛ ወንጀል ችሎት የቀረቡት አንደኛ ተከሳሽ ብርሃኑ ተ/ያሬድ፣ ሁለተኛ ተከሳሽ እየሩሳሌም ተስፋው፣ ሦስተኛ ተከሳሽ ፍቅረማርያም አስማማው እንዲሁም አራተኛ ተከሳሽ ደሴ ካህሳይ ‹‹አቃቤ ህግ በጻፈውና ለተከሳሽ በደረሰው የክስ ማመልከቻ ላይ አቃቤ ህግ የሰው ማስረጃ (ምስክር) አልጠቀሰም፤ እኛም መቃወሚያ ስናስገባም ሆነ እምነት ክህደት ቃል ስንሰጥ ይህን ግምት ውስጥ በማስገባት ነው፤ […]

ፍርድ ቤቱ አቶ ማሙሸት አማረ በነፃ እንዲቀለቀቅ ወሰነ

AUGUST 28, 2015 በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የአራዳ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ ነሃሴ 22/2007 ዓ.ም በዋለው ችሎት አይ ኤስ አይ ኤስን ለመቃወም መንግስት ከጠራው ሰልፍ አንድ ቀን ቀድሞ ከለቅሶ ቤት ወደ ቤተ መንግስት የተደረገውን ሰልፍ አደራጅቶ መርቷል እንዲሁም ለዋናው (ለሚያዝያ 14/2007 ዓ.ም) ሰልፍ አነሳስቷል በሚል ክስ የተመሰረተበት አቶ ማሙሸት አማረ በነፃ እንዲለቀቅ ወስኗል፡፡ አቃቤ […]

በውጥረት የተጀመረው የህወሃት ጉባዔ ተጠናቆ፤ ኢህአዴግ መቀሌ ላይ ስብሰባውን ጀመረ!

  August 28, 2015 –  (ኢ.ኤም.ኤፍ) ዛሬ መቀሌ ላይ የኢህአዴግ ጉባዔ ተጀምሯል። ይህ የኢህአዴግ ስብሰባ ከመጀመሩ በፊት ደግሞ፤ አባል ድርጅቶቹ የየራሳቸውን ስብሰባ አድርገው የማዕከላዊ እና ስራ አስፈጻሚ አካላትን መርጠዋል። በዚህም መሰረት ብአዴን በባህር ዳር፣ ኦህዴድ በአዳማ፣ ደቡብ በአዋሳ የየራሳቸውን ኢህአዲጋዊ ስብሰባቸውን አድርገው፣ ስራ አስፈጻሚዎቻቸውን መርጠው በመጨረስ ወደ መቀሌ ትግራይ አምርተዋል። የትግራዩ ህወሓት ግን ከተጠበቀው ግዜ […]

አቶ ዓባይ ወልዱ የሕወሓት ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል – የምርጫ ውጤት ይህንን ይመስላል

  August 28, 2015 –  ከነሐሴ 16 ቀን 2007 ዓ.ም. ጀምሮ በመቀሌ የሰማዕታት አዳራሽ ሲካሄድ የከረመው 12ኛው የሕወሓት ጉባዔ አቶ ዓባይ ወልዱ ሊቀመንበር ሆነው እንዲቀጥሉ በድጋሚ መረጣቸው፡፡ ዶ/ር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል ምክትል ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል፡፡ከሁለቱ ሊቀ መናብርት በተጨማሪ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም፣ አቶ በየነ ምክሩ፣ ወ/ሮ አዜብ መስፍን፣ አቶ ዓለም ገብረ ዋህድ፣ አቶ ጌታቸው አሰፋ፣ […]

The Unraveling of Ethnic-federalism By Aklog Birara, PhD

  Why ethnic elites undermine national social and economic cohesion “They gave the land and we took it. This is green gold.” Karuturi on land grab in Gambella “The government is killing our people through starvation and hunger…We are dying here with our children. Government workers get their salary, but we are just waiting to […]

Veteran Eritrean freedom fighters launch underground opposition

Posted on August 28, 2015. From The Guardian After fighting on same side in liberation war, activists say President Afwerki has betrayed their principles by instituting a dictatorship  A man reads a book in Eritrea’s highlands, a place of intense fighting during the war for independence from Ethiopia. Photograph: Joseph Bautista/flickr Monica Mark In the spring […]

የኢትዮጵያ ‹የፀረ-ሽብርተኝነት› ሕግ ሲዘከር

8,28,2015 አዘጋጅ Zone 9 ነሃሴ 22 – 2007 ምክር ቤቱ ከሌሎች ጊዜያት የሚለየው በዛ ያሉ የተቃዋሚ ፓርቲ አባላትን የያዘ በመሆኑ ነው – የአወዛጋቢው ምርጫ 97 ውጤት የሆነው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፡፡ እናም ለዚህ ምክር ቤት ሲቀርቡ የነበሩ ብዙ ሕጎች በሚቀርቡበት ወቅት ውዝግብ ማስከተላቸው አልቀረም ነበር፡፡ ገዢው ፓርቲ ‹ሕጎቹ ዴሞክራሲን እና ልማትን የሚያሳልጡ ናቸው› እያለ ሲዘምር፤ […]